#ዳዊትካሳ #Dawit Kassa #talaku tesfa
ታላቁ ተስፋ የወንጌል አገልግሎት የሰው ሁሉ ሃሳብ እና አይን በቅርቡ በሚገለጠው በታላቁ ተስፋ በክርስቶስ ላይ ይሆን ዘንድ የሚያሳስብ የወንጌል አገልግሎት ነው። በዚህ አገልግሎት ላይ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ሁሉ በደስታ እንቀበላለን። እንዲሁም ሼር በማድረግ ለሌሎች እንድታደርሱ እና በፀሎታችሁ እንድትደግፉ እናሳስባለን። በዚህ አገልግሎት ኦርጂናል ዝማሬዎች ፣ ስብከቶች ፣ የመፅሃፍ ቅዱስ ጥናቶች ፣ የህፃናት አገልግሎቶችን ያገኛሉ ለሌሎች ሼር ያድርጉ ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። የወንጌል ቀኝ እጅ ይሁኑ እናመሰግናለን።
/ @-greathope-official
Негізгі бет የክርስቲያን ተስፋ አይቀርም by Singer Dawit kassa #1 full ዘማሪ ዳዊት ካሳ
Пікірлер: 5