KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
የአምልኮት ስግደት በተግባር እንዴት እንደሚሰገድ ተመልከቱ።
Күн бұрын
የአምልኮት ስግደት በተግባር እንዴት እንደሚሰገድ ተመልከቱ።
Рет қаралды
727,893
Kesis Henok Tefera
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 861
@wintatensay5502
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በብዙ ዛሬ ልመሰክር ነው የመጣሁት እውነት እመኑኝ የ አምልኮ ስግደት ከ ጀመርኩ ገና ወር አልሞላኝም ግን ተአምር ነው የሆነልኝ በ አይነ ጥላ በጣም ብዙ ነገር ተበላሽቶብኛል ለብዙ አመት ተቸግሬ ነበር ዛሬ እግዚአብሔር ይህን ክፋ መንፈስ አስሮልኛል በዚህ ስግደት እጮኛዬ ትቶኝ ሂዶ ነበር ተለያይተን ስግደቱን ስጀምር እና ሰይፈ ስላሴን መፀለይ ስጀምር እራሱ ይቅርታ ጠየቀኝ ታረቅን ከዚህ በፊት ብዙ ትዳር ይመለስብኝ ነበር አልነቃሁም ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይክበርልኝ እድሜ ላንተ ካንተ ተምሬ ህይወቴ ተቀየረ በትንሽ ቀን ውስጥ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ወገኖቼ ትጉና ፀልዮ ስገዱ ታአምር ነው የምታዩት በ እውነት እመኑኝ
@haymaonttesfaw3622
Жыл бұрын
እማ ምን ሥአት ነው የሚሠገደው ጥዋት ማታ ንገሪኚ እሥኪ🙏🙏🙏🙏🙏
@ethio4421
8 ай бұрын
Anchin yesema Amlak egnam yisman eseyyy enkuwan telatish wedeke Enkuwan Desta ayesh
@libcab1083
5 ай бұрын
❤❤❤
@user-um6cm8er6k
5 ай бұрын
Enkuwan Egziabher bemhret gobegnesh!! Liol Egziabher yetemesegene yihun!!
@senaytmrhawi1148
5 ай бұрын
አሜን ይመስገን አንችን የሰማ አምላክ እኔንም ይስማ🙏❤️
@user-yt7gx6ns8h
4 жыл бұрын
ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን በጣም እናመሰግናለን ተምሬበታለሁ እንደዚህ የሚያስተምረን እኮ ነው ያጣነው ተመስገን ክብር ለሥላሴ ይሁን አሜን፠
@aynalemkebede2272
3 жыл бұрын
ወንድማች እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
@girmachewderessa8177
3 жыл бұрын
@@aynalemkebede2272 à1
@tigistasnake3406
3 жыл бұрын
ክበርልን አናመሠግናለን ከኔ የበረታችሁ በፆለታችሁ አስቡኝ
@meazemeaze6817
3 жыл бұрын
@@tigistasnake3406 o
@dinkuyenenesh2049
2 жыл бұрын
ቀሲስ በሚል ይስተካከል አባታችን ቅስናን ተቀብለዋል!!
@user-nm7xc9qi8f
4 жыл бұрын
ሁሉም ክርስቲያን እኮ ሁልጊዜ እንደዚህ ብንበረከክ እስካሁን ክርስቲያኖች ብዙ ቁምነገር በሰራን ነበር ክርስቲያን ይፀልያል እንደ እየተባልን መቀለጃ ባልሆንን ነበር አህዛብ እንኳን ልማዳዊ አምልኮታቸውን ሲፈፅሙ እያየን እኛ ግን ተኝተናል ስንት ክርስቲያኖችን ነው ያጣነው ብዙ ቦታ የሚደርሱ መልካም ክርስቲያኖችን ነው ያጣነው ወገኖቼ
@alyanatsegaya271
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህውይት ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዘልህ አሜን
@mikywolday4180
3 жыл бұрын
bitaimi inije sejimiri eko witato simoini inije hiwitoini ailnoroimi yimeGirimiewi yailihoiti dubi niewi esoimailiwi sitiyik enkoini Leila zegoichi enidea Christian yisomaili inidea yiloshaili bitaimi niewi yimeysaziniewi
@mikywolday4180
3 жыл бұрын
HaiGirachinimi inidea bidimi bailitichimailikichi
@nardosmekonnen9033
3 жыл бұрын
ሰላም መምህር በቅርብ ግዜ ነዉ ትምህርትን መከታተል የጀመርኩት ግን በጣም የሚገርመኝ ልክ ከፍቼ መከታተል ስጀምር እንቅልፍ ይወስደኛል ብንን ስል የከፈትኩት አልቆ ሌላ ጀምሯል ' እሕቶቼ በጸሎታቹ አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላቹ አሰቡኝ
@user-cr7uu5em1v
3 жыл бұрын
እመብርሐን ታስብሽ ሁላችነም ነን እህት
@nardosmekonnen9033
3 жыл бұрын
አሜን ሁላችንም ታስበን🙏
@user-dg4jq9wz4s
2 жыл бұрын
በርቱእመቤትርታን
@kiyukiyukiyu1363
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@hanelove6686
2 жыл бұрын
😥😥😥😥ትቱኝ ነበር ግን አሁን እንቅልፍ ይወስደኛል
@user-xu5dn7tm9z
4 жыл бұрын
መምህሪየ በጣም አመሰግናላአሎሁ። ሁሉ ግዜ የማያስጨኒቀኝ ነበረ አሁን ግን በጣም ነው ደስ ያለኝ በእዉነት ቃለህወት ያሰማልን።
@yezn4604
3 жыл бұрын
እኔም
@shewerkeq8144
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
@mesert834
3 жыл бұрын
እኔም ነኝ
@svxjej9660
3 жыл бұрын
እህቶቸ በግዝትየማይሰገደው የትኛው ነው ????እኔኮ ሰግጌ በግዝት የሚሰገድ አይመስለኝም መምህርዘበነ ካስተማርውነውየሰማሁት እሲአስርዱኝ
@ghenetmeshesha2290
3 жыл бұрын
Thank you so much God bless you brother
@IbrahimAhmad-gj4mf
7 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በፀሎታችሁ አስብኝ ደካማ እህታችሁ ወለተ ጊዮርጊስ ነኝ 😢😢😢😢😢ቸሩ መድሀኒያለም ልቦናየን አብራልኝ😢😢
@user-nm7xc9qi8f
4 жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳኖችም ይህንን ትምህርት ወስደው ማስተላለፍ ቢችሉ ብዙ ሰዎች ሰው ይሆኑ ነበር
@user-dj4cq6up6j
3 жыл бұрын
ክክ አይመቻቸውም እኮ እነሱ የመምህር ግርማ ጠላት ናቸው እህት ይህማ ቢሆን ኖር ኢትዮጵያ ትንሳኤ በመጣ ነበረ
@user-id7jv3qp5h
3 жыл бұрын
@@user-dj4cq6up6j በጣም ሲኦል ባዶ ነበር የሚሆነው
@netsanetmartine9548
3 жыл бұрын
@@user-dj4cq6up6j እህቴ የሀሳቤን ተናገርሽ ንግስቲቷ እመቤቴ ትጠብቅሽ
@user-mz3gw8re3b
3 жыл бұрын
Tikikil Bilechiwal Eskemech new gin yemanekaw 🧭 Refered Eko arajochim bezu eko
@Linda-ee5kv
3 жыл бұрын
እውነት ነው እህቴ
@nunshamitku2722
4 жыл бұрын
ዲያቆን ሄኖክ እንኳ ከዘመነ ዮሐንስ ከ20012 ወደ ዘመነ ማትያስ 20013 በሰላምና በጤና ጠብቆ አሸጋገረልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ እውነት በአፍ ተናግሮ እንደማስተማር ቀላል አይደለም በተግባር አድርገህ ነው ያስተማርከን መቼም ከአይምሮ አይጠፋም ይሄ ማለት በቃል የማይገለጽ በጎ ስራ ነው መቼም በስደት ስለኖርኩ እኔና መሰል ወገኖቼ ተምረንበታል አገር ቤት ግን የኢንተርኔት ችግር ስላለ ብዙዎች መማር አይችሉም በተለይ ከአዲስ አበባ በርቀት የሚኖሩ ብቻ ይሁን እግዚአብሔር የፈቀደላት ነፍስ ትማርበታለች መንገድ ታይበታለች እናም በርታልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አገልግሎትክን ቸሩ መድኃኔዓለም ይባርክልን 🙏✝️🌼✝️💠
@tghh1076
3 жыл бұрын
በፈጠረቸሁ ቁጥሩነ ላኩልኚ
@bethelhemmetiku1352
4 жыл бұрын
ሰላሙን ያብዛልህ ያባግርማ ፍሬ ይህ ነው
@asegedechligaba1137
3 жыл бұрын
ቃል ሂወት የሰማልን የገልግሎት ዘመናችሁንየብዛልን ፣🤲🤲🤲✝️✝️✝️🕍🕍🕍
@you9672
3 жыл бұрын
Kale hiwet yasemalen
@brtukanderss1630
Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ፍሬ ነው
@user-go9iw1zx3v
3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ብዙ መንፈሳዊ ትምህርት ተምሬአለሁኝ ግን ስለ ስግደትም ሆነ ስለ ፀሎት እንዴት እንደሆነ የሚፀለየው የሚሰገደው አላውቅም ነበር አህዛቦች እንኳን ይፀልያሉ የሚሰግዱበት ሰአትም አላቸው እኛ ኦርቶዶክስ ግን እንኳን ሰአት ጠብቀን ልንፀልይ ፀሎት መፀለይም እንዳለብን እንኳን አናውቅም ክርስቲያን ይፀልያል ወይ ነው የሚሉን እኮ እኔ ግን ሁል ጊዜ ይቆጨኛል ለምን እኛስ አንፀልይም ብዬ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን አውቄአለሁኝ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ለአባታችን መልክአ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ሌሎችም መምህራን ስለ ፀሎትና ስግደት ቢያስተምሩ መልካም ነው 🙏
@user-oe1dg9hs2s
4 жыл бұрын
በጣም እጅግ በጣም እናመሰጌናለን
@yeshiebre7300
4 жыл бұрын
ድንቅ ነው በውነት ክብር ምስጋና አምልኮት ውዳሴ ለቅድስ ሥላሴ ይድረስ። ውድ መምህራችይ ቃለሒወትን ያሰማልን በውነት የዳቢሎስ ጦር ነው ይሔ ብራታቱን ይስጠን እንጂ አምላካቻን
@user-ne1tq9hu2d
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ካንተ ጋር እኩል እየሰገድኩነው ለኦርቶዶክሳውያን በመላው አለም የምትገኙ ወገኖቼ እንኳን ለታላቁ ለአብይ ጾም በሠላም አደረሣችሁ በቸርነቱ ጠብቆ ለዚህ ያደረሠን አምላከ እግዚአብሔር ስሙ የከበረና የተመሠገነ ይሁን አሜን👏
@user-nr7hx1xs5d
3 жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ውይ ደስ ሲል ተባረክ የአባቴ መላእክ መምህር ግርማ ፍሬዎች መልካም ዛፍ መልካም ፍሬ ታፈራለች🕯🕯🕯🕯 🙏🙏🙏😭😭😭
@meieymelese5697
Жыл бұрын
ሰላም የክርስቶስ ቤተሰቦች ያምልኮት ስግደት ስንሰግድ የሰንበትም ቀን ግንባራችን መልካት አለበት ???
@ezgabheryemasegen6009
3 жыл бұрын
ዲያቆን ሄኖግ በጣም አመሰግንሀሉሁ ያንተን እየተከተልኩ ነው ማታ ማታ የሚስግደው በጣም ጠቀመኝ እግዚአብሔር ሂወትክን ይባርከው አሜን ታናሽ ወንድሜ መታደል ነው 🙏🏽
@kdusdawit7610
3 жыл бұрын
#እንደምን__አደራችሁ_የተዋህዶ_ልጆች #ያንን_ጨለማ_ገፎ_ይህን_ብርሀን #እንድናይ_የርዳን_አምላክ_ይክበር_ይመስገን አሜን ፫ #የስግደት አይነት #ከብዙ #በጥቂቱ እነሆ !!! #የስግደት - #አይነት🍀 👉#ስንት_አይነት_ስግደት_አለ?🍀 ↪1. የአምልኮት ስግደት ለአምላክ ሁሌ የሚሰገድ ↩ 👉🍀በሚሰገድበት ጊዜ ከታች ንጹህ ቦታ ላይ መጽሐፍ ቅዱስ መስቀል ወይም የቅዱስን መጻሕፍት መቀመጥ አለበት ሰጋጁ አይኑን ገልጦ ሲሆን የሚሰግዳው ግንባሩ መጽሐፍ ቅዱሱን መስቀሉን ወይም የቅዱሳን መጻሕፍትን ማስነካት አለበት ። ለአብ እሰግዳለሁ፣ ለውልድ እሰግዳለሁ፣ ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ፣ ምስጋና ይሁን ለአብ፣ ምስጋና ይሁን ለወልድ፣ ምስጋና ይሁን ለመንፈስ ቅዱስ ፣ በረከቱን ለሰጠን፣ ሀይሉን ላበዛልን፣ በዚህ ሰአት ላቆመን፣ በቸርነቱ መንገድ ለመራን፣ በዚህ ሰአት በጸጋ ለጠበቀን፣ በብርሀኑ ሐይል ለመራኸን፣ ላንተ ክብር ምስጋና ይግባው፣ ሐሌ ሉያ ለአብ፣ ሐሌ ሉያ ለወልድ፣ ሐሌ ሉያ ለመንፈስ ቅዱስ ፣ ቅዱስ እግዚአብሔር ፣ ቅዱስ ሐያል፣ ቅዱስ ሕያው፣ ቅዱስ ኤልሻዳይ፣ ቅዱስ አዶናይ፣ ቅዱስ ያህዌ፣ ቅዱስ ፀባኦት፣ ቅዱስ ኢየሱስ ፣ ቅዱስ ክርስቶስ ፣ ቅዱስ አማኑኤል፣ የድንግል ማርያም ልጅ፣ ክብር ምስጋና ይግባው። እያልን እንሰግዳለን። 2. 👉🍀የፀጋ ስግደት🍀 ቅዱስ ገብርኤል ፀጋን የተሞላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ እንዳላት እኛም እንዲሁ እያልን ለእመቤታችን የፀጋ ስግደት እንሰግዳለን። ስንሰግድ ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይገባሻል እያልን (21 ጊዜ ) እንሰግዳለን። 3. 👉🍀የንስሐ ስግደት🍀 ኪሪላያሶን ኢየሱስ ፣ ኪሪላያሶን ክርስቶስ ፣ ኪሪላያሶን አማኑኤል፣ አቤቱ ክርስቶስ ሆይ ማረን፣ አቤቱ አምላክ ሆይ ማረን፣ አቤቱ መድሀኒአለም ሆይ ማረን፣ አቤቱ የድንግል ልጅ ሆይ ማረን። እየልን እንሰግዳለን። 4.👉🍀የክብር ስግደት🍀 ለቅዱስን መላእክት ለቅዱሳን ጻድቃን ለሰማእታተ የሚሰገድ። ለምሳሌ 12 noon (6ሰአት) በ ቅዱስ ሚካኤል እሰግዳለሁ እና ለ ቅዱስ ሚካኤል እሰግዳለሁ እንዲሁም በወርኃዊ በአል ጊዜ። ኦ: ቅዱስ ገብርኤል ---- እያልን የአክብሮት ስግደት እንሰግዳለን። ክብረ በአሉ ከሆነ ( ለምሳሌ በ12 የቅዱስ ሚካኤል ቀን ፣በ19 የቅዱስ ገብርኤል ቀን ፣የ 21 የማርያም ቀን) ስብአት ለአብ፣ ስብአት ለወልድ፣ ስብአት ለመንፈስ ቅዱስ ፣ ቅዱስ እግዚአብሔር ፣ ቅዱስ ሀያል፣ ቅዱስ ህያው፣ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ። እያልን እጣን እያጨስን እንሰግዳለን። 🍀ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለ ወላዲቱ ድንግል ወለ መስቀሉ ክቡር ይቆየን አሜን 🍀
@user-rn6iq3pg7c
3 жыл бұрын
በጣም በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ሁሉን ያድልልን ፀጋውን ያብዛልን አምስቱን የበአላት ቀን አንስ ግድም ወይ
@birhanmariy974
Жыл бұрын
ወይኔ ድስ ሲል እግዛኣብሄር ኣምላክ ፀጋውን ያብዛልሸ ወይም ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘
@user-xn3gj2iu3o
Жыл бұрын
በእወነት እናመሰግናለን በጣም እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏
@bethelegend1480
8 ай бұрын
Physically asegagedu and aynet new? Beminlew bicha new mileyayew weys....?ebakih wendme nigeregn amesegnalehu
@user-cr3yq9kr1o
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@meselechmechulo2260
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አሁንም ጉልበትህን ይባርከው የአባቶችን ስግደት; ፆም ፣ፀሎትየተቀበለ አምላክ ያንተንም ተቀብሎ ፀጋህ ላይ ፀጋን ይጨምርልህ :የአገልግሎት ዘመንህን ይባሪክልህ።
@21istehiwet
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ezgabheryemasegen6009
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ በጣም ነው እኮ የረዳህን አንተን እየተከተልን ከልጄ አብረን ሰገድን አስይ አሰይ ይኦርቶዶክስ ወንድሞቼ
@animawyayeh3979
4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
@user-tj7yu9gl8u
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህርችን ፀጋውን ያብዛልን እኛም በትምርትህ እንድንበት ዘንድ የድንግል ልጅ እየሱስ አማኑኤል ይርዳን
@user-hy8rp7wj6o
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን እግዚአብሔር ከዝህ በላይ የምታገለግልበትን ፀጋ ያጎናጻፍህ የእውነት ወገንን በጣም ነው ጠፍሮ የያዛኚ በዝግ ቅጽበት በጻለታቹህ አስቡኚ ስድተናዋ እህታቹህ ወለተ ማርያም
@merhawitteame9092
8 ай бұрын
Bvbbubbubbbbbb Bb Bb Bbb B B Bbbbbbh❤bj❤bj❤b❤bi❤bu❤b❤bj❤b❤jb❤j❤nnjjj❤j❤nj😊😊😊😊😊😊j❤😊jj❤njjjjjjjjjj❤njjjjj😊jjj❤y6❤6❤
@user-wx1hs2wz6d
3 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይወደናል ይፈልገናል ይሳሳልናል ያለ ልፋት ያለድካም በየቦታው በየሀገሩ እንዲሁም በየቤታችን አየገባ ያስተምረናል ስሙ ከፍ ይበል:: ወንድማችን ፀሎተ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በርታ::
@zeritualemu8784
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን!
@user-kp1tm4fy5x
Жыл бұрын
ጠንክረሽ ተዋጊ እህቴ
@IiuuIiuu-cq2uz
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@tghahayoutuification
Жыл бұрын
አባታችን መምህራችን ቀሲስ ሔኖክ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ጸጋ በረከቱን ያብዛሎት ስላሴ ሞገስ ይሁኖት ትጉህ አባታችን በርቱልን ዲስክሪብሽኑ ላይ የሚባለው በጽሁፍ ብታደርጉልን የሚባለውን ለማወቅ ለማለት በጣም ይጠቅመናል ድንግል ትጠብቆት አሜን
@mesaymeshesha9266
4 жыл бұрын
ስላሴዎች ይባርኩህ
@semagedamu2659
3 жыл бұрын
የንፅሂት ድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ መምህራችን!!!
@user-pg5bl6iv5p
3 жыл бұрын
ወንድማችን በእውነቱ እግዚአብሔር ይባርክህ እኛንም ልቦናችንን ያብራልን አሜን ፫
@dorshamohamd3082
Жыл бұрын
ኣላሰነ ሶማሊያን ተቡ
@berislsl2119
3 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ የሚል ከዚህ የበለጠ ትምህርት የለም እግዚያብሄር ይስጥልን ወንድማችን ።እናበረታታው ወገኖቼ ሼር እናድርግ
@maaellh1-if6yi
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፆሎተ መላይክት ያስማልን ወድማችን አሜን
@raheltadsas1654
Жыл бұрын
መምህር በጣም አመሰግናለሁ በተግባር ስለሆነ ለእኔ ብርታት ሆኖኛል እግዚአብሔር ይስጥልኝ ማታ ማታ ከቤተሰብ ጋር እያዳመጡ መስገድ ሞራል አለው ከለመዱት በኋላ በተመቸ ሰአት መስገድ ልዩ ስሜት አለው በጣም ጠቃሚ ነው
@user-el6mj2yv8g
5 ай бұрын
እኔም ዛሬ ጀመርኩኝ እግዚአብሔር ይርዳን😢
@almazgrma9969
3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዛብሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኔ አዲስ ነኝ እስከዛሬ ድረስ ያለችኝን ጊዜ ፊልም ነበር የማየው አሁን እግዚ አብሄር ይመስገን የመምህር ተስፋዬን ፕሮግራም መከታተል ስጀምር ብዙ ነገር አወኩ መሰደዴ ለበጎ ነው አልኩ
@solnetu1260
4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ ወንድሜ እድሜውን ጤናውን በረከቱን ሰላሙን ሁሉ ያድልህ
@sofiyamessaywondwossen704
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።እሜን እሜን እሜን እሽ
@hiruttsigab9274
3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል የአባታችን ፍሬዎች እግዚአብሔር ይባርክህ ዲያቆን ሄኖክ አሜን
@user-hp7po1oe5f
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለሂወት ያሠማልን ወድማችን ተሥፍ እምናደርጋት መንግስተ ሠማያትን ያዋርስልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ❤👏❤👏❤👏❤👏❤👏❤👏❤👏❤👏
@desnetcherkos2509
Жыл бұрын
Amen
@helentefera2736
Жыл бұрын
Amennn Amennn Amennn kale hiwot yisameln mamari 🤲🤲🤲
@user-ne4bv2db1n
3 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይሰልኝ🙏በስደት ያለነዉ በፀሎትህ አስበን።
@tarikutafa6214
3 жыл бұрын
ወንድማችን ዲያቆን እጅግ በጣም ግሩም ትምህርት ነው ያገልግሉት ዘመንህንይባርክልኝ በጣም ብዙ ግዜ እምቸገርበት ነበር የአምልኮ ስግደት ላይ
@user-qk5hj4kn3e
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወድሜ ተባረክ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነዉ እግዚ አቤሄር አምላክእረጅምእድሜናጤናይስጥህ
@user-hq4ol5xz5o
4 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ቃል ሂወት ይስምልን
@demekemersha662
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ነዉ አሜን አሜን አሜን ዲያቆን ሄኖክ ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን እግዚአብሔር ፍቅር ነዉ
@yordanoshaile2348
3 жыл бұрын
ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ 🌻🌻🌻
@tariquamelaku1251
4 жыл бұрын
በፅሎትህ አስበኝ ውንድሜ
@mignotnigus6314
2 жыл бұрын
ሰለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤💒💒💒👏👏👏
@user-ii1bb6si9x
3 жыл бұрын
ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@hiwat2983
3 жыл бұрын
በእዉነት ለወንድማችን ለዳቆን ሔኖክ ቃል ሕይወትን ያሰማል ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን
@user-bi1xe7ry6k
7 ай бұрын
መምህራችን ቃል ህወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ያርዝምልን እድሜ ናጤና ይስጥልን ፈጣር አምላክ አባካቹ ለኔ ለወለተ ገብርኤል በፀሎታቹ ኣስብኝ በፈጣር ስም ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ermiasyitbarek7848
Жыл бұрын
ሙሉን የአምልኮ ስግደቱን በፁሁፍ አስቀምጥልኝ ብርታቱን እንዲሠጠኝ በፀሎትህ አስበኝ ፍቅርተ ሚካኤል
@zainazaina2750
3 жыл бұрын
ኣስነስቶያ ያስጀመረን ኣስጀምሮ ያስፈፀመን ለእሱ ለሉእል እግዝቤር ምስጋና ይግባው ኣሜን ወንድማችን ተባሪክ
@eseiasyohanns2199
4 жыл бұрын
እግዛብሄር በረከቱና ጸጋውን ያብዛልህ ወንድም ሰለ ሰተማርከን እናመሰግንህ ኣለን።
@user-bk9zq2wq3k
3 жыл бұрын
አሜን 🙏 የአገልግሎት ዘመንሕን ያርዝምልን ወድ መምሕራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን
@asmraa8521
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ክቡር ወንድማችን በእውነት ደስ የሚል ትምህርት ነው አብዛኞቻችን የማናውቀውን ነው በተግባር ያሥተማርከነ
@user-uh2dx2on1y
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@memeke5620
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሰጥልን ቃለሄዉት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን እግዜያብሄር ያብዛቹ በርቱልን የአባታቸን የመምህር አባዬ መምህር ግርማ ፋሬዎቼ በርቱልን እንደዜዬ ያብዛን
@user-qg7pg4ud9n
3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ክብር ምስገና ኣምልኮት ውዳሴ ለቅድስት ስላሴ ይሁን
@user-ph6kz8kd6l
3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ምህራችን በቤቱ ያጽናልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@bbbw34790
3 жыл бұрын
በእውነት ወንድሜ በጣም ነው እምናመሰግነው በጣም ብዙ ነገር ነው ባንተ ትምህርቶች የተማርነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤⛪⛪⛪አሜን አሜን አሜን
@jgdyiifehtdjuddt5411
7 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን የኛ ኣባት እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ነዉ ምናመሰግነዉ የምር በተለይ ስደት ያለነዉ ትልቅ ነገር ነዉ👏👏👏👏👏
@enatgetachew2877
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በረከቱን ያብዛልህ
@user-bv6iw1ot4j
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን ጸጋውን ብዝት ያርግልክ በጸሎትክ አስበኝ እብክእን መምህር ስደትኛዋን ቃል ህይወት ያስማልን ጠላታችንን ዳቢወልስን ድል እምናረግበት አይልን እሱ ቅድስ አማኑኤል ያድለን
@saadasada6712
3 жыл бұрын
አሜን ወንድማችን በእውነት ፀጋውን ብዝት ያድርግልህ
@user-ic7ho9ln8r
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@ketselagiorgis172
4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ እግዚአብሔር ይባርክህ ።
@user-gv6tn2wb7t
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ጸጋው ያብዛልህ በፌስቡክ ልቀቅልን በክርስቶስ ፍቅር እንወድሀለን ልኡል እግዚአብሔር ያክብርልን
@user-bx7gm3xh8c
4 жыл бұрын
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ
@merakhan9199
3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን
@amarabauty5645
3 жыл бұрын
አሜን ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን ይባርክልን ረጅም እድሜ ከጤና እግዝአብሄር ይስጥህ አሜንንን
@user-ne4bv2db1n
3 жыл бұрын
አባቶቻችን መካሪ አባቶቻችን መምህራን አድርጎ የሰጠን አምላካችን ክብር ምሰገና ይድረሰዉ🙏በእዉነት በጣም ደስ ብሎኛል ሰፈልገዉ የነበረ ነዉ የነገም በጎጎት እጠብቃለዉ።
@kariyachankariyachan3731
3 жыл бұрын
ሠላም ላተይሁን ወድሜ እግዛብሔር ይስጥልን የእግዛብሔር ልጆች ኑ እንማማር እንፀልይ እንስገድ እግዛብሔር ከሁላችጋይሁን እኛም ስደተኞቹ ብርታትና ፅናቱን ይስጠን አሜን
@ehhe8436
Жыл бұрын
ቃልህ ህይወት ይሰማኛል አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tirhasasefa640
3 жыл бұрын
ኣሜንንንንንን ኣሜንንን ኣሜንንንንን ቃለ ሂወት ያሰማልን የኣገልግሎት ዘመንህ ይባርክ ጸጋዉ ያብዛልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እግዝአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን እመቤታችን ጥላከለላዋ ታብዛልን
@genetmokonen981
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችንን ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥክ እግዚአብሔር ድንግል ማርያም ትጠብቅሕ
@user-dp5uq9qk3v
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ!
@mohamdalice2206
3 жыл бұрын
በእውነት ውድማችን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@webvhgss7542
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 👏✝️🤲🤲❤️
@zinatube2251
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ውንድማችን ቃለሕይዎትን ያሰማልን
@tariquamelaku1251
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
@user-kh8ec5zl7s
3 жыл бұрын
አሜን ለሊቁ አባታችን ውድሜና ጤናውን ያብዛላቸው ለናንተም አሜን
@bestone4161
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን !!!በጣም የምፈልገው በየቀኑ የሚሰገደው የአምልኮ ስግደት ነበር ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ
@edlawithailu802
3 жыл бұрын
ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-kh8ec5zl7s
3 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ከሁሉ አስቀድሜ ሰማይናን ምድርን የሰውንም ልጅ ለምስጋና ለፈጠረ ጥበብ ለሆነው ኤልሻዳዩ ጌታ ልዑል አምላ በዚህ በክፉ ሰዓት አዋቂ ነን ጥበብ በኛ ዘንድ ነው ብለው በእውቀታቸው የሚመኩት ግራ በገባቸው ሰዓት ለኛ ለሀይጣታተኞች ወደ እግዚአብሔር ቀና ብለን ይቅር ብለን የምንበረከክበት የፀሎት ቤት እንድንሰራ እዛም ሆነን ቸር እግዚአብሔር እንድናመሰግን ትሁት መካሪ አባታችን መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙን እንዲያስተምሩን ለላከልን ክብር ምስጋና ይድረሰውእግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ወንድማችን የቅዱስ አባታችን ፍሬ ዲን. ሄኖክ በርታ ወንድማችን የመረጠህ ጌታ ይቅር ባይ አምላክ ፀጋውን በረከቱን ያብዛልህ እሱ በቤቱ ለዘልአለም ያፅናህ አሜን ከምስጋና ሌላ ምን ይከፈለዋል አንተንም ወንድሜ ወርቅ ግዜህን ለኔ ብቻ ሳትል የምታካፍለህን የፀጋ ስጦታህን አምላክ ያብዛልህ እያልኩ ሰላምና ጤና ረጅም እድሜ በቤቱ ያኑርህ እላለሁ ላልገባቸውም እግዚአብሔር ይግለፅላቸው እግዚአብሔር ይስጥልን+++ስለሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ለዘላለም ይክበር ይመስገን እልልልልልልልልልባርኮህ እኛን ለማስተማር የመረጠህ ጌታ ክብርና ምስጋና ይግባው አሜን መምህራችን ዲን.ፀጋ እድሜ ጤናውን ያብዛልህ አሜን
@user-ey3mm5ql8y
4 жыл бұрын
በእውነቱ ወንድማችን ልኡል እግዚኣብሔር ይባርክህ ፀጋው ያብዛልህ 🤲🤲🤲
@mebratsntayehu8843
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋው አብዝቶ በፍቅር ያኑርህ ፍጣሪ
@zanabmar9999
3 жыл бұрын
አሜን(3)እግዚአብሔ ርኣምላኽ ጸጉኡ የብዘሐልኽ ክቡር ሓዉና ያገልጎለት ዘመንካ ይባርከልኻ ፈጣሪ ናዓና ዉን ዓይነ ልቦናና ይክፈተልና እግዚአብሔር ኣምላኽ አሜን(3)
@hizbaysh1116
3 жыл бұрын
አሜን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሄር ያክብርልን አምላካችን ሥሙ ለዘላለም የተመሠገነ ይሁን አሜን አሜን💒💒💒💒💕💕💕😚😚👍👍👍👍👍👍💕💕
@user-hl2ck4er9h
4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመን ይባርክ ፀጋውን ያብዛልህ!!!
@user-py2hc8um1e
4 жыл бұрын
ጸጋውን ያብዛልህ ቃለህይወት ያሰማልን ውድ ባለቤቴ
@jerryat3217
3 жыл бұрын
ተባረክ ውንድሜ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ተመስገን ተመስገን!!! ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ለዘላለም ትኑር በእምነት እንጽና ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ !!!!
@b.tyoutube8191
3 жыл бұрын
ወንድሜ በጣም ነው ማመሰግነው በእድሜ በፀጋ ይቆይህ በቤቱ ይፅናህ ይኔ አባት
@user-vt8zv8ig7x
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፀሎተ መላህክትን ያሰማልን ለወድማችን ለዳቆን ኤኖክ
@21istehiwet
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያበርታህ ወንድማችን ፍጻሜህን ያሳምርልን
@adisababa1570
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፀጋዉን ያብዛል ወንድማች ቃለወት ያሠማልን እግዛብሄር ይመሥገን👐👐👐💚💛💐💐💐💐💒💒💒💒💒💒
@Linda-ee5kv
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ፫
@ss-gu9ge
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ደጋግሜ አ ስማዋለሁ እንድ ሸድደው በጽሁም አስቀምጥልን ብዙ ወቻችን ይህን የማናውቅ አለንና 😢 እግዚአብሔር ልቦናየን ይክፈትልኝ
@almazboogal5260
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
@addseketemaw5549
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ💐💐💐💒💒💒በግዝት ቀንምይቻላልማለትነው ያምልኮት ስግዴት ወይኔ እኔስ ደካማነኝ ከኔየበረታችሁ አስቡኝ😢 በፀሎታችሁ ደካማዋ እህታችሁ ወለተ ትንሳኤ
@ssggsggs1515
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን
@user-pe9il2gy7w
3 жыл бұрын
በእውነት ወንድማችን በጣም አናመስግናለን እግዚአብሔር ያክርልን ያኑሩልን እንዳንተ ባኣካል የማሳይን እግዚአብሔር ያበዛልን ተባርክልን እግዚአብሔር ክክፍ ሁሉ ይጠብቅህ እመእምላክ ትባርክህ 🌺❤
@user-cy1xw9qr5n
3 жыл бұрын
ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቅር
@SaraSara-tt6fi
3 жыл бұрын
ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ አሜን
@salam5113
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ ውድ ወንድማችን
@hellinabebe424
4 жыл бұрын
እንካን፡ደሕና፡መጣሕ፡ዳቆን፡ሔኖክ፡እድሜይስጥል
@edenmeasho
4 жыл бұрын
አሜን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን🙏
Пікірлер: 861