#piolet #flight #travel
በዛሬው ቪዲዮ ከስራ የተባረረው ፓይለት እና ትልልቅ የአለም መገናኛ ብዙሃን እነ ቢቢሲ፣ ፍራንስ24, ሲቲቪ ኒውስ፣ ዘ ኢንዲፔንደንት እና ዘ ጋርዲያን ዜና እንዲያደርጉት ስላስደረገው ከስራ የተሰናበተበት ምክንያት እናጋራችኋለን! እናንተም ከዚህ ታሪክ የታዘባችሁትና የተሰማችሁን ብታጋሩን ደስ ይለናል!
In this video, we will share with you the reason for the fired pilot and the reason for his dismissal that made the world's biggest media outlets, BBC, France 24, CTV News, The Independent and The Guardian, make the news! We would be happy if you share what you have observed and heard from this story!
በዚህ ቻናል የተለያዩ ጠቃሚ ከጉዞና በረራ ጋር የተገናኙ፣ ከአቭዬሽና ቱሪዝም ጋር የተዛመዱ፣ ስለቪዛ ፕሮሰስና እና የኢሚግሬሽን ጉዳይ እንዲሁም ከኤርፖርት ጋር ቤተኛ የሆኑ ሃሳቦችና ቲፖችን እናቀብላችሁለን።
We provide various travel tips about airports, aviation, immigration process, visa applications, and flight-related quality tips & videos.
Негізгі бет ፓይለቱ ከስራ የተባረረበት አነጋጋሪ ምክንያት Why the Pilot terminated!
Пікірлер