የቅዱስ ሚካኤል ድርሳን ቀደምት እባቶቻችንና እናቶቻችን በመልአኩ ተራዳዒነት ሲጠቀሙ የቆዩበት ሃይማኖታዊ ትውፊት እና መጽሐፍ ቅዱሳዊም እውነት እግዚአብሔር ለልጆቹ የሰጠው ልዩ በረከት ነው በመሆኑም የተዋሕዶ ልጆች ሁላችን እንጠቀምበት እያልኩ ስለዚህም አገልግሎታችን እንዲዳረስ
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ የሚለውን ይህንን ቻናል ሰብስክራይቭ ሼር እና ኮሜንት በማድረግ በጎነትዎን እንዲያሳዩ ስል በትህትና አሳስባለሁ ።
የናንተው አባት
መጋቤ ስብሐት
Негізгі бет የሊቀ መላእክት የቅዱስ ሚካኤል ድንቅ ተአምር በመጋቤ ስብሐት
Пікірлер: 26