አሳ አጥማጁ መረቡን ጥሎ ተከትሎታል፡፡ እኛም ለምስጋና ሲሆን የተሻለውን ጥሪ እናከብራለን፡፡ እህታችን ዘማሪት ጽጌ ቤተሰቦቿን ለማስተዳደር ከምትሰራው ሥራ ላይ እመብርሃን ራሷ መልእክተኛ ልካ እንድትዘምርላት ጠርታታለች፡፡ እኛ ደግሞ ቤተሰቦቿን ልንደግፍላት እና ሙሉ በሙሉ ትኩረቷን ወደ አገልግሎት እንድታደርግ ማድረግ ይኖርብናል፡፡
1000185631692 ፅጌ ባየ አለነ
#Tsige_mariyam
#መልዕክተኛው #ሊስትሮ #ዘማሪት_ጽጌ
Негізгі бет 👉🏿የሊስትሮ እቃዬ ይናፍቀኛል‼️6 ዓመት ሙሉ እንጀራዬ ነው🙏🏻መልዕክተኛውን የላከችልኝ እመቤታችን 🔴ሊስትሮዋ ዘማሪት ጽጌ ✝️
Пікірлер: 32