KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
የሁሉ ፍቅረኛ ማርያም ሆይ ....
No video
Күн бұрын
የሁሉ ፍቅረኛ ማርያም ሆይ ....
Рет қаралды
18,938
Quanquayenesh Media
1
1
የሁሉ ፍቅረኛ ማርያም ሆይ
Жүктеу
Пікірлер: 197
@kikikikihahaha870
4 жыл бұрын
በስማም እንዴት ደስ ይላል ተዋህዶ መሆን መመረጥ ነው 💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️
@remieroumieh1514
3 жыл бұрын
Birab
@user-we2is8lx2d
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልል ላባቶቻችን ለዘማሪዎቻችን እግዚያብሄር አምላክ እድሜና ጤናይስጥልን
@SenaytGesese-vl6ox
Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእአቤትመታደለቹዉአኛንምለደጆያብቃንበሰለምወደአገራቺንመለስአመብዙሀንድግልእመቤቴማርያምእእእእእእእእእእእእእእእእእእእ
@SenaytGesese-vl6ox
Жыл бұрын
እእእእእእእእእእእእእእእእእእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@SenaytGesese-vl6ox
Жыл бұрын
ዞማሬመላክትያሰማልወድማቺንድግልትጠብቅህአሜንአሜንአሜንእእእእእእእእልልልልልልልልልልልል
@sofyabm2178
4 жыл бұрын
የታደለ ለበረከት እንዲህ ይደክማል የናታችን በረከቷ ከኛም ጋር ይሁን ለቤቷ ታብቃን👐👐👐🙏🙏🙏
@Gionawit16
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከታችሁ ይድረሰን እኛንም በሰላም ከስደት መልሶ ለዚህ ቅዱስ ስፍራ ያብቃን
@haimanotmnbiyiew8090
4 жыл бұрын
አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏💚💛❤️ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏
@sofiyamessaywondwossen704
4 жыл бұрын
አሜን አሜን እሜንንን
@mistreblrhanblrhansweet45
4 жыл бұрын
ድንግልየ ሁለየም ትጠብቅህ ልጆቺህን ታሣድግልህ ትዳርህን ትባርክልህ እዳታይነት ዘማሪ የብዛልን
@user-df2ow1ss6l
4 жыл бұрын
እፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል ተዋህዶ መሆን እመብርሀን ለዚህ አብቂኝ አዉጭኝ ከለዉበት በረከታችዉ ይደረሰን በፃሎት አትርሱን
@user-zk2sg2sw7e
4 жыл бұрын
አየ መታደል 😥😥😥 እኛ አለን እጅ እዚህ እይይይ እመብርሃን ለቅድስት አገርሽ አብቂን ስደተኛ ልጆችሽን
@natin3962
4 жыл бұрын
Amen
@memwaddd4257
4 жыл бұрын
አሜን፫ በእውነት ለስጋችን ስንስገበገብ ቀኑ መሸ
@user-pf9lr6gd8e
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ድንግል ማርያምን እናት አማላጅ አድርጎ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን 💚💛❤️😍💚💛❤️😍 ዘንዶ አስራ በዓታ ማርያም ለደጇ ታብቃን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 👏🏼👏🏼👏🏼እልልልልልልል 👏🏼👏🏼👏🏼እልልልልልልል 👏🏼👏🏼👏🏼እልልልልልልል 👏🏼👏🏼👏🏼እልልልልልልል 👏🏼👏🏼👏🏼እልልልልልልል 👏🏼👏🏼👏🏼እልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል
@beletudemeke6493
4 жыл бұрын
አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን ዝማሬ መላአክት ያሠማልን የተዋህዶ አገልጋዮች እግዛብሔር እድሜና ጤና ይሥጥልን ይሄን በሽታ አለም ከአለም ያጥፍልን
@Zagoy7952
4 жыл бұрын
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ብፀዕ አባታችን አቡነ መቃሪዮስ እግዚአብሔር አምላክ የማቱሳላን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ሌሎቹንም አባቶቻችን ያቆይልን እንዴት ደስ ይላል
@tsigeyimer1581
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እርስዎም የዘመናችን ቅዱስ አቡነ ጴጥሮስ ኖት በረከት በመላው ኦርቶዶክሳዊያን ላይ ይፍሰስልን
@user-lb2op2xf6u
Жыл бұрын
ፀጋና በርከቷ ለኛም በስደት ላለነው ይድርሰን ሉል ሰገድ ወድማችን እግዚአብሔር ያክብርልኝ ተዋሕዶ መሆን መን አይነት መታደል ነው ወድሜ ሉል ሰገድ በምትጓዝበት የተባርከና የተቀደሰ ቦታ ሁሉ ወለት ማርያም በማለት በጾለታችሁ አስቡኝ ሀገራችነን ሰላሟን ያምጣልን አሜን አሜን አሜን
@fentamesaf4501
4 жыл бұрын
ደስስስስ ሲል በማርያም መታደል ነው
@user-hc6rp3dm8c
4 жыл бұрын
ቅድስት ሀገሬ ኢትዮጵያ የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ያስራት ሀገር ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛልኝ ክፉሽን አያሰማን ጥላታችንንም ግፈኞችንንም አስታግሺልን እመብርሐን ስለ እናተ ቤተክርስቲያን ሰለ አንገት መስቀላችን እያለን እንገፋለን እንታረዳለን እንሰደዳለን በቃ በይን እመ አምላክ ወላዲት አዛኝቷ ሆይ💒
@suhailanaser3941
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ምን ይከፈለዋል ለአምላካችን ምስጋና ብቻነዉ ተመስገን ቃል ይህወትን ያሰማልን ያገላግሎት ዘመናችሁ ይባርክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@tigisttizazu1165
4 жыл бұрын
ወይ መታደል በረከታችሁ ይትረፈን እንደዚህ በጭቃ እንደናተ በብዙ በረከት ባልጠግበው ትንሽ መንገድ ነክቶኝ በረከት ናፈቀኝ
@genettube527
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ለቦታው ያብቃኝ ለበረከቱ ተካፋይ ያድርገኝ አሜን አሜን አሜን
@genetkidane2053
4 жыл бұрын
እለለለለለለለለለለለለአእእእእእእእእልልልልልልልልል ብታሚይ ደሰ ዝብል አምላኸክ አቦእ የብጽሐና ናይ አዴና ማርያም በረከት አይፈለየና አሜን አሜን አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽♥️
@user-tp2ig4mq1t
3 жыл бұрын
ታድላችሁ በጸሎት አሰቡን እኛም ለደጇ እድንበቃ እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ ሰደተኛችን ጠብቅልን በእዉነት አባታችን ብጹኤነታቸዉ የእኔ ታታሪ እርሁርሁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሺ አመት ይኑሩልን ላንተ ደረሰች የሁሉናት እናት ለታመሙት ሁሉ ትድረስ ወንድሜ
@user-kl5gr9bd2y
4 жыл бұрын
እፋፋፋ እንዴት ደስ ትላላቹ ከእንባ ጋር የተከታተልኳቹ በስደት ያለነውንም በሰላም በጤና ለአገራችን አብቅቶን ባታ ማርያም ለደጇ ታብቃን
@askalsisay1601
4 жыл бұрын
የስላሴ ባሪያ ነኝ ወንድማችን ሉኡል ሰገድ እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይወትን የሰማልን በጣም ነዉ ደስየማለዉ ንሩልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@etihopiainbible6830
4 жыл бұрын
የእናታችን የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እኛን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆችን ይጠብቀን ያብዛን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሳማልን ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረት እጁ ይዳብሰን በምህረት ዓይኑ ይመልከተን!!!!!
@meklitalemayehu4653
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንዴት ደሰ የሚል ነው በረከታ ይደርብን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን ።
@mahmoudshamas5512
4 жыл бұрын
ድንግል ማርያም እናቴ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው ደስ ያለኝ እሄን በማዬቴ እኔ የምኖረው ማዳምቤት ነው ሊባኖስ እና እኔ ወደስደት ሀገር ስመጣ ማበብ መፃፍ ሳላዉቅ ነው የመጣሁት አሁን ግን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ማርያም እናቴ ናት እመ ብርሃን ለሀገሬ አብቂኝ ባታ ማርያም እንድመጣ ፍቃድሽ ይሁን አሜን አሜን አሜን ትርሲት መድን ነኝ አባቶቼ በፀሎት አስቡኝ ደስብሎኝ ደጋግሜ ነው ያዳመጥኩት አመሰግናለሁእልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-bk9zq2wq3k
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏 አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
@heyabwoldu8512
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ተመስገን ክብር ምስጋና ይድረሰዉ የሰራዊት ጌታ ወንድማችን ለዚ ያበቃህ ምን ይሳነዋል ፈጣሪ ሁሉም ይቻለዋል ወለላይቱ ድንግልማርያም ይክበር ይመስገን ስሟ መጨረሻህ ያሳምርልህ ፈጣሪ🙏🙏🙏
@user-xj3wo4rd2z
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ መሆን መምረጥ ነዉ አንኳን ለዝህ አደረስህ ወንድማችን ሉኡሌ ልጆችህ እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግልህ አንድሁም ወድ ወንድማችን ድያቆን ሃይለ መንግስቱም አንዳተ ከተኛበት ተነስቶ ለምስጋና ያቁመዉ አምየ ወላድት አምላክ ትፈዉሰዉ ለኛም በስደት ያለን በፆሎት አስብን ወደ አገራችን ተመልስን ለድጁ እንዳበቃን
@hawinelovetube4980
4 жыл бұрын
አሜንንን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን
@tatitati4682
4 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን
@user-dx7zd3nx6f
3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተዋህዶ ለዛላእለም ትኑር
@belenyemaryamlij3081
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏 እልልልል እልልልልልል እልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሠማልኝ🎤👏👏👏👏👏👏
@siitalk8084
4 жыл бұрын
እሰይ እሰይ እልልልልል ምንኛ መታደል ነው ይህን በረከት መካፈል እናንተን የባረከ ልኡል እግዚአብሔር እኛንም ከስደት መልሶ የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን ደጁ ለመቆም ያብቃን አሜን
@selamselamtube7005
4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውዱ የተዋሕዶ አገልጋይ..... በረከትህ ይደርብን.....
@tube-ty8pq
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል እኛንም የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን 😭😭😭😭😭😭😭
@user-zw4tz1ws8m
4 жыл бұрын
ሰላም የክርስቶስ ቤተሰቦች የእናቱ እናታችን የቅድስት ድንግል ማሪያም ያስራት የበኩራት ልጆች እንደምን ዋላችሁ እንኳን በዛሬው እለት ታስበው ለሚውሉት ዓመታዊ እና ወኅራዊ የቅዱሳን ክብር ባዓላት በሰላም በጤና አደርሳችሁ አደርሰን አሜን ፫ እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማል በእውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ አባቶቻችንን ዘማሬያን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እናመሰግናለን
@mahiyeamanuellij8134
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን💔🙏💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔🙏⛪💔🙏🙏🙏🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💘💘👏👏
@tgabytgaby6977
4 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን
@manalegsadick2561
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልዝማሬመላእክትያሰማልን።ልኡሌበውነትእግዚአብሄርየተመሰገነይሁንከዛስቃይወተህየሁለትልጆችአባትበመሆንህበጣምደስብሎኛልድንግልንከነልጇያመነይድናል።ፈጣሪአሁንመሙሉጤናይስጥህልጆችህንምያሳድግልህ።እኔምወደሀገሬስመጣባእታደጇመጥቼእንድባረክያብቃኝልኡሌጸልይልኝ
@user-ru8mm5ff7d
4 жыл бұрын
ምንመታደልነው እኔስ ቀናው በናንተ ለደጇ ታብቃሽ በሉኝ እናንተንም ለድጇ ታብቃችሁ ሉሌ እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜጤናውን ያድልህ ዘርህይባረክ ብዙ መንፈሳዊ ቦታዎችን ባካል ባልሄድም ይህው እቤቴ ድረስ አምጥተህልኝ እያየውሁ ነው ተባረክ እማምላክ ጤናህን ይስጥህ ውዱ ወድሜ
@sak8758
4 жыл бұрын
ውይ መታደል ተዋህዶ መሆን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ut9hr1ry9u
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል ምን አይነት ፍቅር ነው እንኳን ተዋህዶ ሆንኩኝ አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን በረከቱ ይድረሰን
@AbebechMoges-uc7sb
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከታችሁ ይድረሰኝ
@user-tg2zk9zs5v
4 жыл бұрын
ሉሌ ቋንቋዬ ነሽ የአገልግሎት ዘመንህ አብዝቶ ይባርክልን ብፁዕአባታችንም በረከትዎ ይድረሰን 🌺❤🌺🌺 ተዋህዶ ገና አለም ትሞላለች አይደለም የአስራት ሀገሯ ይቅርና🇨🇬⛪⛪⛪🌺🌺🌺
@selamgebra9727
4 жыл бұрын
enkon des aleh
@shaikzahra6304
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬመላክትያሰማልን
@beletuwondimalem8698
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@azarazar9918
4 жыл бұрын
አልሌል
@asiopiaasiopia6408
4 жыл бұрын
ፀጋው በርከቱ ለእኛም ለስደተኞቹሁ ይድርስልን
@asiopiaasiopia6408
4 жыл бұрын
ይከበር ሉሌ ይመስገን ሁላችንም እመቤቴ እኛንም ትፍውስን
@plusservicse166
4 жыл бұрын
Zimare mela'ikit yasemalin rejim idime yistilin🙏🙏🙏
@dgjfhjgjfjg606
4 жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏የተዋህዶ፡እንቁ፡እመብርሀን፡አድሜና፡ጤነ፡ትስጥህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ayalmganeth2679
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@user-vh2zh6mp9y
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያስማልን እንድሜ እናጤና ይስጣችሁ አሜን አሜን አማን አባታችን ለእኝም በረከቱ ይድርስን
@sabahailemikael2425
4 жыл бұрын
Elelelelele esye Lula enqane desi alehi ejeg betame desi yelale! Emebata ahuneme Abezeta tibarikihe. Eqane Mariyame marechesh. Zemenachehune Emebata tibarikewo. Rejeme edema ketanagare. ❤❤❤❤
@mikides.biklebikli2138
4 жыл бұрын
እሰይ ትክክል በውነት ወድሜ ዘማሪ ልኡል ሰገድ እግዚአብሔር እመ አምላክ ትጠብቅልን 🙏🙏🙏☝
@samrycell2606
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንቃለ ሂወት ያሰማልን ምንግሥተ ሰማይት ያስገባል ን
@samrawetyemerymelege7437
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vz1zq5ke9c
3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን አሜን።አልልልልልልልልልልልልልልል
@user-iq9ld8ew7g
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያስማልን. እኛንምንለሀገራችን ታብቃን ባእታለ ማርያም ለደጆ ታብቃን
@OmanOman-fz8sh
4 жыл бұрын
ቃለሂወትያሰማልን:እባክሽ:ለኛም:ለስደተኛች:ጸልዩልን
@galnnetirfe8153
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏👏👏👏
@wu6219
4 жыл бұрын
እምዬ ተዋሕዶ ለዘለዓለም ኑሪ እንዴት ደስ ይላል የተዋህዶ ልጅ በመሆኔ ኮራሁ
@dubaidubai8085
4 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለእናታችን ድንግል ማርያም ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@aayahzewdo1746
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል
@zemnaygetu1172
4 жыл бұрын
የአባቶቻችን በረከት በሁላችንላይ ይደርብን
@ortomezmurtube7181
Жыл бұрын
በረከቷ ይደርብን
@mekadsm8399
3 жыл бұрын
Elllelllell Berketwu legam Ydresen Amen
@aresamabirnanu9385
4 жыл бұрын
በሰላም ለደጇ ታብቃኝ እናቴ እመቤቴ አዛኝቷ
@pezapet411
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንን በረከታችኩ ይደራብን
@aynalemaynalem6556
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከታ ይደርብን
@user-mp3ug8tm5b
4 жыл бұрын
በሰደት ያለነው በሰላም በጤና የሀገራችን መሬት ለመርገጥ ቅዱሰ ፈቃዱ ይሁንልን🌿🌿🙏🙏 አሜን አሜን አሜን።።።
@aayahzewdo1746
4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ወንድሜ
@netsanetnetanet1233
4 жыл бұрын
በረከታቸው ይድረሰን
@kalbak4392
4 жыл бұрын
ቃለሂወትያሠማልአሜንአሜንአሜን
@proudorthodoxchristian6351
4 жыл бұрын
ብፁ አቡነ መቃሪዎስ እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን ።💚💛❤ ሉል አንተንም ከነቤተሰብህ እግዚያብሔር ይጠብቃቹ እንቁ የተዋህዶ ልጅ. ሉልዬ።
@user-sf2eb4qu9o
4 жыл бұрын
እልልልልል እንኳን ደስ አለህ ሉሌ እንኳን ማርያም ማረቻት ለህታችን
@adcotech6381
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@user-fc7qx9so8s
4 жыл бұрын
በረከታቹ በረከታችን ይሁን🙏🙏🙏
@birtukbirtuk72
4 жыл бұрын
Amen👐😢 Amen👐😢 Amen👐😢
@user-ub4oh9id3z
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል አመቤተ ለአገሬ አብቂኚ
@user-vh2zh6mp9y
4 жыл бұрын
ድንግል ሁሌም ትጠብቃችሁ
@kifledereje5917
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏
@bontujesus652
4 жыл бұрын
Elelelleeeellelelellelelelele
@azebewaltawu5049
4 жыл бұрын
amen amen amen kalhywatn yasmaln enanem kasdt maleso ledga yabekan kaberkata yekefaln
@user-xd3ey7zn1l
4 жыл бұрын
ምንኛ መታደ ነው ለበርከት እንዲህ መድከም እኔ ከንቱ ለስጋዬ ስሮጥ ቀኑ መሸ 😭😭😭ጌታ ሆይ ወደ ሀገሬ መልሰኚ ልኡሌ የገልግሎት ዘመንህ ይባርከ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በርከታችሁ ይደርብን🙏🌿🍀🍀🌿🍀🌿💒
@hanna8382
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን💚💛❤😇😇😇🇪🇹🇱🇧🇱🇧🇱🇧
@shewasamuel530
4 жыл бұрын
Egziabher yemesgen zemare melaeket yasemalen wendemachen ke sedet meleso le gubaechu yadresen bereketachu yedresen amen
@user-xy8if6dy3j
4 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ሉሌ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርልህ
@user-xe1iy6co7i
4 жыл бұрын
Elelelelelel Elelelelelel 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 Zimare Malykit Yasamelin 🙏🏻🙏🏻🤲🤲🤲❤️❤️❤️
@zemnaygetu1172
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላይክትያሠማልን ቃለህይወቴያሠማልን
@asterkebeadi5848
4 жыл бұрын
እልልል እልልል እልልል ዝማሬ መላይክት ያሠማልን
@dhdhgkgkj8344
3 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጣታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እኛንም ከስደት መልሶ ለዚህ ያብቃል ጨርሶ ይማረን
@Gc-vm4kq
4 жыл бұрын
በስመአም ደስ ይላል ከናፈቀኝ አንዱ ነገር በኖር የጭቃ መንገድ
@user-fg5nx4tj8d
4 жыл бұрын
ለአባቾቻችን እረጅምምምምምምም እድሜ ያኑርልን
@alemsewenga7740
4 жыл бұрын
እንኳን አደሳችሁ ውድ የተዋህዶ ቤተሰቦች እፍፍፍፍ ስናምር ሉሌ እንኳን ደስ አለህ ለዚ ቀን ላበቃችህ እመ ብርሃን ክብር ምስጋና ይግባት በአታ ለማሪያም ለደጅሽ አብቂኝ
@WjwjJjj
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ወንድማችን እንኮን ደስ አለህ ወንድማችን ደስ ሲል ቦታው
@etanutube
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለክ ሁለተኛ ልጅ አገኘክ እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ እኔም ሐገሬ ስገባ የመጀመርያው እቅዴ የባህታ ማርያምን ደጅ መርገጥ ነው እናመሰግናለን ሉሌ
@abcdefgh6554
4 жыл бұрын
Amennn
@destadebelle3959
2 жыл бұрын
Elelelelelelelel Elelelelelelelel Elelelelelelelel 👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛
@brtgalaaaa6680
4 жыл бұрын
Elelelelelel elelelelelele eleleleleleldle
@AhmedAli-gn4eb
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን
Пікірлер: 197