በዚህ ቪዲዮ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በምድር ላይ የነበራትን የመጨረሻዎቹን ዓመታት የኖረችበትን ቤት እናያለን።
ጌታ በዕለተ አርብ በመስቀል ላይ ሆኖ ለቅዱስ ዮሐንስ " እነኋት እናትህ " ብሎ በአደራ ከሰጠው በሁዋላ ወንጌላዊው ዮሐንስም ወደ መንበረ ጵጵስናው ወደ ኤፌሶን እመቤታችንን ይዟት እንደመጣ ይታመናል።
ኤፌሶን ከቅዱስ ዮሐንስ በኋላ ጢሞቲዎስ በመንበረ ጵጵስናው ላይ ተሹሞ ያገለገለባት ከተማ መሆኗን ልብ ይሏል።
Негізгі бет የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቤት ( The house Of Virgin Mary)
Пікірлер