KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
የመጀመሪያ እርግዝና የልጅ እናት ልሆን ነው
Күн бұрын
የመጀመሪያ እርግዝና የልጅ እናት ልሆን ነው
Рет қаралды
414
TGT Ethiopia
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 25
@frieyoutube
Жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል ደሞ ስጠፉ አሳስባችሁኝ ነበር እመቤቴ ማርያም በሰላም ታሳቅፍሽ ውዴ አይለያችሁ በፍቅር ያኑራችሁ😍😍🙏
@mesi2112
Жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ደስ ይላል ቲጅየ ፍጣሪ ለሁላችንም ለዛክ ያብቃን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@mestitube8444
Жыл бұрын
ቲጅየየ ስትጠፊ ጠርጥሬ ነበር እመብርሃን በሰላም ውለጅ
@Melkamtube2022
Жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ ቲጅዬ&ከዜሮ እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ውድ ደስታችሁ ደስታሽምችን ነው እግዛብሄር አምላክ ከጎንሽ ይሁን 😘❤🙏
@bzuyebzuye5614
Жыл бұрын
ቲጂዬ ከዜሮ እንኳን ደስያላቹሁ የኔዉዶች በጣም ደስብሎኛል የኔልዩወች 😘😘❤️❤️ወልዳቹሁ ለመሳም ያብቃቹሁ ❤️❤️
@EthioAlema
Жыл бұрын
Congratulations 🥳🥳🥳 my beautiful sister God be with you all 😚💝😚
@astutube
Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ
@mes725
Жыл бұрын
ስላም ውዴ ቤተስቤች እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ያስባችሁን ስለተሳካላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ብሎኛል ክርስትናውን እድስጡን ልል ነበርኮ ጋደ 😊😊
@TGTEthiopia
Жыл бұрын
እናመሰግናለን መሲአችን
@ethiopiahageretigist6237
Жыл бұрын
ዋው ቲጂዬ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ
@meazi.yemerewa
Жыл бұрын
ሰላም ቲጂሻዬና ከዜሮዬ እንኳን ሰላም መጣችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ቲጂሻዬ የሆድሽን ለጀርባሽ ያርግልሽ በሰላም ውለጅ አይንሽን ለማዬት ያብቃሽ 🙏🙏🙏
@mekditube7654
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቲጂዬ &ከዜሮ እንኳን ደስ አላችሁ ❤😘😍
@netsanetmedia21
Жыл бұрын
ቲጅየየየየየ እንኳን ደስ አለሽሽሽሽ
@maeritube21
Жыл бұрын
ቲጂየ የኔ ውድ ከዜሮ እንኳን ደስ አላችሁ🙏😍😍ወልዳችሁ ሳሙ🙏😍
@salamalemu3423
Жыл бұрын
እምወዳችሁ እንኳን ደስያላችሁ ደስታችሁ ደስ ብሎኛል እግዚያብሄር ይመስገን ደስ የሚል ነው ደሞ እድለኞች ናችሁ ከዜሮው ኢላማ አትስትም አንደኛ ብያለሁ
@tsehayabizuneh
Жыл бұрын
ሰላም እንኳን ሰላም መጣችሁ ቤተሰብ አድርጊያችሁ አለሁ ለቤታችሁ አደስ ነኝ ዋወ ደስ ትላልችሁ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅር አላህ ይስጠን
@eto6852
Жыл бұрын
ቲጅየ የኔ ዉድ እንካን ደህና መጣችሁ መልካም የርግዝና ወራቶች የኔ ዉድ እህት🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Azzistyle
Жыл бұрын
ሰላም ቲጂዩ በጣም ደሰ ይላል እንኮን ደሰ አላችዉ❤❤❤❤❤
@destakeremela3591
Жыл бұрын
እኳን ደስ አላችሁ ውዶቸ😍😍😍😍
@tgtube1261
Жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ቲጂዬ ከምር በጣም እያሰብሁሽ ነበር በውስጥ ሪከርድ ላደርግ ብዬ ጊዜ አጣሁ እያመላለስኩ ምን ሆኑ ብዬ ነበር ፈጣሪ ይመስገን ምርጥ ቤተሰቦቻችን በደስታና በሳቅ ከች ብላችኋል ክብር ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን ወልዳችሁ ስትስሙ ያሳዬኝ ከምር እወዳችኋለሁ 😍🥰😍😍
@ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ
Жыл бұрын
ሰላም wooow
@mesretasfaw464
Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ቤተሰቦች
@zematube1219
Жыл бұрын
የመጀመሪያ እርግዝና 😂 የመሀለኛውስ? 😂😂😂😂
@aynalemabera6721
Жыл бұрын
tgya enkuan des alshe marr
@mazitube6871
Жыл бұрын
ጠፋችሁ እኮ
Пікірлер: 25