በዳሽ ቦርድ ዙሪያ የሚያጠነጥኑ 25 መሠረታዊ ጥያቄዎችን ከነመልሶቻቸው ይዘን ቀርበናል።ይህ ቪዲዮ ለመንጃ ፍቃድ ተማሪዎች ተጨማሪ አጋዥ መማሪያ በመሆን እንደሚያገለግል እናምናለን ።#ዳሽ ቦርድ #cardashboard #menjafikad
በዚህ ቪዲዮ ለመንጃ ፍቃድ ተማሪዎች የሚጠቅሙና የሚያግዙ መሠረታዊ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው በቆንጆ አቀራረብ ተሰናድቶ ቀርቧል።
ይህ ቪዲዮ ለመንጃ ፍቃድ ተማሪዎች ጠቀሜታው የጎላ ይሆናል ብለን አዘጋጅተን ስናቀርብ ብቁ አሽከርካሪዎችን በማፍራት ሂደቱ ላይ የድርሻችንን ማበርከት በመቻላችን ደስታ ይሰማናል።#የመንጃፍቃድ ጥያቄዎች #menjafikadfetena#drivinglicence #መንጃፍቃድ #fetena#menjafikad#fikad#menjafikadfetena
Негізгі бет የመንጃ ፈቃድ ጥያቄዎች - በዳሽ ቦርድ ዙሪያ 20 ጥያቄዎች
Пікірлер: 40