KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
#የአመሻሽ_ምርኩዜ
Күн бұрын
#የአመሻሽ_ምርኩዜ
Рет қаралды
88,056
Minber TV
1
1
#Copyright @MinberTV
t.me/joinchat/...
Жүктеу
Пікірлер: 628
@hanahosaye9480
3 жыл бұрын
እኔ ክርስትያን ነኝ ግን ነሽዳዎቸን በሬድዮ ሁሉ ስሰማ በጣም ደስ ብሎኝ የው ምሰማው በጣም ነው የምወደው የማከብረው ነብሱን ይማረው 😭😭😭😭😭
@hawamustafa9310
3 жыл бұрын
እኛም እንወድሻለን እናከብርሻለን እናመሰግናለን 👍👍👍👍👍
@sumayaonline3608
3 жыл бұрын
አሏህ ይውዳዲሽ
@neimatemam1204
3 жыл бұрын
እነመሰግነለን
@NoMore0768
3 жыл бұрын
፡አላህ ቀናነትሽን ይጨምርልሽ
@user-nj1rx4bz9n
3 жыл бұрын
@@sumayaonline3608 እሱን ክዳነው እሚወዳት ድጋይ እራስ
@hawabentbaba9587
3 жыл бұрын
ወላሂ እኔ ማመን ነው ያቃተኝ ነሽዳወቹ በጣም ውስጤ ናቸው በጣም የምወደው ሙሽዲ ነበር አላህ ይዘንለት የጀነት ሙሽራም ያድርገው መልካም ስራወቹንም ይቀበለው ሁሌም በልባችን ትኖራለህ የኛ መልካም ሰው💔😭
@ekramyimam4895
3 жыл бұрын
ከባድ ነው ሀዘኖ ማሜየዋ አላህ ይዘንለት እኛንም አላህ አሟሟታችንን ያሳምርልን😢😢😢😢🙏
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ
3 жыл бұрын
አሚን
@sofiya3694
3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@user-oq4ml5ov5o
3 жыл бұрын
አሚን😢
@hindobasheer9896
3 жыл бұрын
አሚን😥😭
@dnhhdj119
3 жыл бұрын
አሚን
@እራዲነኚየመርሠዋ
3 жыл бұрын
ረሒሙ ጌታችን ይዘንልህ ማሜዋ ሁሌም በልቤ ውስጥ ነህ ነሽዳዎቹ በእኔ ላይ ትልቅ ሚና ተጫውተዋል 😓
@bedryaabatulem5044
3 жыл бұрын
Ameen
@ahah3482
3 жыл бұрын
😭😭😭😭
@nayeemakfn5740
3 жыл бұрын
አሚን ወላሂ እኔም ነሺዳዎቹን በፍቅር ነው ምስማቸው
@teybadino2663
3 жыл бұрын
ወላሒ በጣም አዝኘያለሑ አላሕ ጀነተል ፊረዶስ ይወፈቅዉ ያረብ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@fatimahfatimah4578
3 жыл бұрын
😭😭😭😭🤲اللهم اغفر له وارحمه
@zd9022
3 жыл бұрын
አሚንን ያረብ የኔም ቀን አንድ ቀን ናት አሏህ መጨረሻችን ያሳምረንል
@Habeshaknitting
3 жыл бұрын
እንኳን ሙተህ እና በሂዎት እያለህም ነሽዳዎችህን ስሰማ አልቅሺ አልቅሺ ይለኛል ውዱ ያገሬ ልጅ አላህ በጀነተል ፊርደውስ ያበሽርህ ተውበትህ ያስቀናል 😭😭😭😭😭
@tofik-yube8405
3 жыл бұрын
በእስልምናዬ እምኮራበት አደኛውና ዋናው የቀብር ስርአቱ ነው ለቅሶ የለ ጫጫታ የለ ሴቶች የሉ አደብ ባለው ይቀበራል ኡስታዝ አብዱል መጅድንም በዱአ አስቡት አላህ ይራህማቸው
@ፋጡማኒእማቱልእስላም
3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ
@mubarekgobena5903
3 жыл бұрын
በተውበቱ እንዴት እንደምቀናበት, አላህ ለኔ ተመለስክ ብሎ እንግዳው ያረገው ዘንድ ልመናዩ ነው::
@هديةهدية-ب6ك
3 жыл бұрын
አላህ ይዘንልህ ማሜ ትልቅ አስተማሪየ ነበርክ ሁሌም አስተማሪየ እንደሆንክ ትኖራለህ አላህ የጀነት ያድርግህ የነብዩ ን ጉርብትና አላህ ይወፍቅህ እዝነትህ የሚለው ነሽዳ ለኔ እመስለኛል ሱበሀን አላህ ይህን ነሽዳ ስሰማ ለመጀመሪያ ግዜ ለምን አላህ ከነበርኩበት የጨለማ ሂወት ወደብርሀን ያመጣኝ ያኒ ነበር የገባኝ ያአላህ ማሜን ጀንትን ወፍቀው
@naela9429
3 жыл бұрын
ህይወት ትርጉም አለው ትርጉም ከታሰጠው 😥💔 አለህ ጃናተል ፊርደውስ ይወፍቅህ መሜ ያረብ መጫረሸችን አሰምርልን
@ameenaqq4053
3 жыл бұрын
ተራው ሆነ ሲከፍኝ መገድ ሲጠፈብኝ እመስገጃሽ ላይ ታገሽ እሚለው ነሽዳው ብርታቴ ነበር አላህ ይዘንልህ 😭😭
@ኡሚ-ሐ9ዐ
3 жыл бұрын
አላህ ይዘንለት ቀብሩን ኑርር ያርግለት የኛንም መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን ያረብብብ
@ኡምፋጡማ
3 жыл бұрын
ማረፊያውን ጀንትፍርዶስአላህያድርገለት
@ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ
3 жыл бұрын
አላህ ጀነተል ፍርዶስ ያጎናፅፈው
@sus2475
3 жыл бұрын
አላህ የጀነት ይበልህ ከወድካቸው ረሱላችንም ጎረቤት ያድርግህ ከስራዎህም የማረሳው *ኡለማው* የሚለውን ነሽዳ ለኔ ይለያል
@semirahassen593
3 жыл бұрын
ኢላሂ የረሱልን ጉርብትና ወፍቀው😭😭😭
@badrimustafa888
3 жыл бұрын
Ammiin yaaa Rabbiii
@ዘይነብሙሀመድየድንተማረድ
3 жыл бұрын
አሚን ያረብ።
@kustr5728
3 жыл бұрын
Selelahu aleyihe weselem
@haikmedia9729
3 жыл бұрын
ለአላህ ብለክ ዱንያዊውን ትተካል አላህ ጀነተል ፊርዶስ ጨፌው ያኑርክ!!
@ሉሊትነኝየማሚናፋቂሉሊትነ
3 жыл бұрын
ነሽዳወቹው ውስጤ ናቼው መልክት አለው አባታችን ማሜ አላህ የጀነት ይበልህ እኛንንም መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ ሁላችንም ሞቹች ነን
@Asma-vu3zw
3 жыл бұрын
አለህዎይ በሰፊ ጄነትክ አኑረዉ
@abdellahhussen3292
3 жыл бұрын
ወንድማችንን አላህ የጀነት ይበለው። ትረካ አቀራረቡ እስከመጨረሻ እንዳይ ስላረገኝ ሚንበርን በሙሉ ሳላመሰግን አላልፍም እውቀት ይጨምርላችሁ
@hasenwali6343
3 жыл бұрын
إِنَّا لِلّهِ وَإِنَّـا إِلَيْهِ رَاجِعونَ
@ዘህራቢንትአወል
3 жыл бұрын
😭😭😭አሏህ ጀነት የወፍቅህ ከደጋጓቹ ባሪያ አሏህ ያድርግህ
@ጨረቃ4212
3 жыл бұрын
አሏህ ይራሀምክ ማሜዋ የኛ እንቁ. አሏህ ቀብርህን የጀነት ጨፌ ያድርግልህ. ከደጋግ ባሮቹም ያድርግህ.
@keribintbaba3489
3 жыл бұрын
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን አላህ ይዘንለት ቀብሩን ያስፋለት ሞቱ ስንባል ለማመን የሚከብደን የኛዎቹስ መጨረሻ እንዴት ይሆን😥😥ዛሬ አልቅሰን ነገ የምረሳው በብዙ ነገር ቢዚ የሆንን ሞትን የረሳነው እኛስ መጨረሻችን እንዴት ይሆን ኢላሂ መጨረሻችንን አሳምርልን በቀጥተኛው መንገድ ውሰደን
@ሞጣመቸምየማረሳሽየልቤስብ
3 жыл бұрын
የኔአባት አላህ በራህመቱ በእዝነቱ ከደጋግ ባሪያወቹ ያድርግህ
@toybaloveyoutub1991
3 жыл бұрын
እኛስ ለነገ ቤታችን ምን አዘጋጂተናል ሞት ሲመጣ አያማክር ድገት መጥቶ ይወስደናል።።። እናም ለዛሬ ወይም ለነገ ስንቃችን እናዘጋጂ።።።
@tofik-yube8405
3 жыл бұрын
እና ሊላሂ ወኢና ኢላይሂ ራጅኡን አላህ ይራህመው ያረብ እሟሟታችንን ያሳምርልን መጨረሻችንን ያሳምርልን
@addismyway64
3 жыл бұрын
አላህ ቀብርህን ኑኑኑኑኑር ማረፊያህ በጀነተል ፍርዶስ ያርግልህ ስራዎችህ በኔ ላይ ብዙ ሚና ተጫዉቶዋል😭😭😭😭😭
@awasijemal4151
3 жыл бұрын
Rahemuk Allah ,Lets not Forget his family,Inshallah.
@abebamedia3794
3 жыл бұрын
አሏህ የጀነት ይበልዉ እኛንም ማረን
@user-dg4tj8pm5z
3 жыл бұрын
ሙሀመድ አወል ሶብረኛው አላህ ይርሀምክ መግቢያህን ያስፋልክ ለቤተሰቦችክ መፅናናትን ተመኘሁ 😥😥 ምንም እንኳን ህይወትን እንደተ ባላውቅባትም ግን ትግስትህ ሁሌም ዉስጤ ነው!
@zahibkhyat5749
3 жыл бұрын
አዉ ሁሉም በተራዉ ይጠራል ለቀደሙን አዛኙ ጌታችን በራህመቱ ይቀበላቸዉ ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን
@naela9429
3 жыл бұрын
ምነው አይነፍቁ 😥 ህይወት ትርጉም አለው ትርጉም ከታሰጠው ፊዳካ😥 አሀዱን አሀድ አብዳለህ ሁዘይፈ በሚያልቃው ቢረችን ያመያልቅ አኬረ ከይር ፈለጊዎች ኑ በገረ እንስረ
@mereyemosman3525
3 жыл бұрын
'ወ
@rhamethabtemuyoutube7632
3 жыл бұрын
إنا لله وإنا إليه راجعون😭😭 የእውነት በጣም ነው የደነገጥኩት አላህ በጀነተል ፍርዶስ ያኑርህ ያረብ!
@nejatabdella4725
3 жыл бұрын
የኔ ወንድም አላህ የጀነት ያርግ ያረብ
@SumeyaSumya
3 жыл бұрын
የአላህ
@husstemam9290
3 жыл бұрын
አላህ የጀነት የያርግ
@ሙፍቅርሙፍቅር
3 жыл бұрын
በእውነት አዝንኩኝኢናሊላሂ ወኢላሂራጂኡን
@user-ek2np8de7t
3 жыл бұрын
አላህ የጀነት ሙሽራ ያርግህ ወንድም አለሜዋ😢😢😢😢
@FF-ot5mg
3 жыл бұрын
አለህ ይዘንለት ያሱ ነሽደውች አደቸውም አይጠሉም አለህ መልከም ስርውን ይቀበለው ማሜ ምርጥ ስው አጅብ መይሞት የለ ሞት ሀቅ ነት በስመው ግዜ በጠም ነበር ያደነገጥኩት አለህ ይዘንለት መርፍያውንም ጀነተል ፍርዶስ ይበለው ያርብ ለቤተ ስቡነ በሱ ለዘነ ሁሉ ፆነቱን ይለግስቸው
@ቢንትሙሀመድነኝ-ገ9ለ
3 жыл бұрын
ረሂሙላህ ማሜዋ አላህ ይዘንልክ ሀቢቢ በጣምነዉ ያዘንኩት አላህ ማረፊያክን ፊርደወስ ያድርግልክ
@user-nh8sr9wx6u
3 жыл бұрын
አላሕ የጄነትን ፈርዶስ ይወፍቀዉ የምንወዴዉ ሙሐመድ አወል የማያስረሣ ሥራ አለዉዉ
@haweekwt7302
3 жыл бұрын
አላህ ጀነተል ፈርዶሰ ይወፍቀው ያረብ 💔💔አላህ ኻቲማችንን አሰምረው ያረብ
@umerumer7974
3 жыл бұрын
Subhanallah allah yasmechih wendimachin yegnanim mecheresha yasamirilin.
@shamshamid9478
3 жыл бұрын
አላህ የጀነት ያርግህ አባታችን ሁላችንም ተከታዮችህ ነን
@sumayahusen4970
3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔yaa allah amanu dadhabe yaa allah rahmata kee godhiif nule nuu qajelchii💔💔😭😭😭
@hadyah44
3 жыл бұрын
ማሜዋ አላህ ጀነቱንአይፈግህ ያረብ በአካል ሳታቃቸው ካወደስካቸው ነብይ እዴሁም ሷሀቦቻቺው ጎንያርግህማሜ ኢሻአላህልጆቺህአርገው በስምህመስጊድ ያሰሩልህአላህያሳድጋቸው 😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔ወላሂ ልቤ ተሰበረ እኔምአባቴን ከ13አመትበፊት አባቴን እኳንሞተህ በሂወትእያለህ ታሳዝነኝነበር በቃ ማሜ ዛሬ አተከኛጋር አይደለህም በአካል ብትለየንም በልባቺንሁሊም ትኖራለህ ማሜ አፈርይቅለልህ
@saraahemd9525
3 жыл бұрын
አሰላሙ አሌይኩም ሱብሐናአላህ አላህ የጀነት ይበልህ ማመን አቃተኝ (ያአ ረህማን መጨረሻኤን አሳምርልኝ አሚን)
@modinaibrahim685
3 жыл бұрын
አላህ በጀነት ያበሽረው ተደጋግ ባሮች ያድርገው ያረብ
@አልሚየሀይቅልጅ
3 жыл бұрын
አላሕይረሐምሕአባቴ
@tubu1033
3 жыл бұрын
አላህ ይዘንልህ እኛም የአላህ ነን ወደሱም ተመላሾች ነን ያረቢ መጨረሻችንን አሳምርልን አላህ ጀነትን ይወፍቅህ
@zizibaltena5439
3 жыл бұрын
አባቴዋ አላህ ይዘንልህ መቼም አትረሳም ቤትክ ይሰራልህ በፊርዶስ ይሁን እኛም ኸቲማችን ይመር
@hasnitubetube6515
3 жыл бұрын
ያረብ አንተው እዘንለት ቀብሩን አሰፋለት ,ለቤተሰቦችም ሰብር ስጥ ያጣናቸው ቤተሰቦቻችን አንተው እዘንላቸው እኛም መጨረሻችን አሳምርልን ያረብ ኢነሊላሒ ወይነኢለይሒ ራጂኡን
@Mነኝዉሀብያአልወድም
3 жыл бұрын
ያረብ
@malihasamman9117
3 жыл бұрын
አላህ ይዘንልክ አባቴ ቀብርህ ኑር አላህ ያድርግልክ እኛም መጨረሻችን ያሳምርልን ያረብ
@zaynabzaynaba4505
3 жыл бұрын
አሏህ ይዘን ልክ ያረቢ ከረሱሉሰለላህአለይሂወሰለም ጎሮቤትያርግክ
@ethiopia5992
3 жыл бұрын
_#ማሚ__ ታላቅ ሰው ነበረ አላህ የአላህ ፍላጎት በለጠ እንጅ_ #ሱራህ በቀራ ምእራፍ 2, አያህ #156 #ٱلَّذِينَ إِذَآ أَصَٰبَتْهُم مُّصِيبَةٌۭ قَالُوٓا۟ إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّآ إِلَيْهِ رَٰجِعُونَ _እነዚያን መከራ፤ በነካቻቸው ጊዜ «እኛ ለአላህ፤ ነን እኛም ወደርሱ ተመላሾች» ነን የሚሉትን (አብስር)፡፡_👆 #ማሚ አላህ ለጀነተል ፊርዶስ ይወፍቅህ እኛም ተራችን እየጠበቅን ነው ያረብ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@edunitessleman8120
3 жыл бұрын
አላህ ይዘንለት አላህ የጀነት ያርገው ለቤተሰቦቹ እና ወዳጆቹ አላህ ሶብሩን ይስጣቸው
@እማዬናፈቅሺኚ
3 жыл бұрын
ሡበሀን አላህ ካጀቴ አልወጣለኚ እባከህ እዘንለት የአላህ💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭👍👍👍👍
@hatikahatika3952
3 жыл бұрын
Inaanilahi wa'inaa ileyhi raaj'iuun Ustaze allah be jenet yanurachu 😭😭😭😭😭💔💔💔💔☝️☝️☝️☝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👌
@sanyi7346
3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭🤲
@ashya120mohammad8
3 жыл бұрын
አላሕ ጀነትን ፍርዶሥ ይወፈሰቅህ 😭😭😭😭😭
@ሉሊትነኝየማሚናፋቂሉሊትነ
3 жыл бұрын
አላህ የጀነት ይበልህ በጣም ነው ያዘኩት
@hfhgfh368
3 жыл бұрын
አሏህ ይርሀመዉ አሏህ በጀነተል ፊርደዉሰል አእላ ይበሽርህ ያረብ
@gamadawako5600
3 жыл бұрын
انا لله وانا اليه راجعون በጣም ልብ ሰባሪ ዜና አላህ ጀነተል ፊርዶውስ ይወፍቀው ለሁላችንም የማይቀርልንን ቤቱን ኑር ያድርግለት ወዳጅና ዘመዶቹን አላህ ሰብር ይስጣቸው ያአላህ ወንጀሉን ማረው
@Saada-ty9yy
3 жыл бұрын
ያረህማን እዘንት ያረብ 😭😭😭😭
@asmamuhammed9343
3 жыл бұрын
ለማመን የሚከብድ እውነት😭😭 ቀብርህን የጀነት ጨፌ አላህ ያድርግልህ
@alimetsyid3862
3 жыл бұрын
ኢነአሊላህ ወኢነአሊላህ እራጅኡን አላሁሱብሀነሁ ለጀነት ይበልህ
@fafifafi136
3 жыл бұрын
አህለን ዉዶቼ ሙነሽድ መሀመድ አወል አላህ ይዘንልህ ለቤተሰቦችህ ለወዳጅ ዘመዶችህ አላህ ይሰብራቸዉ አንተንም ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቅህ ያረብ
@abduljeliljemal231
3 жыл бұрын
አሏህ በራህመቱ። ጀነተል ፊርደውስ ማረፊያህ ይሁን አሚን
@medinamohmmed6096
3 жыл бұрын
አለህ ይዘንልክ ውድ ወንድማችን ልጆችህን አላህ የሰድግልክ
@sameerakdeirsameerakdeir2485
3 жыл бұрын
አሚንንንንንንንንንንንአላህበጀነትያባሽርህ
@ኡሙማሂርቢንትገለታ-ቐ5ፀ
3 жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢነይ ኢለይሂ ራጂኡን እኔማ ማመን አቃተኝ 😭😭😭የአላህ አላህ ጀነተል ፊርዶወስ ይወፍቀው ቀብሩን የጀነት ጨፌ ያድርግለት ኩሉ ነፍሲን ዛኢቀቲል መውት
@hayh2148
3 жыл бұрын
Rahimahulah
@fatommohammedali6516
3 жыл бұрын
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅዑን አላህ ጀነተል ፌርዶስን ይወፍቅህ😭😭😭😭
@መይሙናእናቴንናፏቂ
3 жыл бұрын
አይ ዱኒያ አይ የሠዉ ልጂ ሲወለድ እሡ ያስለቅሳል ሲሞት ደግሞ ይለቀስለታል ሲወለድ ማን እዳነሳዉ አያዉቅም ሲሞት ማን እደቀበረዉ አያዉቅም ሲወለድ በአሶላ ይጠቀለላል ሲሞት ደግሞ በአሶላ ይከፈናል ሲኸለቅ ከአፈር ሲሞት ከአፈር አላህ ይዘንልን ያኢላሂ ከረህመትህ አታርቀን መጨረሻችን አሳምርልን ሲወለድ ጭቅላቱ ቀድሞ ይወጣል ሲሞት ደግሞ ጭቅላቱ ቀድሞ ለሀድ ይገባል
@ፊዳትሁንነብሴያረሱለላህ
3 жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡኝ አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቅህ የኔ የዋህ እሩህሩህ አላህ ይዝንልህ እዝነትህ እዝነትህ አላሆ እዝነትህ ያልከው ጌታህ ይዘንልህ ያርብ
@myblue5921
3 жыл бұрын
inna lillahi we ina ileyhi rajiun allah yrhamh ''mame'' allah fidowel a'ela yiwefkh!!
@የሃሮንሚድያአድነቂ
3 жыл бұрын
ሱብሃነክ የለጢፍ ወለሂ የጅባል ማመን አልቸልኩኝም እለሂ በጀነት ፊርዶስ አበስረዉ የኢለሂ መጨረሻችንን አሰምርልን ወይ ሞት ሁሌም አዲስ ትሆንብኛለህ
@የረያንእናት
3 жыл бұрын
ራህመቱሏህ አለይክ አሏህ ተውበትህን ይቀበልህ ያረብ
@mአማሁሉነገሬ
3 жыл бұрын
ወላሂ አንጀቴን በላሀው አላህ የጀነት ሙሽራ ያድርግህ ማሜዋ
@fatmahff2923
3 жыл бұрын
አላህ ይዘኝልህ ያረብ ጀነት ፍርዶውርሥ ውሥጥ ያጎናፅፍህ
@ghghh3547
3 жыл бұрын
አላህ ይረሀመዉ መታመሙን አልሰማንም ዋ ነብሴ
@sumeyatube4455
3 жыл бұрын
ኢላሒ ባማረው ጀነት በሽረው ከቀብርም ጥያቄ አተው ነጃበለው
@ኢልሀምሁሴንየሀረቡዋ
3 жыл бұрын
የኔወንድም ጀነትን ይወፍቅህ ምግዜም ከሆዴ አላወጣህም እእእእእፋፋፋፋፋአኔስአልቻልኩም ያኢላሂ ጥናቱን ስጠንንንንንንንንንያረብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@leeylamohammad4847
3 жыл бұрын
አላህ የጀነት ያድረግ ያረብ
@khalilahmed5789
3 жыл бұрын
No one should be sad for his death! His a very lucky guy Mashallah! He loved Allah and missed him and sing about him and now his with him Mashallah! May Allah give him the highest place in jennah!
@semubutajira8648
3 жыл бұрын
አላህ የጀነት ያርግክ ሀቢቢ ያረብ
@አኢሻ-በ9ሐ
3 жыл бұрын
አሏህ ይራህምህ ሙስሊም ወድማችን ጀነተል ፍርደውስ ይወፍቅህ
@meyatube6010
3 жыл бұрын
ወንድም መሀመድ አወል ሳላህ አላህ አግፍርልክ ዙኑብክ ወላሂ ልቤ ደምቷል ያንተን እድል ያላገኘ ስንት ሰው አለ እንዲሁ እስኪሞት ቀኑን እየቆጠረለት የሚሞት አላህ እኮ ተውባ አድራጊዎችን ይወዳል ይምራል ሁሌም በልባችን ትኖራለህ አላህ ቀብርህን በኑር ያብራልህ እረሱልን ሰ ዐ ወ እንዳሞገስክስ እንደወደድካቸው ነገ በቂያ ሁሉም ነፍሴ ነፍሴ በሚልበት ቀን ከጎናቸው ያድርግህ😭😭😭😭😭😭
@sihamTube8091
3 жыл бұрын
አላህ ጀነትይወፍቀዉ ያረብ መኖሪያዉን ኑርያርግለት ያረብ
@siklsilo8497
3 жыл бұрын
ኡፋፋፋፋፋፋ 😭😭😭😭😭😭😭የኔ አባት
@hanantube18
3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭 አላህ የጀነት ያድርግህ
@SOFITUP
3 жыл бұрын
አላህ በጀነት ያኑረዉ ያረብ
@beste7017
3 жыл бұрын
አሏህ ይራሃምኪ
@Hanan_Tube
3 жыл бұрын
አላህ ይዘንለት ነሽዳዎቹ ለብዙዎቻችን የሂዳያ፣ሰበብ ሆኗል #መስገጃሽ ላይ ታገሽ #አሀዱን አሀድ # ኡሚ # ሙስሊም ነኝ እኔ .......ሌላም ሌላም ማረፊያህን ጀነት ከጀነትም ፊርዶስ አልአእላ ያድርግል
@GulelaTube
3 жыл бұрын
ማሜ አላህ ጀነተል ፍርዶስን ጀባ ይበልህ!
@ማሜ-ዘ9የ
3 жыл бұрын
አላህ ጀነተል ፍረዶሥ ይወፍቃቸው በጣም አዝኛለሁ አተ ሞት የሚሉህ ዋ ይብላኝልህ ሀብታም ነው ደሀነው መቸ ትለያለህ 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@-hikmatube5535
3 жыл бұрын
አላሕ ይዘንልሕ ወንድሜ በጣም ልቤ አዝኖል
@elhamyehibaenat6886
3 жыл бұрын
ግብስብሱ ህይወት መልኩ ተቀይሮ በመመለስ ጥበብ በአላህ ቤት አምሮ እስትንፋሴ አለች ቀልቧ ተሞሽሮ አላህ የወደደው ይህ ነው የኔ ኑሮ። መሀመድ አወል ሳላህ አላህ ጀነት ይወፍቅህ::😢
@aishaaishaahmad2369
3 жыл бұрын
አላህ ይዛናልህ አባተችን አላህ በጀናት ይቀበልህ😥💔
Пікірлер: 628