KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
የማክሰኞ አርጋኖን 👆🏻
No video
Күн бұрын
የማክሰኞ አርጋኖን 👆🏻
Рет қаралды
442,203
Ethio Abesha A.G.T የድንግል ልጅ
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 837
@hiruthabswit4410
3 жыл бұрын
ክብርና ምስጋና ለእመቤታችን ለድንግል ማርያም ይሁን አሜን ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ አሜን
@mignotnigus6314
3 жыл бұрын
እመቤታችን የሚያሰፈልገንን አንቺ ታዉቂያለሸ እና ወደልጀሸ ለምኝልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@sofiymessay4134
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን፣💚💛❤🌾🌿🌼፣አሜን አሜን አሜን አሜን፣💚💛❤🌾🌿🌼🌾🌿🌼፣አሜን አሜን አሜን፣🌾🌿🌼🌾🌿🌼፣አሜን አሜን አሜን፣🌾🌿🌼🌻🌾🌿🌼🌻፣አሜን አሜን አሜን፣🌾🌿🌼🌻🌾🌿🌼🌻💚💛❤
@SaraSara-nm9ks
4 жыл бұрын
አረ እመብርሃን አስቢኝ አትርሽኝ ምልጃ በረከቷ ጣሟ ፍቅሯ የልጆ ቸርነት ከሁላችንም ጋር ይሁን አረ አመብርሃን እባክሽ ጎደሎየን አንቺ ታውቂያለሽ ምነው አንድብትይ ለአንቺ አይሳንሽምና እባክሽ ስለእናትሽ ቅዱስ ኢያቄም ስለ እናትሽ ስለ ቅድስት ሀና ተለመኝኝኝ አባክሽ የውስጤን ሀዘን ተመልከች 😭😭😭😭😭😭
@mrkbemrkbe6748
3 жыл бұрын
አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼
@user-bq8hl6xp4v
5 жыл бұрын
በእብራይስጥ ማርያም የተ ባልሽ ቅድስት ሆይ ምልጃሽ ፆሎትሽ የእናትነት ፍቅርሽ የልጅሽም ቸርነትም ይቀርባይነትም የከእኛ ከአስራት ልጆችሽ ጋር ጸንቶ ለዘላለም ይኑር በእውነት ለመምህራችን የህይወት ቃል ያሰማልን
@akliletesfaye1221
2 жыл бұрын
PLP
@tghahayoutuification
Жыл бұрын
አሜን
@hapasihapasi4298
8 ай бұрын
አሜን አሜን አመረን
@SaraSara-nm9ks
4 жыл бұрын
እናትአለም ቅድስት ክብርት እመቤቴ ማርያም ሆይይይ ፍቅር ጣምሽን የልጅሽ ቸርነት የአንቺ አምላጅነት እኔ ጓስቆላ ባሪያሽ አስቢኝ አምልጅ አስታርቂኝ ከልጅሽ ከወዳጅሽ እናቴ እናቴ እመቤቴ ማርያም ሆይይይ እባክሽ በዚህ አለም ሰው ከደረሰበት ሆላም በልጅሽ ቀኝ አቁሚኝ ህብስተመና ወይንቃና ፍቅረሽ ይደረብን አሜን አሜን አሜን ድንግል እናቴ ጥበብን ማሰተዋልን ስጭኝ ሀጢአቴን ይቅርብለሽ ከሚመጣውም ጠብቂኝ አሜን
@alemzewdaytaged4979
3 жыл бұрын
Rt
@user-wk3qg6ru5h
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤
@user-hl2ck4er9h
4 жыл бұрын
"" እመቤቴ ማርያም ሆይ ፍቅርሸን በልባችን "'' ጣእምሸን በአንደበታችን አሳዲሪብን ምልጃና ጸሎት በረከት ሸ💐💐💐አይለየን 🙏ቃል ህይወት ያሰማልን መንግሰት ስማይ ያውርሰልን 💚💛♥🙏
@lemlemad2544
3 жыл бұрын
Amen.amen.amen
@fffff7753
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-px6wk1cy8x
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@koekob2638
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tsigetolosa2365
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-op7hu1nd6n
2 жыл бұрын
ቅድስት ሆይ ለምኝልን. ቃለ ህይወትን ያስማልን ወንድማችን. በርከትህ ይፈርብን የመቤታችን በርከት አይለየን. በኡነት
@ganatiarsii422
5 жыл бұрын
አሜን💒 አሜን💒አሜን💒አሜን💒 አሜን💒አሜን💒አሜን💒 አሜን💒አሜን💒አሜን💒 አሜን💒አሜን💒አሜን💒 አሜን💒አሜን💒አሜን💒 አሜን💒አሜን💒
@user-mx8ot8ct2l
6 жыл бұрын
አሜን ወአሜን ፫ እመቤቴ ሰላመ እግዚአብሔርን ታድልልን ቃለ ህይወት ያሰማልን የነፍስ ዋጋ ያድርግልን የስደት ስንቄ እመቤቴ ሆይ አትለይኝ
@hidatwelday2212
5 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒👏👏👏👏👏👏👏👂👂👂👂👂👂💙💙💙💖💖💖💛💛💛❤❤❤❤💚💚💚💚💜💜💜💜💛💛💛💖💖💖💒💒💒🍀🌷🍀🌷🍀🌷🌷🌿🎋🌿🎋🌿🎋🌿🌷🍀🌷🍀🌷🍀
@awurdh8032
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🍀🍀🍀🎆🎆🎆
@samsungsam4681
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የእናታችን ምልጀዋ አይለየን 🤲🤲🤲
@ghkvkhvhdu5774
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን
@AaAa-yy3xk
3 жыл бұрын
ለእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያድልልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏
@yeshiemebetbelete2762
6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን !!!!! ቅድስት ሆይ ምልጃ ፀሎትሽ የእናትነት ፍቅርሽ የልጅሽ የወዳጅሽም ቸርነት ይቅርባይነት ከእኛ ከአሥራት ልጆችሽ ጋር ጸንቶ ለዘላለም ይኑር፡፡ ለመምህራችን ቃለ ሕይወት የሰማልን፡፡ መንግስትን ያውርስልን፡፡
@user-hw4jm9gh8t
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@aishyoman7316
Жыл бұрын
፣መምራችን፣ቃለ፣ህይወትነ፣ያሰማነ
@aishyoman7316
Жыл бұрын
እህተ፣ማርያም፣ኔኝ፣በጽሎታችሁ፣አትርሱን
@shasitiyegezu8527
9 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እመቤታችን ትጠብቅለን የበለጠ ፍቅሯዋን ታሰድርቦት እመቤታችንን የወደደሽ የጠቀማል አርጋኖሽ ከማር እና ወለላ የጣፍጣል
@kalkidangetu4837
4 жыл бұрын
እሒን ያርጋኖን ፆሎት እዳዳምጥ ለፈቀደልኝ ለልዑል እግዛብሔር ክቭር መስጋና ይግቫው አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የሰማነውን በልቦናችን አሳድርብን የመቬታችን እረዴት ቨረከቷ አይለየን አሜን አሜን አሜን
@mareaelyirgaancho1192
7 жыл бұрын
አርጋኖንን በግእዝ በተገቢው ሁኔታ መፀለይ እና ማደመጥ እንዲቻል በጣም የሚወደድ የፀሎት መጽሐፍ በመሆኑ በግእዙም ቢዘጋጅ፡፡ ለዚህ ሥራቹሁም እጅግ ማመስገን እወዳለሁ፡፡
@user-wu4kv3eu1c
6 жыл бұрын
Mareael Yirga Ancho አዎ ለጸሎት በግእዝ ጥሩ እንደሆነ ሊቃውንት ይናገራሉ ግን አርጋኖን ስለምትረዝም እንደውዳሴ ማርያም ትንሽ ስለልሆነ መሰልቸት ይሆንብናል በምደግምበት ግዜ በአማርኛ የነበረኝ ፍቅር ልዪ ነበር አሁንም ብቀጥል ፍላጎቴም ነበር የግዜ ጉዳይ ሆነ እንጂ በግእዝ ግን በተለይ እንደኔ አይነቷ ይከብዳል
@mareaelyirgaancho1192
6 жыл бұрын
ተስፋ ገብረ ሥላሴ ዘብሔረ ቡልጋ፡፡ የአርጋኖን መጽሐፍ መግለጫ ሁለተኛ ገጽ ላይ እንዲህ የሚል ነገር ገልጸዋል የግዕዙ መጽሐፍ ጸሎት ፈላጊ ብዛት እየጨመረ በመሄዱ ከዚህ መጽሐፍ ጋር ኃይለ ቃላቸው ተመሳሳይ የሆነ ቅዳሴ ማርያም ሰይፈ መለኮትና ህላዌ መለኮት የተሰኙ ፀሎት ታክለውበት በአሁኑ ወቅት ታትሞ ወጥቶአል፡፡ እህቴ ከኢትዮጵያውያን በግእዝ ቋንቋ ለጸሎት ለምጠቀም የቻሉ ብዙዎች ናቸው፡፡ ካህናት፣ ዲያቁናት እና ምዕመናን እኔ ምዕመን ብሆን አርጋኖንን ልክ እንደ ዳዊት መዝሙር በተገቢው ፍጥነት መጸለይ እንድልች ያጠናሁት ሲሆን ካየኋቸው የግል የፀሎት መጽሐፍች በቅድምያ ለአርጋኖን በመስጠት እየተጠቀምኩበት እገኛለሁ፡፡ እናም የእግዚአብሔር ሥራው አይታወቅምና እንዲህ ለማድመጥ በጠራ እና በቀና መልኩ ቢዘጋጅ እጅግ ደስተኛ ነኝ፡፡ አንቺን የምመክርሽ ለግልሽ ለመጠቀም ቢሆን እንኳን ግእዝን አስተማሪ ጋር ሄደሽ መማር ባትቺይ በራሰሽ ዘሩን ያዢና በስልክ በማድመጥ በመፀለይ እንድትጠቀሚ ነው፡፡ ለምሳሌ ውዳሴ ማርያም በዜማ፣ መልክአ መልክእ …. ወዘተ ቸር ነገር ይግጠመን አሜን፡፡ በመጨረሻም ከግእዙ አርጋኖን ከሰኞ እንኳን ልቤን ከገዛው አንድ አዕረፍተ ነገር ልበል "ወለኪ አነብብ ኃጣውየ፡፡ አነ ኦ እሙ ለዐቢይ ሊቀ ካህናት፡፡ ኪያኪ ረከብኩ ምጒያየ፡፡ እሙስና ዘበምድር ወእመቅሠፍት ዘዝ ዓለም፡፡" "የታላቁ ሊቀ ካሕናት እናት ሆይ ኃጢአቴን ላንቺ እናዘዛለሁ ከዚህ ዓለም መቅሰፍት ከምድራዊም ጥፋት መሻሻ አንቺን አገኘሁ፡፡" ማለት ነው፡፡ ከጠፋው ይቅርታ፡፡
@user-wu4kv3eu1c
6 жыл бұрын
Mareael Yirga Ancho የ#ድንግል #ልጅ ጸጋውን ያብዛልሽ ባዓትዬን በጣምም ነው ያስደሰትሽኝ ምንም አላጠፋሽም ፍላጎቱ አለኝ ባደኩባት ደብር የሊቃውንት መፍለቅያ በሆነችው በታዕካ ነገስት #ባዓታ ለ#ማርያም ደብር ቢሆንም በእጅ የያዙት ወርቅ ሆኖብኝ ሌላው ቀርቶ ከበሮ መምታትን እንኳን ሳልማር መቅረቴ ዛሬ ይቆጨኛል እንዳልሽው እኔም መድገም ሚያስደስተኝ ምፈልገውም በግእዝ ነው ውዳሴ #ማርያም #መልክአ~ኤዶም ...እኔ ደሞ ከሚያስደስተኝ ስደግማት ፫ ግዜ ከምደግመው ቃል ውስጥ ''"መሐርኒ ድንግል ወተሣሀልኒ በበዘመኑ። ለእመ መሐርክኒ አንቲ ዘይኮንነኒ መኑ። የ#ቅዱሳኑ አባቶቻችን በረከታቸው የ #ድንግል እማማዬ ምልጃዋም አይለየን አሜን(፫)♥♥♥
@selamawitselemun900
6 жыл бұрын
+ኢትዮጵያ የድንግል አስራት ሀገር ናት amen
@getekidani9732
6 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@mrkbemrkbe6748
3 жыл бұрын
እመብረሀን ፀሎት ልመናችንን ስሚን ተማጽነ ንሻልና ቅድስት ሆይ ለምኝል ቅድስት ሆይ ለምኝልን ቅድስት ሆይ ለምኝልን ቅድስት ሆይ ለምኝልን ቅድስት ሆይ ለምኝል አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼
@user-px1pt4kd4u
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፆለተ መላእክት ያሰማልን መምህራችን
@redu1238
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን አባ በረከቶት ይደርብን እንደ እርሶ ያሉ አባቶቾን ኤልሻዳይ ያብዛልን ወለተ ገብርኤል
@user-ck2kq8ym8l
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን
@user-wm3yw8xi6t
6 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለህይወት ያሠማልን ተሥፋ መንግሥተ ሠማያትን ያዉርሥልን ከመድረኩ አይለይብን ከሠዉ መሠል ተኩላወች ቤዛዊት አለም አዛኝቱ ትጠብቅልን ከባአድ ሀገር ያለነዉ እየሠራን በኤርፎን ነዉ የምናደምጠዉ ማን አለንና ከሀዛብ ሀገር እመቤቴ ብዙ ነዉ ምኞቴ የነገርኩሽን አደራሽን ያሁኑን ሥደት የመጨረሻሽ ነዉ በይኝ
@user-kb9dm3pn4k
3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@mrkbemrkbe6748
3 жыл бұрын
አሜሜ❤️አሜን ❤️አሜን❤️አሜን❤️አሜን ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🍃🍃🍃💞💞🌿🌿🌿🌿
@jasika499
3 жыл бұрын
አሜን
@hanajackie1040
7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን..... ቃልህይወት ያስማልን ......እሜን
@sbsbs3192
7 жыл бұрын
Hana Jackie e
@ashenafikassie9764
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን 💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@menberedesta329
4 жыл бұрын
🙏🏾✝️👏❤️💛💚አሜን ቃል ህይወት ያስማልን
@tureymihret5128
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃልህይውት ያስማልን ያገልግላት ዘመኖቱን ያርዘምሎቱ እድሜ ጤናይስጥልን
@hanamiooo862
5 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@mrkbemrkbe6748
3 жыл бұрын
አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼
@user-oe1dg9hs2s
3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን በፀሎትዎ ያስቡኝ ወለተ ኣብርሃ ከነ ቤተሰቦቼ
@sabontuoromiyaa2931
6 жыл бұрын
Amen amen amen kalehiwot yasemalen 💚💚💙💙💙💛💛💛💛💚💚💚💙💙💙💙💙
@simartyalsima9177
3 жыл бұрын
በእብራይስጥ🌷 ማርያም 🌷የተባልሽ 🌷ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ 🌹ምልጃ ፀሎት ሽ የናትነት ፍቅር ርሽ🌷አይለየን ❤️ ከልጅሽ ከወዳጅሽ ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ አማልጅን🤲
@Tt-rk8oy
3 жыл бұрын
አሜን
@mrkbemrkbe6748
3 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን
@betyabera9644
6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዛብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተሰማያት ይውርስልን በፅሎታችሁ እስቡኝ ወለተ ብርሀን ነኝ
@alyamr7763
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሒወት ያሠማልን
@almazzewde543
Жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ለዘወትር ጥበቃሽ አይለየን አሜን
@user-ii1bb6si9x
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ለእኛም በችሎታው ያስቡን🙏🙏🙏
@tsigemengistu8006
3 жыл бұрын
Ame Amen Egziabher yistelen betam dess yemile Tsolot new
@mantegboshmeseret6649
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ እመቤታችን ትጠብቅልን በእውነት በርትተህ ምታበርታ ነህ ለአንተና ለአይልቅበት ቃለት የለኝም እግዚአብሄር ከክፍ ሁሉ ይጠብቅልን ።
@user-zk2xv5ug9q
6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን. እመቤቴ ወላዲተ አምላክ በምልጃሽ በፀሎትሽ አስቢን. ሐገራችን የኢትዮጵያን ቅድስ ቤተክረስታነችን ተዋህዶ ሐይማኖታችንን አስበልን አሜን. ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፍ መንግስት ሰማያትን ያዋረስልን.
@sarasara-uq8vq
5 жыл бұрын
ቃልእወይት ያሰማል
@sarasara-uq8vq
5 жыл бұрын
ቃልእወይት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@nebiyuebrahim3321
5 жыл бұрын
Amen amen amen Amen amen amen Amen amen amen
@user-wn7jb6hr9z
Жыл бұрын
አሜን እመቤቴ ማርያም ሆይ በቃል ክዳንሽ ሃገራችን ኢትዮጵያ ዳራ እስክ ዳር አድኚኝን ጠብቅ ማልጅ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@asterberhanu6748
3 жыл бұрын
ድንግል እመቤቴ ማርያም ሆይ አመሰግንሻለሁ አከብርሻለሁ ከክፉ ሁሉ ጠቢቂኝ ጤናየን ስጭኝ ፣ ልጆቸን ቤተሰቦቼን ጠቢቂልኝ፣ ጤናቸዉን ስጭልኝ፣ ከልጅሽ አማልጅኝ ስጪልን
@mebratiabbas217
6 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln mengeste semayit yawrsln
@zenuyemayreymlijehtmareyam8287
6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ካልህይወት ያሰማልን ተስፋእርስት መንግስት ሰማያትን ያውርስልንን
@freweyniteklay9034
6 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet yesmealna.
@user-wf6he3nt4e
Жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ሆይ ፍቅርሽን በልባችን አሳዲሪብን አሜን ፫🕯🕯🕯
@user-fp2wu7ni7h
6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@haylegrbreail
2 жыл бұрын
#እመቤቴ ሆይ አንቺ ጠበቂኝ፡፡ ለዘወትርም ከኔ እንዳትርቂ #ነፍስና ሥጋዬን ወዳንቺ አደራ እሰጣለሁ በዕድሜየም ሁሉ ለዘወትር አትተይኝ በዚህ ዓለም ከሚመጣብኝ #መከራ ሁሉ ጠብቂኝ፡፡
@beyenechdema7978
10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን !!!!!! የመቤታችን ቅድስት ድንግል ወላዲተ ዓምላክ ልመነዋ ክብሩኣ ፍቅርዋ አይለየን ለዘላለሙ አሜን አሜን አሜን!!!
@tigisttg7080
Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እመቤታችን ፍቅርሽን በልባችን ጣእመሽን በአንድባታችን አሳድርብን🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ngstngstaby6173
4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት የስመዐልና ኩቡር ኣቦና
@selinahailetecle5564
4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena abona 🙏🙏🙏⛪⛪⛪❤❤❤
@user-tn4lc1gp9s
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን እመቤቴ ቅድሰት ድንግል ማሪያም የሰማነዉን በልቦናችን ትፃፍልን ፈዉሰና መድሀኒት ይሁነነ አሜን፫👆💐💐
@zedeelove3944
4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሠማልን መምህራችን
@user-lk2iz8ir4s
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይ ወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን
@hfor4103
Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን ጸጋዉን ያብዛለዎት አባታችን አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት በረከቱ መልጃና ጸሎቱ አይለየን አሜን አሜን አሜን
@almazzewde4735
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እጅግ እናመሰግናለን በፀጋ ላይ ፀጋውን ያብዛልዎ እመቤታችን ትለመነን
@Abbi-uh4xv
Жыл бұрын
አሜን እናተ ቅዱስተ ቅዱሳን ምልጃ ፀሎትና የእናተነትሽ ምሕረት ይብዛልን የአሰራት ሀገረሽ ኢትዮጵያ በማያልቀው ቸርነትሽ አሰብያት በዕብራይስጥ ምረያም የተባለሽ የተመረጥሽ እመቤታችን ድንግል ማርያም ወደ አንቺ የቀረበን ወደ ልጅም የቀረበን እንሁ አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን❤❤❤
@gdtdggxgetthese2105
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤
@tegazeabe9821
4 жыл бұрын
አሜን የእድሜ ባለጸጋ ያድርግልን መጽሐፉ የሌለን ታሰበነል
@hageraamen85
3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@user-ho4eh1ln1x
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን 💒💐
@konjkonju945
3 жыл бұрын
አሜን. አሜን አሜን ቃለ ህይወትን የሳመልን. መህምራችን
@meslal7827
2 жыл бұрын
መምህራችን ዕድመና ጤና ይስጥዎት ። ቃለ ህወትያሰማልን መምህራችን።
@user-lt4mu3dl9x
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን 👏👏👏
@samerasamer3870
3 жыл бұрын
አሜን🤲🙏አሜን🙏🤲አሜን🤲🙏ድግል ተለመኒ ሰማይን ምድርን ዝፈጠርካ ካብ ጭንቂ ካብ መከራ ማሓረና ሰላም አውረደልና
@mrkadris2711
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን🙏🙏🙏
@jahbless7818
3 жыл бұрын
አሜን እመቤታችን ፀሎታችንን ትሥማን 🙏
@genetfitwiasmerom2614
5 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ጸጋዉን ኣብዝቶ ይስጣችሁ በተለይ በኣረብ ኣገር ለምንኖር ትልቅ ነገር ነዉ በጣም እና መሰግናለን የድንግል ማርያም ምልጃና ጸሎት ሁሌም ኣይለያችሁ
@mrkbemrkbe6748
3 жыл бұрын
አዉ እዉነትነዉ ለኛ ለስደተኞች ነዉ የመጣል
@adetemaeryam6889
10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አሜን ወላዲተ አምላክ እማፍቅር ሆይ እናመሰግንሻለን❤❤🤲
@user-lk2iz8ir4s
2 жыл бұрын
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም እረድኤት በረከት ልመና ምልጃዋ አይለየን ከልጅሽ ከወዳጅሽ አስታርቂን እመ አምላክ አሜን፫
@thehaygizaw7161
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንቃለይወትያሰማልን
@sameerahmed3364
6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእመብረሀን በረከታ ይደርብን
@yeshiialemayhuu7272
5 жыл бұрын
Amen.amen.amen.qalyotn.yasamalen.wandamachen.edamxan.yeseck.yaqalu.abat.yemasagan❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤😭😭😭😭😭😭😭🕊🕊🕊🕊🕊🕊🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹
@ududufuf7fififif338
6 жыл бұрын
Amen amen amen yekdest enata yheyelaganentn Hayel kega laye yarkeln zend yedergln
@helenhelu1530
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን የአባ ጊዮርጊስ ዘጋሰጫ በረከት ረድኤት አይለየን
@fairoozfairooz3607
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@youshiindala9948
3 жыл бұрын
አቱ አሜቤታችን ድንግል ማርያ ሆይ ከልጅስ ከአንድዬ ከእየሱስ ክርስቶስ አማልጆኝ ቃልኪዳንሽ ምልጀሠሽ ገይለየን አመን አሜን አመረን
@tghahayoutuification
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ፀጋ በረከቱን እድሜና ጤና ይስጥልን
@almazwedajo1905
6 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Kale Hiwot Ysemaln Tewahedo Hayemanotachn LEZELALEM TINURILN Dngel Maryam ENATACHN Emebeytachn Amalajachn Enwedshealen Ethiopian Adera Tebkat Amen
@wubittamirat2314
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አምን ቃለወት ያሰማልን
@asppppjgtjtjpdpdjptmj4706
5 жыл бұрын
Almaz Wedajo አምኤን።አምኤን ቃለህይት።ያሰማልን
@saramekonen6760
6 жыл бұрын
አሜን
@girliemahinay2659
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-me6nd8pv4y
11 ай бұрын
ክብር መስጋና ለእመቤታችን ጸሎትሽ አይለየን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏ቃለሂወት ያሰማልን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AaAa-yy3xk
3 жыл бұрын
አድንኝ አድንኝ አድንኝ ቅድስ ድንግል ሆይ ከሩክስ ሰይጣን😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አድንኝ አድንኝ አድንኝቅድስ ድንግል ሆይ ከሩክስመንፍስ😭😭😭😭😭😭😭😭 አድንኝ አድንኝ አድንኝ ቅድስት ድንግል ሆይ ከታሳስትሁ ማስቀይምው😭😭😭😭😭😭😭
@hageraamen85
3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እረዴት በረከቶአ ከሁላችን ህዝበ ክርስቲያን ይደርብን አሜን
@titimesfen472
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏
@user-wu4kv3eu1c
6 жыл бұрын
በእብራይስጥ"#ማሪሃም"የተባልሽ #ቅድስት ሆይ ምልጃ ጸሎትሽ የእናትነት ፍቅርሽ የ#ልጅሽ የ#ወዳጅሽም ቸርነትም ይቅርባይነትም ከእኛ ከአስራት ልጆችሽ ጋር ጸንቶ ለዘላለም ይኑር ለመምህራችንም የህይወትንም ቃል ያሰማልን። አሜን(፫)♥♥♥
@user-yl2iz2yk7d
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@misrachkelboro2555
5 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንን ፀጋ ያብዛ
@almazhagos3208
5 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@helenasheet2287
5 жыл бұрын
አሜን
@abushabusj584
5 жыл бұрын
👍
@mussietsegaye2922
3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@asegedechligaba1137
2 жыл бұрын
ቃል ሂወት የሰማልን የገልግሎት ዘመንህንዩብዛልህ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🕍🕍🕍🕍🕍🕍🕍🕍🕍🕍🕍🕍🕍
@w.g.b.7123
2 жыл бұрын
ቀሲስ ካሳሁን እግዚአብሄር ፀጋውን ያድልልኝ ድካምህን ቤዛይተኩሉ አለም ትክፈልህ ቤተስብህን መድሀኒአለም ይጠብቅ
@zidzid6151
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@danielyosef4951
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ።
@SuperMakasha
5 жыл бұрын
አሜን:አሜን:አሜን።ይሁን ይደረግልን። ችግራችንን ድካማችንን እስባችሁ ይህንንም ቃል በማንበብና በማባዛት ያደረጋችሁትን እና የምታደርጉትን ጥረት እግዚአብሔር አምላካችን የድካማችሁን ዋጋ ይክፈላችሁ አሜን:አሜን:አሜን።ይሁን ይደረግልን።
@chaltushume360
3 жыл бұрын
አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏ቃላ ሕይወት። ያሰማልን💓❤💓
@kidestyigzaw6256
3 жыл бұрын
ተመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን.አባቴ እድሜ ይስጥልን
@YUi-wo4eg
6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን
@Rgebray
6 жыл бұрын
Amen💖💛💖Amen💖💛💖Amen💖💛💖Kal Ewt Yasmaln Edme💖Tena Yadlahu 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@edenekubay2616
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ታምሩ መላእክትን ያሰማልን
@user-yi4wh3vq3f
6 жыл бұрын
አሜን። አሜን። አሜን
@user-px6wk1cy8x
2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን የብዝሎት አሜን 🙏🙏🙏
@melkambeyene7452
4 жыл бұрын
ቃል ሂውት ያስማልን አሜን አሜን አሜን አሜን
@yoditgebrekidan8515
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen qale hiwet yasemaln🙏🙏🙏🇪🇷
@user-th6nb3kj8x
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@felekechmekesha2854
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እጅግ እናመሰግናለን በፀጋ ላይ ፀጋውን ያብዛልዎ እመቤታችንን ትለመነን 👐🙏🙌👋💐
@nananigisti3977
4 жыл бұрын
amen amen amen kale hiwot yasmalen abatechn 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@almazmelkamu2836
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@user-nk5fc1vp6u
3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Rgebray
6 жыл бұрын
Amen💖Amen💖Amen EMBRAN Amen💖💛💖DEGA ERURU💖💖ENATAHEN KEBRKEBR KEBR💖💖 MESGANA YEDRSAT YEGBATAL LEZLALEMU Amen💖💛💖Amen💖💛💖Amen💖💛💖💛💖💛💖💖💛💖💛💖💛💖💛💖💛💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@waletemariyam2420
5 жыл бұрын
Ameeen! Ameeen! Ameeen! Egzihabiher yibark kale hiwot yasemalen ameeen
@nigatownigatow510
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@tsigemengistu8006
4 жыл бұрын
Amen Amen kalehiwot yasemalen
@orthodoslazalalamiitinurrr7335
6 жыл бұрын
AMEN ANEN AMEN AMEN ANWN AMEN AMEN AMEN AMENNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNN
Пікірлер: 837