የማስኩ ዉህዶች
የመጀመሪያው
1 የሻይ ማንኪያ ሞሪንጋ ፓውደር
1 የሻይ ማንኪያ እርጎ
1 የሻይ ማንኪያ ወተት
1 ቫይታሚን ኢ ካብሱል
ወተቱን እያያችሁ መጨመር ትችላላችሁ
ሁለተኛው
1 የሻይ ማንኪያ ሞሪንጋ ፓውደር
የፅጌሬዳ አበባ ውሀ የሚበቃችሁን ያህል እያያችሁ
ማቅጠን ትችላላችሁ
የሞሪንጋ ፓውደር ሊንኩ ይሄ ነው👇
www.amazon.com...
/ betelehemmenberu
my Facebook page link👇
/ betty-menberu-10128984...
www.instagram betelehemu menberu
ውድ ተመልካቾቼ ቪዲዮዬን ስለምታዩልኝ በጣም አመሰግናለሁ ሰብስክራይብ ማድረጋችሁን አትርሱ እወዳችኋለው❤❤❤
Негізгі бет 🌹🌿የሞሪንጋ (ሽፈራዉ) ቅጠል ፓውደር ፊትሽን ፏ ፍንትው ያደርግልሻል እንዲሁም የፅጌሬዳ አበባ ውሀ በቤት ውስጥ አሰራር
Пікірлер: 28