KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Ойын-сауық
የሞሰብ ዋጋ በጣም ይገርማል
2 жыл бұрын
የሞሰብ ዋጋ በጣም ይገርማል
Рет қаралды
17,050
Borena ቦረና
1
1
የሞሰብ ዋጋ በጣም ይገርማል
Жүктеу
Пікірлер: 138
@khadijasharjah3146
Жыл бұрын
ግን ብዙ ውድ አደለም ደክመውበታል
@tube-gn3mx
2 жыл бұрын
ዋው በረናዬ በጣም ያምራሉ እናመሰግናለን በጣም
@afiyatube_
Жыл бұрын
ማሻአላህ አሪፍ መረጃ ነዉ🎉❤
@hananethiotube4121
Жыл бұрын
ማሻአላህ የሚያማምሩ ሞሰብ ናቸው ✅✅
@hayatwolloywa9812
11 ай бұрын
በጣም ያምራል ማሻ አላህ
@halimaahmed6292
Жыл бұрын
ማሻአ አላህ ግን ሲያምር ሁሉም
@FM-lc9ri
2 жыл бұрын
በርች ማማየ
@suadsaed2593
Жыл бұрын
ማሻአላህያምራልወላሂበሳርከሆነአይረባምኧሮ
@zuzu6127
2 жыл бұрын
ያምራል ሁሉም
@ደሴ
2 жыл бұрын
ሰለም ሰለም ምውድሽ ሰለምሽ ይብዘ በልሽበት በጠም ምርጥ ነው እኔ እገዘለው ዬልንም
@user-yg3sj7lz4d
Жыл бұрын
ዋውውው በጣም ደስ ይለል❤
@user-uo5ew4pg5z
Жыл бұрын
ያምራል
@user-zo9ms5ps7o
Жыл бұрын
ሥያምርማሻአላህ
@anafthehabesha4458
2 жыл бұрын
ሰላም ቦረናዬ በጣም ያምራል የት ነዉ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ላይክ ሼር👍👍👍❤🙏
@borena109
2 жыл бұрын
ሰላም ነኝ ሰላም ነሽ የኔ ውድ እህት ኢትዮጵያ ነኝ ኮምቦልቻ 🥰 ነው
@vcff9300
Жыл бұрын
ማሻአላህ
@user-or5jm2zi8i
Жыл бұрын
ዋውውው
@user-sd3ms6ts2q
2 жыл бұрын
አይይይይ ትዝታ 😭😭😭😭😭😭😭👍
@fjjuhjkkjghvg6878
14 күн бұрын
የትነው
@fikirethiopia7654
9 күн бұрын
እማማዬ ስልክ አስቀምጭ
@fatum164
Жыл бұрын
ማሻአላህ ሲያማምሩ እኔም ሰፍቸዋለሁ የዚህን አይነት የዳቦ ሞሰብ💞💞👍
@borena109
Жыл бұрын
ጎበዝ😘
@zharaalain8714
Жыл бұрын
ትነዉ
@zharaalain8714
Жыл бұрын
የትነዉ
@borena109
Жыл бұрын
ኮምቦልቻ ነው እህት
@madenaali9812
Ай бұрын
እናት በአላህ ግዥልኝ ቁጥር ላኪልኝ
@fatimaalsudain8555
Жыл бұрын
ዋዉ
@FM-lc9ri
2 жыл бұрын
ቪድዮሺን ስለምከታተል አየዋለሁ
@zemzem2220
Жыл бұрын
nice❤✅☝👆😍😍🌹🌹
@BHzxb
17 күн бұрын
የሙሽራ. ሞሰብ አሁን ላይ ስት ነዉ. እምታቁ. መልሱልኝ ፈልጌዉ ነዉ
@yohanneslucky5538
Жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@aberashkenenisa2917
4 ай бұрын
Woow yetino❤❤❤
@borena109
4 ай бұрын
ኮምቦልቻ ነው
@mhratmhrat2201
Жыл бұрын
Wawawaw
@user-vz5os6sv7s
8 ай бұрын
የት ነው
@user-fn4fx8vj8p
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@BalayeLaama
3 ай бұрын
Enee ifaligaloo banatishii iyetee
@TembriTembri
4 ай бұрын
ማሻአላህ የትሀገርነሽ ሥልክሽን አሥቀምጭልንውዴ
@borena109
4 ай бұрын
00251978611792
@ashiamohammed7353
Жыл бұрын
❤❤❤❤ዋውውው
@Shashemene
5 ай бұрын
❤ አዲስ አበባ የሚመጣ ሰው ካለ ላኪልኝ
@seadaseada-bb1og
Жыл бұрын
ሲያምር ❤: ገዝተሺ ስጭልኝ እስኪ ውደ ሰፈሬ እዛው መካነሰላምነኝ
@borena109
Жыл бұрын
ኮምቦልቻ ነኝ እኮ ሰው ካገኘሁ እሽ
@user-ld2th3qb3l
5 ай бұрын
@@borena109ዋው ኮበልቻ ነሽ እዴ
@user-nv2tv5bc8t
Жыл бұрын
ደምሪኝማማየ ደምሬዋለሁ
@madenaali9812
Ай бұрын
እናት የት ነው ያለሽው መግዛት ትችያለሽ ፈልጌ ነበር ተቻልሽ ቁጥርሽን ሸር አርጌልኝ
@borena109
Ай бұрын
አንች የት ነሽ እኔ ኮምቦልቻ ነኝ
@user-xy9pu9ky4m
Жыл бұрын
እህቴ በጣም ያምራል እስኪ ግዠልኚ በአላህ
@borena109
Жыл бұрын
እሽ እህት
@fatemafatema1375
Жыл бұрын
ወለሂ ብትሰፊዉ -1000ብር አይፈጅም ዋይ
@FM-lc9ri
2 жыл бұрын
ማማየ በክር የተስፋ የቁም ምድብ ካለ አሳይን
@borena109
2 жыл бұрын
እሽ ውደ
@zakirgetahon168
8 ай бұрын
እቃውሁሉምአሪፍነው፡እሚቀንሡት፡ቶሎብሩንእሚፈልጉትይሆናል
@user-kg7ed3gh6w
Жыл бұрын
የትአገርነው
@borena109
Жыл бұрын
ኮምቦልቻ ነው
@wogenegetachew
6 ай бұрын
የት አገርነዉ
@borena109
6 ай бұрын
ኮምቦልቻ ነው
@vcff9300
Жыл бұрын
የትነዉ
@borena109
Жыл бұрын
ኮምቦልቻ ነው
@KisanetGhebre-wz2sd
2 ай бұрын
ስልክ?
@borena109
2 ай бұрын
እሽ 0978611792
@muzitberhane4455
Жыл бұрын
Waww konjo ebak telfon lakly endet new menagnsh
@borena109
Жыл бұрын
ኮምቦልቻ ነው እንች የትነሽ
@lidiya727
Жыл бұрын
የት ነው አሪፍ ዋጋ ነው
@borena109
Жыл бұрын
ኮምቦልቻ ነው እህት
@fastlast9765
Жыл бұрын
የታገርነውማማየእንፈልጋለን
@borena109
Жыл бұрын
ኮምቦልቻ ነው ውደ
@user-jb5cm1im6j
8 ай бұрын
ኮቻ የትሰፈር መልሽ
@MoMo-or4cn
Жыл бұрын
የት ይገኛል? ወይም ስልክ አስቀምጡ
@borena109
Жыл бұрын
ኮምቦልቻ ነው ገባህ ነው የሚሰጠው የት አገር ነሽ
@ninafini740
5 ай бұрын
Yet new
@borena109
5 ай бұрын
ኮምቦልቻ ነው
@tigistshbru3092
Жыл бұрын
በምን ትልኪልኛለሽ ስልክሽን ላኪልኝ
@borena109
Жыл бұрын
0978611792
@trngodangetube7379
2 жыл бұрын
ያምራል ደምሪኝ ውዴ
@borena109
2 жыл бұрын
እሽ ውድ
@madenaali9812
Ай бұрын
የት ነው ያለሽው እህት መግዛት ከቺ ከሆነ ግዥልኝ ቁጥርሽን ላኪልኝ
@AaAa-xh5bn
Жыл бұрын
ግን የት ነው የሚገኘው
@borena109
Жыл бұрын
ኮምቦልቻ ነው
@emurabaapppz9005
2 жыл бұрын
አገርገባሽደ ውደ❤❤❤❤
@borena109
2 жыл бұрын
አዎ የኔ ውድ አገር ገብቻለሁ
@user-ld2th3qb3l
5 ай бұрын
የት ነው ማር
@borena109
4 ай бұрын
ኮምቦልቻ ነው
@borena109
4 ай бұрын
ኮምቦልቻ ነው
@wensht1459
Жыл бұрын
❤❤❤ የት ነው የምገኝው
@borena109
Жыл бұрын
ኮምቦልቻ ነው
@wensht1459
Жыл бұрын
@@borena109 የኛ አዳማ ነው በምን መግገድ መምጣት ይቻላል በጣም እሩቅ ነው
@borena109
Жыл бұрын
እስከ አዲስ አበባ በነጋዴ መኪና ነው ግን አሁን ዋጋው ጨምሯል
@adssds7042
Жыл бұрын
ሥልክ ቁጥር ላኩልን
@borena109
Жыл бұрын
እሽ 0978611792
@mereamaseld5858
Жыл бұрын
እኔ እችላለሁ እሰፋዋለሁ የምን መግዛት
@borena109
Жыл бұрын
ጎበዝ ነሻ እህት
@tigistshbru3092
Жыл бұрын
ስልክሽን ላኪልኝ
@borena109
Жыл бұрын
0978611792
@AbcAbc-kn1ek
Жыл бұрын
እሰኪ ሰሜን ውሎ መረሳ ተልኪለሽ ወይ
@borena109
Жыл бұрын
@@AbcAbc-kn1ek እሽ
@zababwllotube4832
Жыл бұрын
የት ነው እፈልጋለሁ
@borena109
Жыл бұрын
ኮምቦልቻ ነው እህት
@zababwllotube4832
Жыл бұрын
እኔ ደሴነኝ እደት ላግኘው
@user-rj1oh6ds8p
10 ай бұрын
ለሀገሬ ያብቃኝ.እሰፋዋለሁ ሙያ በሽ ነው የመዳም ቅመሞች በሉ እገዛለሁ የሚልኮ አይጠፋም 😂😂😂😂😂
@saasaamm1343
8 ай бұрын
እኔመቸም እገዛአለሁ የምር ቡዙም ዉድ አይደለም ሳ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን እጅ እገዛቸዉ አለን👌👌👌❤❤
@user-cd1id8lu5x
Жыл бұрын
የትነሽ እኔ ፈልጋለሁ
@borena109
Жыл бұрын
ኮምቦልቻ ነው
@genettesfaye6703
Жыл бұрын
Yeti new??
@borena109
Жыл бұрын
ኮምቦልቻ ነው እህት
@user-gs6ri4qr9m
Жыл бұрын
ወግድታደርሽልኛልሽዉይ
@borena109
Жыл бұрын
እሽ እህት
@roayaalathyoubiya2102
Жыл бұрын
@@borena109 ለሚ ወሠጂ
@user-zc9lw1tp7j
Жыл бұрын
በረች ውደ ስወድሺ ደምሬሻለሁ ደምሪኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emurabaapppz9005
2 жыл бұрын
ሥሞትልሽ የትነሽ ቁጥርሽን እደት ላግኚሽ ቦረናየ በአላህ
@borena109
2 жыл бұрын
ኮበልቻ ነኝ ከፈለግሽኝ የጥሬን እሰጥሻአለሁ
@user-zy1fs9ko7o
3 ай бұрын
መቸ ነው ይሄ ዋጋ
@borena109
2 ай бұрын
ከአመት በፊት ነው
@FM-lc9ri
2 жыл бұрын
ብረት ድስቱ አሪፍ መሆኑን ቸክ አርጊልን
@borena109
2 жыл бұрын
እሽ
@raniah523
Жыл бұрын
Yet naw
@borena109
Жыл бұрын
ኮምቦልቻ ነው
@user-gu9mo1lx3h
11 ай бұрын
የማድብርያ ሳይሆን የሰሌን የእንጀራ ማስቀመጫ አሳይን
@AlamAllam-ej5xz
2 ай бұрын
ይህወየተነው
@borena109
2 ай бұрын
ኮምቦልቻ ነው
@muzitberhane4455
Жыл бұрын
Yet ewe menagnw telfon lakly ebaksh
@borena109
Жыл бұрын
ኮምቦልቻ ነው
@tebabe
Жыл бұрын
ውድ አይደለም ከኑሮው አኳያ
@borena109
Жыл бұрын
አዎ
@tube-xu1ef
11 ай бұрын
ድምፅሽን ከፍ አድርገሽ ተናገሪ ከይቅርታ ጋር
@jgggbgghfc5683
Жыл бұрын
እህትቁጥርሺንለኪልኚእኔደሤነኚተመጭተሆነመልሺልኚ
@borena109
Жыл бұрын
0978611792
@user-dh8yt9xq4w
Жыл бұрын
እረእህትቁጥርሽላኪልኝ
@borena109
Жыл бұрын
እሽ 0978611792
@ESKEDARTUBE
2 жыл бұрын
ሴቶች ስፉ
@borena109
2 жыл бұрын
እሽ 😘
@user-wt6fe6vf6d
10 ай бұрын
የትነው
@user-or5jm2zi8i
Жыл бұрын
የት ነው
@borena109
Жыл бұрын
ኮምቦልቻ ነው እትህ
@user-or5jm2zi8i
Жыл бұрын
@@borena109 በጣም የማራል ምን ዋጋ አላው ራቃብኝ
@borena109
Жыл бұрын
የት ነሽ
@user-or5jm2zi8i
Жыл бұрын
@@borena109 ባታጅራ
@borena109
Жыл бұрын
ወደዛ የሚሄድ ሰው አይገኝም
Пікірлер: 138