KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
የፈንዲሻ እቃ ኣሰራር በቀላል ዘዴ
Күн бұрын
የፈንዲሻ እቃ ኣሰራር በቀላል ዘዴ
Рет қаралды
4,598
Yewl tube
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 22
@eldutube-5505
Жыл бұрын
በጣም ያምራል እጅሽ ይባአረክ 👌👌
@Damotra_media
3 жыл бұрын
Ejesh yebarek betam yameral Yewil.berechi
@እዛውዋርካውስርነኝ
3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ማማቲ እጅሽ ይባረክ አጠገብሽ ወኜ ባይሽ ደስ ይለኝ ነበር
@ratube5665
2 жыл бұрын
ጎበዝ ማሻአላህ ልክ እደ ስፊት ነው
@zdzd9328
3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ቀጥይበት እኔ እንዲ በማየት ብቻ ግልጽ አይሆንልኝም ምን ላርግ እጅ ስራ መስራት በጣም ነዉ ደስ የሚለኝ
@yewltube2113
3 жыл бұрын
ሞክሪው ይሄ በጣም ቀላል ነው ትሰሪዋለሽ
@ratube5665
2 жыл бұрын
ሞክሪው ማተሪያው ካለሽ ቀላል ነው እሰራዋለሁ ብለሽ ልብሽን አሳሚኝውና
@ማሄማሄ
3 жыл бұрын
ይደግልሺ የኔባለሙያ
@tube-oh3qf
3 жыл бұрын
Yewl. በጠም ቆንጆ ነዉ ጎቦዝ በረቼ። እኔ አደስ ነኝ ለቸነሊሸ ሰብክረይበ አረጌሸለዉ። ግን እኔ ዩቱብ ከፊቼ ነበረ እንዴት አረጌ ነዉ ህገዊ መደረገዉ እስክ ኒገሩኝ 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
@yewltube2113
3 жыл бұрын
ስብስክራይበርሽ 1000 ሲሆን እና 4000 ሰኣት ስትሞይ ኢሜል ይልኩልሻል
@monaeden3922
3 жыл бұрын
Betam arif new berchi
@tsegityemanhagos4592
3 жыл бұрын
Merhaba selam nesh ema ket now yegzashu sumu demo xhafley tegexiski
@meskeremabebe1324
3 жыл бұрын
ሀይ የኔ ቆንጆ ክሩ አየተጠመ አስቸገረኝ ምን ዘዴ አለው
@yewltube2113
3 жыл бұрын
ምን እንደሆነ አማርኛውን አስተካክይልኝ አልገባኝም።ግን እየተበጠሰ ለማለት ከሆነ ክሩን ለአንዴ የምትጠቀሚውን ትንሽ ትንሽ አርጊ
@نعيمهنعيمه-ه2ن
2 жыл бұрын
እኔ እደዚሁ ሁኖ የሞሶቦ መስራት እፈልግ ነበረ
@bettyargaw6120
3 жыл бұрын
Thank you. Berchi
@ማሄማሄ
3 жыл бұрын
ባይኔባይሺ ጥሩነበረ ግንእዲሁመስራት አልቻልኩም
@yewltube2113
3 жыл бұрын
በጣም ቀላል ነው ምኑ ጋ ነው የከበደሽ ጀምሪው እና አሳይሻለው
@Sleep.deprived72
3 жыл бұрын
ክሩን ከይት ነው የሚገኝው
@yewltube2113
3 жыл бұрын
መርካቶ / ኢትዮጵያ ከሆንሽ/ ቻይና ሱቅ /አሜሪካ ከሆንሽ
@fehiwotbirhanu2732
2 жыл бұрын
የሶፋ ጣልጣል ካለሺ
@elhamseid6413
3 жыл бұрын
በዚሁ አይነት ጠገም የመንድል እና የጭስ መያዣ ሰፉተሽ አሳይን
Пікірлер: 22