KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
አይንሽን ማየት አልፈልግም ውጭልኝ🤣 እራስህ ነው የመጣህው ውጣልኝ ከህቴ ቤት🤣🤣
Күн бұрын
አይንሽን ማየት አልፈልግም ውጭልኝ🤣 እራስህ ነው የመጣህው ውጣልኝ ከህቴ ቤት🤣🤣
Рет қаралды
48,028
Yon Tube
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 675
@yontube-03
7 ай бұрын
እየለየካችሁ እረ#🤣
@burthkanburthkan1652
7 ай бұрын
እሺ😂😂😂😂😂
@safaiaalyami6678
7 ай бұрын
ዮኒ ሌላ ቀን ቁማር ተጫዋች እንደሆንክ እና በጫወታው እንደከሰርከ አርገህ ሁላቸውም ፕራንክ አርጋቸው👍😂😂😂😂
@صالحخضري-ك4ف
7 ай бұрын
እናተ ተንኮለኞች አያልቅባችሁ 😂😂😂🎉🎉
@صالحخضري-ك4ف
7 ай бұрын
ወይ ሳሚ እኛ እንዉጣ አላለም😂😂
@YirgalemJuses-bo9pg
7 ай бұрын
ዘፍጥረት 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁶ እግዚአብሔርም አለ፦ ሰውን በመልካችን እንደ ምሳሌአችን እንፍጠር፤ የባሕር ዓሦችንና የሰማይ ወፎችን፥ እንስሳትንና ምድርን ሁሉ፥ በምድር ላይ የሚንቀሳቀሱትንም ሁሉ ይግዙ። ²⁷ እግዚአብሔርም ሰውን በመልኩ ፈጠረ፤ በእግዚአብሔር መልክ ፈጠረው፤ ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው። ²⁸ እግዚአብሔርም ባረካቸው፥ እንዲህም አላቸው፦ ብዙ፥ ተባዙ፥ ምድርንም ሙሉአት፥ ግዙአትም፤ የባሕርን ዓሦችና የሰማይን ወፎች በምድር ላይ የሚንቀሳቀሱትንም ሁሉ ግዙአቸው። ²⁹ እግዚአብሔርም አለ፦ እነሆ መብል ይሆናችሁ ዘንድ በምድር ፊት ሁሉ ላይ ዘሩ በእርሱ ያለውን ሐመልማል ሁሉ፥ የዛፍን ፍሬ የሚያፈራውንና ዘር ያለውንም ዛፍ ሁሉ ሰጠኋችሁ፤ ³⁰ ለምድርም አራዊት ሁሉ፥ ለሰማይም ወፎች ሁሉ፥ ሕያው ነፍስ ላላቸው ለምድር ተንቀሳቃሾችም ሁሉ የሚበቅለው ሐመልማል ሁሉ መብል ይሁንላቸው፤ እንዲሁም ሆነ። please read this
@ZenebechBefkadu-h8w
7 ай бұрын
ገና ዛሬ ነው ማዬት የጀመርኩት ለቤቱ አዲስ ነኝ እስኪ በላይክ ተቀበሉኝ በጣም ደስ ትላላችሁ ፈታ ብያለሁ 😅😅😅😅😅😅😅
@safaiaalyami6678
7 ай бұрын
ብዙ ነገር አምልጦሻል ማለት ነው😂😂😂😂
@ብንየጌታልጅ
7 ай бұрын
😂😂
@bazawitalmeamen4643
7 ай бұрын
በሳቅ ትሞቻለሽ ለይኪ ቶሎ
@mekyamekya
7 ай бұрын
እኔም ቅርብ ጌዜ ነው የጀመርኩት ፈታ በይ
@mekyamekya
7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 ወየው😂😂😂😂
@kidsttube3111
7 ай бұрын
የቲቸር ሳሚ ጨጓራ ቸክ ይደረግልን እምትሉ ለይኩ😂😂😂😂
@zainasied615
7 ай бұрын
ሳህ😂😂😂😂
@Tigrayadeyalemy
2 ай бұрын
Teacher new end 😊😮
@MERETECHWOLDA
7 ай бұрын
😂😂ሰልጨርስ መሰቄ ነው በቃ አይ እናንተ ሰዎች ኑሩልኝ
@RehimaAsefa-h8b
7 ай бұрын
አባቴ ሙቶብኝ ጨለማተዴፍቶብኛል በናፍቆቱ ተጎዳሁኝ ላላገኘው አባትአለሜ ካጣሁት 26"ቀኑ አባቴ ኡፉፉፉፉ አላህ በጄነትእንዳኖርልኝ ዱአአድረሰጉልኝእሥኪ
@zeynebasnake8391
7 ай бұрын
አላህይራህመው አብሽሪ
@Seid404
7 ай бұрын
ابشرا😢
@semirawollo
7 ай бұрын
አላህ ይዘንላቸዉ ላቺም ሶብሩን ይወፍቅሽ😢
@tratra9327
7 ай бұрын
Ayizoshi ehite fetari nefsachewun yimarileshi
@hyatssa9035
7 ай бұрын
አይዞሸ እሙየ ፅናቱ ይሰጥሸ ለአባታችንም ነብሱ ይማረዉ😢
@ሀያትወሎዩቱብ
7 ай бұрын
አልሀምዱሊላ ዛሬ ወጉደርሰኝ መሠል ሁለተኛ ነኝ መሰል ላይክ ❤❤❤
@BirukTube16219
7 ай бұрын
ሳሚ ኑርልን ማርያምን እኔ አተን ሳይ ገና ሳቄ ይመጣል😂😂😂😂😂😂😂😂
@AlmazGonderiwa
7 ай бұрын
እሙዬ የኔ ቆንጆ ድንግል ማርያም በሰላምከሁለት ሁነሽ ለመሳም ያብቃሽ በጣም ነው የምታሳዝኝ
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
7 ай бұрын
ሳሚን የሆነ ፍትህ ቦታላይ ነበር መቀመጥ ያለበት❤❤❤
@fatimanigus3261
7 ай бұрын
❤❤❤
@saadahsaadah2535
7 ай бұрын
ትክክል
@wnshawnsha1108
7 ай бұрын
ሁለታችሁንም አንድ ጭንቅላት ነው የማረጋችሁ አላለም አይ ሳሚ😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@ሰአድ-ቸ8ገ
7 ай бұрын
😅😅😅😅ሣሚቾ
@sameeraahmad119
7 ай бұрын
የኔ እናት እሙየ ወላሂ አሳዘነችኝ አድናቂሺ ነኝ ሰው ሰማ አልሰማ እያለች ወደውጪ ታያለች ሳሚ ዬመታቸዋል ብላ እጁን ትይዛለች ሲቀጥል ደግሞ አነጋገሮ ደስ ሲል ተረገጠችህ አንተም እርገጣት አለች እኔ ብሆን ብየ ሳስበው ከበደኝ
@jaseerarak6832
7 ай бұрын
ማርያምን አወ አይተሻታል
@ራህሚTube
7 ай бұрын
ያከራያችን ቤት ነው ሣህ👌😂😂😂😂😂
@zeynebasnake8391
7 ай бұрын
😂😂😂
@fatimanigus3261
7 ай бұрын
😅😅😅
@zainasied615
7 ай бұрын
እደት እዳሳቀኝ😂😂😂
@irikrir538
7 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@RHAMAYGATA
7 ай бұрын
እሙዬ አይዞሽ እግዝአብሄር ይርዳሽ🎉🎉❤❤ አይ ሳሚ በሳቅ ልትገለን ነው።ትእግሱቱን ይስጥህ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
7 ай бұрын
😂😂😂😂 ሳሚ ፈታ ነው የምታደርገኝ
@waloyewa
7 ай бұрын
አይ ሳሚ😂😂ወሬሁ ሁሉ ሱስ የሚሆንብኝ ወላሂ❤❤❤❤❤
@safaiaalyami6678
7 ай бұрын
ኡሙ ስራዋ ስለሆነ ገብቷታል ተዋቸው እኛን ለማናደድ ይሆናል አለች እኮ ሁሌ ማይነቃው ሳሚ ነው እንጂ😂😂😂😂😂😂
@ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ
7 ай бұрын
ስታምሩ❤ እህትህ ደህናናት
@safaiaalyami6678
7 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ሳሚ ጭቃ ነህ እንዴ አንተ ምትረገጠው ወይኔ
@UgDy-v6u
2 ай бұрын
እደኔ እነዚህን ቤተሠቦች የሚወድ ዘራቹህ ይርባ❤❤❤❤❤❤❤❤አየ ሳሚ ተባልተው ሲያልቁ እንመጣን አላለም😂😂😂ሚስኪን
@Geni-q4y
7 ай бұрын
ይሔልጅ በድንጋጤ እዳይወለድ ፈራሁ ውዶቸ እምወዳችሁ ሳሚቻ ሲናደድ ደስይለኛን
@fantayeedo3733
7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂አይ ሳሚዬ ተቃጠል ብሎሃል ደስስስ ስትሉ እወዳችዋለው ❤❤❤❤❤❤
@አልሀምድሊላ-ቐ8ዸ
7 ай бұрын
አሁንስ ሳሚ አሳዘነኘ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@halimamusa4466
6 ай бұрын
በክሰል መቆጠጫ ምናምቴህን ቆጥጨ አላለም ሳሚ😂😂😂😂
@TTyeborenawa
4 ай бұрын
ሳሚየ ምናምንህን ቆጥጨ አላለም😂😂😂😂😂
@UmFarahRukaei
7 ай бұрын
ወላሂ ማነው ሳሚን ሳይ ብቻውን የሚስቅ😅😅 ዩኒ፣የእሙ እህት፣እሙየ የወጣላችሁ አናዳጆች😂 እሙየ የኔ አትጠገብ
@ነኝኮመንትአንባቢ
7 ай бұрын
አይ የኪራይ ቤት ሁሌ ሰቀቀን እሙ ስንቴ ነው ወደውጭ ያየቹ አላህ የራሣቹ ቤት ይወፍቃቹ
@HhddHdhd-pz6zf
7 ай бұрын
አዮ ሳሚ ዘድሮ ማበዱ አይቀርም
@tamuyoutube3110
7 ай бұрын
የሳሚ ንደት እሚያስቃችሁ ብቻ ላይክ በሉኚ 😂😂😂😂ወይ ስትናደደ እኮ ሲያምርብህ
@حوا-س7ل
7 ай бұрын
ሣሚ ትክክክ መሬትም ያሏህነው ድራማው ጥሩነው😂
@MissZabiba
7 ай бұрын
አይ ሳሚ 😅 በቃ እኛ እንውጣ ፈቅር😅😅
@fasikabelte2396
7 ай бұрын
አረ ወይኔ እነዝህ ልጆች አቃጠሉህ አደል አይ ሳሚ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂
@HsnndG
7 ай бұрын
ሳሚና እሙ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አንቺን ደግሞ እግዚአብሄር በሰላም ይገላግለሽ ወልደሽ ለመሳብ ያብቃሽ ሳሚ ደሞ ንጹ ኢትዮጵያዊ ነው ንግግሩ ጫዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደጋችሁ ሁለታችሁም 🫶🫶🫶🫶
@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
6 ай бұрын
ወይኔ ሳሜ ጨጎራህ ሚስኪን 😄😄😄😄😄😄
@sumeyaAli-cc6ml
5 ай бұрын
ክክክክ ልጅነቴን አስታዉሳችሁኝ እምድጃይቱ የምንጣላዉ ወንድም እህቶቸ ጋ ክክክክክ አይ ትዝታ
@rachiketema4233
7 ай бұрын
የሁለት አለም ሰዎች እሙ ምንም አይመስላት ሳሚ ቶሎ ሚናደደው ነገር😂😂
@Hayat-yl5zq
7 ай бұрын
አዲስ ነኝ ግን በጣም ታምራላችሁ ሳሚን ግን ጨጋራው አለቀ ሲያሳዝን
@Wrre5tTrdtt
7 ай бұрын
ወይኔ ሳሚ 😂😂😂😂በሳቅ ገደልከኝ
@kakajqj1215
7 ай бұрын
አየ ሳሚየ ሁሉንም አደ ታላቅ ወድም ሁኖ ነው እኮ የሚናገረው
@Helomihelomi-b2w
3 ай бұрын
ያከራይ ቤት ነዉ ይመችክ ሳሚ😂😂😂😂
@toybatoyba8953
7 ай бұрын
ወይ ሢሚ አቃጥላችሁ ልደፉት እኮነው😂😂😂😂😂
@RabiyaGstachio
6 ай бұрын
ልጁዛሬ አልተነሳም ሳሚ ህፃኑ😂😂😂ህፃኑየሆነነገርቢሆን ዉርድከነሱ እሽ ሳሚ
@ኡሙጃዕፈር
7 ай бұрын
ወይኔ በአሏህ እሙ ትዕግስቷ ለማንኛውም አድናቂያችሁ ነኝ ወሏሂ😂
@user-rw5md5lw2b
7 ай бұрын
እና ተበተጨቃጨቃቹሁ ጊዜ ህፃኑይጨነቃል አይበቃሽም እሙየ ባሥ እስትወልጅድረስ❤❤❤❤
@ConfusedBackpacker-nr7dt
7 ай бұрын
እሙዬ ደክማለች ይችን ሦሥት ቀን ትወልዳለች
@HshwqiHsuauw
7 ай бұрын
YRGULT.BSALM.EMBRHUN.HULT.TRGUSHU
@allqua7050
7 ай бұрын
😂😂😂እኔ እንደ እንደሳሚ እሚያስቀኝ የለም ወላሂ😂😂😂😂😂አንድ ጭንቅላት😅😅😅😅😅😅😅አላለም
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
7 ай бұрын
እሙዬ ግን እንድህ አይነት ፀባይ ከዬት ነዉ ያገኘሽዉ ታድለሽ❤❤❤
@MhamadUasun-ce5mo
7 ай бұрын
የሁላችሁንም ቅጭላት አድነው የማረገው አላለም አየሳሚ 😂😂😂😂😂😂ጨጎራህ ግን ደህናነው 😂😂😂😂😂
@hanagetachew3523
4 ай бұрын
አረ ኢሄንን ልጅ መልኩን ነው ምቀይረው በጥፊ😂😂😂😂አረ ሳሚ ጌታን ትለያለህ አዲስ ነኝ ለቤቱ ላይክ❤
@ሂክማወለየዋ-ሐ4ዘ
7 ай бұрын
እሙ ታይት አትልበሺ ልጁይጨናነቅብሻል ሰፈያለልበሺ በተረፈ አላህይረዳሺ❤❤❤❤❤❤
@ፋፊነኝ-ገ3ገ
7 ай бұрын
😂😂😂😂😂ወይጎድ ይሰውየ ልታሳብዱትነው እኳ😂😂😂😂
@rozaroza6847
7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 አይ ሳሚ ያከራያችን ቤት ነው አለላም አገበገባችሁት😂😂😂😂
@gujtuu4282
3 ай бұрын
የዘመኑ ምርጥ ፓለቲካ ማነው እዚህ ቀድሞ የመጣው አላለም😅😅😅
@Intalaa
7 ай бұрын
Lubbuwwan namaa gamnachistuu❤❤❤❤kolfaan nu fixxaan😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zuzu-z6d
7 ай бұрын
ቤቱ ያከራያችን ነው አይ ሳሚ ይመቸኛልኮ😂😂😂
@askaldesie4791
7 ай бұрын
ሆዲሺን ተጠቀቂ ሲወራጭ በከዱ እደያገኘሻ😂❤
@ነፊሳtude
7 ай бұрын
😂😂😂😂😂ማሻ አላህ ደስ ስትሉ
@biscut4652
7 ай бұрын
የሳሚ ንዴት የእሙ ሳቅ ስወድላችሁ❤❤❤❤❤❤
@ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ
7 ай бұрын
አረ ወይኔ የሳሚ አማረኛ የአራያችን ቢት ነው አለ😂😂😂😂😂😂😂
@ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ
7 ай бұрын
ወይ እንደሳሚ ፈታ የሚያደረግ ባል ሰጠኝ
@medina6236
7 ай бұрын
ወይኔ በሳቅ, የናተስ,, የከፋ ነው 😂😂
@ayshaa-mj1oy
4 ай бұрын
ወዮ ጉድድድድድ እማይልቅባቹ ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ የሠዉ ልጅ የመጣዉ ከዝጆሮ ነዉ
@birtukaen3255
3 ай бұрын
አወ ሳይሱ ነው😂😂😂😂
@Meaky-cp8fc
7 ай бұрын
የልጅንቴን አስታውሣቹህኝ 😂😂😂😂😂 አይ ሳሚየ ግደሉት በንደት
@sabrasusu3852
6 ай бұрын
ሳሚ በጣም አስተዋይ ነክ ዬናስ የሳሚ ምት እንዴትነው😂😁😁😁
@Wesen-my8ss
7 ай бұрын
Ye akerayachin bet newu😂😂😂😂😂😂😂😂
@RahelRahel-bv3ii
7 ай бұрын
😂😂😂😂Wayine Madinilam😅😅😅😅😅😅
@ለሁሉምጊዜአለዉ
7 ай бұрын
ተነስ እርገጣት አለች ክክክ😂😂የሳውዲ ህግ😅😮
@MonaaTbigy-yw6vq
7 ай бұрын
አከራያችን ነው አላለም ሳሚ😂😂😂😂😂😂
@BilenTaleda
7 ай бұрын
ፍቅር እኛ እንዉታ አለለም 😂😂😂😂😂 አሪ ሰሚን አቀጥሌዉ ልደፉት ነዉ 😂😂😂😂
@simeJesus5428
7 ай бұрын
wayoo Sami na Emuu inyaa inuwta alalum😂😂😂😂😂😂😂
@Karmይቱብቻናል
7 ай бұрын
እረ ልጁን አትግድሉት አቃጥላችሁ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@ሀሲነትyouTube
7 ай бұрын
ያከራችን ቤት ነው ክክክክክክክክክ አይ ሳሚ
@ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ
7 ай бұрын
ወይኔ ልጅነቴን አስታወሳችሁኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂የሳሚንደት😂😂😂
@ልማትይቱብ
7 ай бұрын
ወይኔ ሣሚ ጨጓራህን ይታይ 😂😂
@gsissjjs4657
7 ай бұрын
በጣም ያሥቃል እሙም ሣሚም ልክ ናቼዉ በዉነት አድነትን የምይማርበት ቤት ነዉ
@Emuya540
7 ай бұрын
😂😂😂 ሁለታችሁም አይናችሁ ይውጣ አላለም አይ ሳሚ
@محمدحم-ذ5ح
7 ай бұрын
kkkk ከዝጀሮ ነዉ አላለልም አይይ ድሮ እኛም ስንማር ከዝጀሮ ነዉ ነበር የምባለዉ አይይ የሰዉ ልጅ ከአባታችን አደም አለይሰላም እና ከናታችን ሀዋ ነዉ የሰዉ ዘሩ ሙስሊሙም ክርስቲያኑም ኦሮሞዉም ትግሬዉም አማራዉም አድ ነዉ ግድ መፀሀፍ አብብ ንፅፅር እዩ
@SadSad-qe1su
7 ай бұрын
እኮ የሰውልጂ ከዝጀሮ አይደለም ግን አላህን ያመፁ ህዝቦችን ወደዝጀሮ ቀይሯቸዋል አላህ
@ኢስላምነውህይወቴኒቃብነው
7 ай бұрын
እይወ አስሀቡ ስብት ይባላሉ እነሱም ጠፍተዋል ዘራቸውም የለ ድነል ኢስላም ምጥር አርጎ ነው እሚያስተምርው አልሀምዱሊላህ
@KinbahaftKinbahaft
7 ай бұрын
ሳሚ ግን ያሳዝናል ሚስኩን 😂😂😂😂😂
@Samrawiet
7 ай бұрын
የምር ሳሚ አሳዘከኝ😂😂😂
@zed9651
7 ай бұрын
ያከራያችን ቤት ነዉ አይ ሳሚ 😂😂😂
@HiwotEseye
7 ай бұрын
አይ እሙየ አንቺ እኮ ትለያለሽ ማርያምን ተነሰተክ እርገጣት አላለችም የኔ ትሁት
@alahamalaham
7 ай бұрын
በሳቅ😂😂😂መሣሪያ የለለዉ ጦርነት ተከፍቷል እዚህበቤት
@amaamm-hu4ic
7 ай бұрын
ዮኒስታስቅ😂😂😂የኔቭርቅየውች❤❤ይመቻቹ ፈታ አረጋችሁኝ❤❤😂😂😂😂😂
@hayat227
7 ай бұрын
ወይኔ ሳሚ ጨጓራህ ተላጠ 😂😂😂😂😂 እሙየን ተክታለች እህቷ
@Zawdumegabi
7 ай бұрын
ወየኔ ሳሚ የሳቄ ምንጭ 😂😂😂😂😂
@safaiaalyami6678
7 ай бұрын
ሁታቹም አይናቹ ይውጣ አጋጭቼ ነው አንድ ጭንቅላት ማረጋቹ ወይኔ ሳሚ መቻሉን ይስጥህ 😂😂😂😂😂😂😂
@Alam-h3j
5 ай бұрын
ሰለም እንደት ነችሁ እኔምለዉ የሳሜ ጫጓራዉ ግንይፈጫል 😂😂😂
@ስጦታዩቲዮብ
3 ай бұрын
ትክክል ሳሚ አደለም ቤት ምድር ኪራይ ቤት ናት 😢😢😢😢😢
@KaliTekilu
7 ай бұрын
ያከራያችን ቤት ነው ደስ ይላል
@birtukanao4sa808
6 ай бұрын
woyine sami hule inde tekatelek😂😂😂😂
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
7 ай бұрын
የስውልጂ አፈጣጠርከዝንጀሮየሚልውሸትትትት የስውልጂየፈጠረው አንድ አላህ ነው የተፈጠርነው ከአፈርነው ሁላችንም ወደአፈር እንመለሳለን
@akramcell7964
7 ай бұрын
ወይኔ ምናምንቴህን አላለም አረ ሳሚ ተው ይሻልሀል ግን ሳሚ መጫወቻችሁ ነው እናተ ወጠጤወች አ😳😳
@hshdhdh5295
7 ай бұрын
እረ ፍትህህህህህህህህህህህ ለሳሚ ተቃጥሎ እኮ ሞተ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@ኡሙጃዕፈር
7 ай бұрын
በዚህ በከሰል መቆንጠጫ ምናምንቴህን ቆንጥጬ ነው የምጥልህ አላለም ሳሚ😢😢😂😂😂
@zaynadnshukrie754
7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ትለያላቹ በርቱ ወይ ሳሚ ምናምንቴህን ቆንጥጬ አለለም 😂😂😂
@haymihany-zc1iw
7 ай бұрын
ወይኔ እነዚህ ልጆች😂😂😂😂 ተኮላቸዉ
@mekids7842
7 ай бұрын
አይ ሳሚ ማሳዘንህ አይ እረ ተውት እናተ ልጆይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@leliselema2132
7 ай бұрын
Emuyeen gin tilayalesh sidagni❤❤❤❤❤
@waloyewa
7 ай бұрын
ወይኔ😂😂😂😂ፈነዳሁ በሳቅ መገን ሳሚ😂😂
@hawii-r2w
7 ай бұрын
Eree bakach sami Dabizati fi sukkaraa Akka ittin finee ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂 Damo baxam Esii tilalachuu bartuu
@EmanMohammed-s4k
7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂አይ ሳሚ ሚስኪን ነፈር ወይ በሳቅ
Пікірлер: 675