KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
የናቲ ልደት//የልጃችን 2 ኛ ሳምንት
Күн бұрын
የናቲ ልደት//የልጃችን 2 ኛ ሳምንት
Рет қаралды
213,239
Fani Samri
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 796
@ነፊሳ-ቈ9ረ
Жыл бұрын
ማነው ከናቷ መታረቅ ያስደሰተው በላይክ አሳዩኝ
@seadaayalo1162
Жыл бұрын
ምቀኛና ሽይጦን ናቸው ደስየማይላቸው
@الحمدلله-خ4د2س
Жыл бұрын
እኔ ግን ጂጂ የምትባል የሰይጣን ቁራጭን ሁሌ መከራን እንጅ ደስታን አልመኝላትም ምክኒያቱም ዛሬ ወለጋ ላይ ለሚጨፈጨፉ ወገኖቻችን ዋናይቱ ጥላቻን ስትዘራ የነበረችዉ በቀዳሚነት እሷ ነበረች ልጆቿን አላልኩም
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
Жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አድርግኝ❤🖤
@semiethiotub
Жыл бұрын
ቅን ልብ ያላችሁ የሰው ደስታ እሚያስደስታችሁ ደምሩኝ በቅንነት ብቻ 🙏❤️
@ekruekru9452
Жыл бұрын
ወላሂ በጣምነዉ ደስስስስስስያለኚ
@HtymiTuba5335
Жыл бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ሁሌም ደስ ይበላችሁ ወገኖቼ 🇪🇹🇪🇹💝👈
@jemilaatube1904
Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@sarachala1212
Жыл бұрын
አሜን አሜን
@weynicookingshow4426
Жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላሉ አንድ ላይ ሲሆኑ ሁላችንም ወደ አፈር ነን እንካን ለዚ አበቃቹ ናቲ እንካን ተወለድክል
@Hayat-vs7ld
Жыл бұрын
ከእናትሽ ጋ ስትታረቁ ደስ ትላላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ 😘😘😘😘ጂጂ ራሱ ፀባይዋ እየስተካከለ ነዉ
@TubeTube-vf4yb
Жыл бұрын
እነደማመር እነደማመር
@jemilaatube1904
Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@mediytube7735
Жыл бұрын
@@TubeTube-vf4yb ነይ ውዴ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@thfg8981
Жыл бұрын
አዳሜ መሸቀይ ሰታበኩ የተወለደ ሰው ዙረው ተገናኙ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
Жыл бұрын
ሳምሪ ማርያምን ከእናትሽ ስለታረቅሽ ደስ ብሎኛል ለእዚህ ደሞ የባልሽ ትህትና ትልቅ ቦታ ወስዷል ብዬ ገምታለው
@ሀዩየናቷናፍቂሀዩየናቷናፍ
Жыл бұрын
በጣም አስተዋይ ባል ነው
@jemilaatube1904
Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@jemilaatube1904
Жыл бұрын
@@ሀዩየናቷናፍቂሀዩየናቷናፍ ውዴ ደምሪኝ
@wubafreyohannes9224
Жыл бұрын
ጂጂ በጣም ዕድለኛ ነሽ እግዚአብሔር ያየው ነገር አለ ወይ ልብሽ ንፁሕ ነው እንደ አፍሽ አይደለም እነዚህን የመሰሉ ልጆች የሰጠሽ .እኔ በአንቺ ደስ የሚለኝ😀❤️ እግዚአብሔርን አመስግኚ ሁለቱም ልጆችሽ ረጋ ያሉ ትህትና የተሞላባቸው በእምነነታችን ፅኑ በጣም ደሰ የሚሉ ናቸው ናቲ እና ሳምሪ (ፋኒም በጣም ጥሩ የልጅ አዋቂ ነው እግዚአብሔር ይባርክላቹሁ እመቤቴ ድንግል ማርያም ልጆቻቸውን ታሳድግላቹ🙏🏽💚💚🇪🇷🇪🇷
@jemilaatube1904
Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@letish3773
Жыл бұрын
ሳምሪየ የምር ከእናትሽ ሳይሽ ደስስ ይለኛል እግዚአብሔር ይመስገን እናት እኮ ሁሉ ነገር ናት 😍❤
@ميروميرو-ز5ن5و
Жыл бұрын
💋💊
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
Жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አድርግኝ❤
@zahrayesuf4045
Жыл бұрын
ጅጅ ጨዋ ሆነች
@ኤፍታህ-ሸ5ቀ
Жыл бұрын
እኔም እናት ልዩ ናት
@jemilaatube1904
Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@አላህሆይጠካራሴትአድርገኝ
Жыл бұрын
ማነው እደኔ እነዚህ ምርጥ ጥዶች የሚመቸው ሳምርየ እክዋን ደስ አለሽ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
Жыл бұрын
እህቴ ስብስክራይብ አድርግኝ
@jemilaatube1904
Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@tube3808
Жыл бұрын
ለታመመ ጤንነትን ላጣ ማገኘትን ላላገባ መልካም ትዳርን ላልወለዴ መልካም ልጅን ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ሀገራችንንሰላምያድርግልን ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ
@ZahraBaharu
Жыл бұрын
አሚን ያረብ 🤲
@sitratube1193
Жыл бұрын
ታድለሺ በ24 አመት 2ልጂ ማሺ አላህ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
Жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ🖤❤
@ritakongo3873
Жыл бұрын
የእውነት ሰላምን የመሰለ መዋደ ድን የመሰለ መፋቀርን የመሰለ ምን አለ በጣም ታምራላቹ ሰላማችሁን ፍቅራችሁን ይጨምርላቹ 😍
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
Жыл бұрын
ውዴ ስብስክራይብ አድርግኝ❤
@zm3020
Жыл бұрын
@@መክያዩቱብ-ፐ2ነ እንደመር
@jemilaatube1904
Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@zm3020
Жыл бұрын
@@jemilaatube1904 ነይ ዉዴ እመልሳለሁ
@salam_love
Жыл бұрын
ናቲዬ ግን ሲበዛበጣም የተረጋጋእና ሰራት ያለው ልጅነው ማርያምን ይልጅ ማነውግን እንደእኔ የሚወደው❤❤❤
@jemilaatube1904
Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@ገዳማትትግራይ
Жыл бұрын
ናቲየ መልካም ልደት እግዚአብሔር ኣምላክ ቀሪ ዘመንህ ይባርክልህ🤲 ጅጂ ኮ ልቧ ንፁ ነው በጣም ነው ምወድሽ እህትሽ ከትግራይ❤🌹
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
Жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አድርግኝ🖤❤
@jemilaatube1904
Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@madetube
Жыл бұрын
የምር ኤሄን Famil አንድ ለይ በመያት በጠም ደሲሲ ይለል ፊቅር ይጨምረችዉ የሴት እድሜ ና የዉንድ ደሞዝ አይጠያቅም አይዴል ዋሸዉ እንዴ 👍በለይክ አሰዩኝ 😅
@Aynalove3382
Жыл бұрын
እንኳን ተወለድክ ናቲሻ አድሱን ጎረምሳ ከክርስትና በፊት አታሳዩ ፊቱን ወይኔ ለካ ሳምሪ ታናሽ ናት ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ግን ለናቲ ስጦታ አሰጡትም ሼም ነው ምስኪን ❤❤❤❤
@TubeTube-vf4yb
Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@Faeza852
Жыл бұрын
ይህ ሁሉ ዝግጅትኮ ስጦታ ነው የቤት ሰው ናቸው
@Aynalove3382
Жыл бұрын
@@Faeza852 አው ግን እደዚህ አልነ በረማ የሚያከብሩት ብዬነው
@jemilaatube1904
Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@jemilaatube1904
Жыл бұрын
@@Faeza852 ውዴ ደምሪኝ
@ቤቲየማርያምልጅ-ቐ8ጠ
Жыл бұрын
ቤተሰብ እንዲህ አንድ ላይ ስብስብ ስትሉ ስታምሩ ናቲ አንተም አግባና ለእናትህ የልጅልጅ አሳያት❤😍🥰
@Aynalove3382
Жыл бұрын
አግብቶ ነበር ያች እብድ ሱዳኒ
@fatumawase
Жыл бұрын
@@Aynalove3382 ደምሪኝ
@jemilaatube1904
Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@jemilaatube1904
Жыл бұрын
@@Aynalove3382 ውዴ ደምሪኝ
@genytad2275
Жыл бұрын
ጂጂኮ ፋሚሊ ተባረኩ ናቲ እንኩዋን ተወለድህ ጂጂዬ ስወድሽ ታድለሻልኮ ጌታን አመስግኚ ሲያምርባችሁ በዚህ እድሜሽ የልጅ ልጅ ማቀፍ ቀላል አድርገሽ እንዳታይው የእግዚያብሄር ትልቅ ቸርነት ነው ተባረኩ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! ቤቢ ስሙ ማነው?
@buzasekita2499
Жыл бұрын
መልካም ልድት ናቲ እንኳን ተውልድክ ሳምሪ እና ፍኒና ፌሎዬዬዬ የቤታችሁ ድምቅት ናት ይመቻ መልካሙን ሁሉ ተመኝ ወላችሁ🎂🎂🎂🎂🎂
@jemilaatube1904
Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@meetgishu
Жыл бұрын
Congratulations Samira bareduu tiyyaa Love you all family Gig koo ❤❤❤ happy birthday Natiha 🎉🎉
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ
Жыл бұрын
ጂጂ ራሱ ሸግዬ ቆንጆ ወይዘሮ ሆነች ጂጂዬ ያን ከህዝብ የሚያስዳድብሽን መንፈስ የተወጋ ይሁን
@Rተስፈኛዋ
Жыл бұрын
kkkkkkkk
@sebelsolo6381
Жыл бұрын
N 🎉 Happy Birthday! እንደዚሕ ዋናው Family ተስብስቦ ስታምሩ ፍቅር የሆናችሁ ፍቅራችሁ ይስመር ! ታምራላችሁ! ስላማችሁ ይብዛ! ጤና ይስጣችሁ!🙏🏾💚💛❤️✌🏽🕊🇪🇹
@Tube-kk2vt
Жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹
@zigg773
Жыл бұрын
አላህን ፈራ
@ተስፈኛዋ-ነ6መ
Жыл бұрын
@@zigg773 ፌክ አካውንት ነው እኮ በሰው ስም የሚነግዱት
@tubekuruhabeshalijtube9230
Жыл бұрын
ጂጂ የልጆ ልጅ በማቀፍዋ በጣም ደስስስ ብሎኛል ሁሌ ከልጃ ጋር ሳያት እባ ያቀኛል የምር እናት እኮ ሁሌም እናት ናት የእናት መጥፎ የለውም❤ ፈቅራቹ ለዘላለም ያፅናው🙏❤❤❤
@jemilaatube1904
Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@fatimaethio2277
Жыл бұрын
የጅጅን ቀልብ የመለስክ ጌታ ሸኔንም አጥፋልን
@adan1376
2 ай бұрын
ክክክ😂
@EM-gq9ix
Жыл бұрын
ጂጂ ይሄ ነው ቦታሸ የሚያምርብሸ የሚያሰከብርሸ😍
@wasera09
Жыл бұрын
ፋኒ ቅን ልብ ስላለህ ሁሌም ይቀናሀል ለቅን ይቀናዋል ይላል መፅሀፍ ቅዱስ በቃ keep going
@eyea7297
Жыл бұрын
ምን ሆናነው ግን ጂጂ የተረጋጋችው ❓አንደበትዋ ስርአት ይዞል ተመስገን ነው አቦ ደስ ይላል
@መርየምየወንጂልጅ
Жыл бұрын
ፊሎዬ የናትና የአባቷን ውበት እየተቀላቀለች ነው አላህ ያሳድግሽ😘❤
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
Жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አድርግኝ
@Asad-ir6gr
Жыл бұрын
ውበቱን ደፋብሽ ጂጂ እናትእናት ሺ አመት ትኑር እንድህ ስትሰባሰቡ ስታምሩ
@zm3020
Жыл бұрын
እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ
@letish3773
Жыл бұрын
ናቲ እንኳን ተወልድክ ፊሎየ የቤት ድምቀት ❤❤😘 ፊሎ የሚወድ 👍
@mekamohamed7962
Жыл бұрын
ታድላቹ አስቀናቹኝ እናተንእያየው ቤተሰቦቼናፈቁኝ ፈጣሪአይለያቹ ዱአዬነው
@_melat_tube280
Жыл бұрын
እንኳን ተወለድክ ናቲ አይናፋሩ🎂🎊🎉
@TubeTube-vf4yb
Жыл бұрын
እህቴ ደምሪይ በቅንነት
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
Жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ😘
@laylasayed5809
Жыл бұрын
መልካም ልደት ናቲዬ ረጋ ያለ ምርጥ ልጅ
@destagalkahsu2743
Жыл бұрын
ጂጂ። ስትኖር ማነው ያለቀሰ እንደኔ ቪዴው ምጨርሸው እናት እኮ የቤት ብርሃን ናት ሺ አመት ለእናቶች ያኑርልን
@መመሰጋገኛኢትዩብ
Жыл бұрын
ማሻ አላህ ደሰሰ ሰትሉ በሰዉ ሀገር ቤተሰብ ጋ እናቴ ከጎኔ ብትሆን ሰዴት አያሰጠላኝም ነበር 🌹😘 እኮን ተወለድክ ናቲ ቀሪ ዘመንህ ይባርክ 🌹😍 እኔኮ ዛሬ በጣም አዝኛለሁ በታሪኩ ባባ ሞት💔💔😭
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
Жыл бұрын
ስስቴ ደምሪኝ❤
@መመሰጋገኛኢትዩብ
Жыл бұрын
@@መክያዩቱብ-ፐ2ነእሸ
@heritube7927
Жыл бұрын
💞❤🤗ሺ አመት ኑሩልን በፍቅር ጂጂኮዬ እሟ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
Жыл бұрын
ሄዬ በቅንነት ደምሪኝ❤🖤
@bezawittadese264
Жыл бұрын
ውዴ ትዳር እንዴት ነው ....?????ጌታ ይባርክልሽ ....
@khadheejaqte721
Жыл бұрын
እንደቀልድ የሁለት ልጆች እናት ሆነች ማሻላህ ሶስተኛም በቅርብ እጠብቃለን ከገንዘብ የልጅ ሃብታም መሆን ይሻላል
@adoniyasadi350
Жыл бұрын
የናትየዋ አስተያየት ገዳይ ነው😂😂
@Rተስፈኛዋ
Жыл бұрын
kkkkk ወየዉ ልናገርነበር
@aasamenewyabatulij1382
Жыл бұрын
ጂጂዬግን የውነት እድለኛ ነሽ 🙏❤️🙏
@HtymiTuba5335
Жыл бұрын
ዉድ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ💝💝💜💜
@tig-dm8pb
Жыл бұрын
ናቲ ድሮ ታምር ነበር ባይናፋርነትህ ግዜ ግን ምን ሆነህ ነው መልክህ የጠፋው
@የፍቅርአድናቂ
Жыл бұрын
እኮ✌
@kalethiopia2550
Жыл бұрын
ጂጂ ዛሬ ሳይሆን ድሮም እወድሻለው አሁን ደሞ ማርያምን በጣም ስታምሩ ናቲ እንኳን ተወለድክ
@tijisedetegnawa9027
Жыл бұрын
ጂጂዬን እመትወዱ እሲኪ ልያችሁ ጂጂዬ ማርያምን ሰታመሪ
@ተሥኒምመቅደላቲዩብ
Жыл бұрын
ጂጂ ማሻአላህ ሥርአት ይዛለች 😋😋😋😋😋😋😋 አየ ጅጅ
@sn-jn3eg
Жыл бұрын
😄😄😄
@zainb1250
Жыл бұрын
እንኳን አንድ አደረጋቹ ጂጂ ኪያ እመቤቴ ፍቅራችውን እንኳን መለሠችላቹ ናቲ እንኳን ተወለድክልን
@አልሚዩቱብ
Жыл бұрын
ሣሚዬ ከጂጂጋር መታረቅሽ በጣምምምምም ደስስስሰሰ ብሎኛል ጂጂ እንኳን ደስ አለሽ 🌺❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fireamsalu7177
Жыл бұрын
ጂጂ በፈጠረሽ ባህርሽ አትቀይሪው፣ በጣም ነው ደስ የምትሉት።
@TubeTube-vf4yb
Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@ድንግልማርያምእናቴናት
Жыл бұрын
መልካም ልደት ታስቀናላችሁ በእውነት ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ህፃኑንም ያሳድግልን🙏🎂
@jemilaatube1904
Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@rukiyakemal5506
Жыл бұрын
ያአላህ እንዴት እደተደሠትኩ ብታቁ ወላሂ እናት ከልጆቿ ጋር የልጅልጇን አቅፋ እየሣመች ማየት የመሠለ ነገር አሥደሣች ነገር የለም ሡባሀንአላህ በጣም ከፍቶኝ ነበር ተጣልታቹ በነበረበት ወቅት የኔ እናት ብትሆንሥ እያልኩ ነበር በተኮራረፋቹ ሠአት አሁን ግን ደሥሥሥሥሥሥሥሥሥሥሥሥሥ ብሎኛል ኮመንት ፅፌላቹ አላቅም የመጀመራዬ ነው ደሥታዬ በኮመንት ገለፅኩት አልኸምዱሊላህ በመታረቃቹ
@heesan5522
Жыл бұрын
ግን የውጭአገርሴቶች ወልደውገና በሶስት ቀን ይሄዳሉእናቶችኮ ክርስትናውስኪነሳ ከቤትምአይወጠ
@zuzuytub3195
Жыл бұрын
እር ብዙ አትቀሳቀሽ ወደፊት ወገብሽን ያምሻል ገና ሳምትሳይሞላሽ ወላሂ እድህነው የሚያምርባችሁ እናትሽጋ እድህቤተሰብስትሆኑ
@nemiaethiopa
Жыл бұрын
ምንኛ መታደል ነው ሳምሪ እና ጂጂዬ. እንኳን ደስ አላችሁ ወላሂ በምታርቃችሁ ደስ ብሎኛል እናት እኮ ምቀኛ ይቃጠል
@tigistalemu3965
Жыл бұрын
ጂጂዬ ሁል ጊዜ የልጆችሽን አለም ያሳይሽ የኔ ሩህሩህ ልጆችሽ የልጅ ልጆችሽ ይባረኩ
@TubeTube-vf4yb
Жыл бұрын
እነደማመር እህቴ
@ekiramtube442
Жыл бұрын
ጂጂ የልጂ ልጇን ታቅፋ እንደኔ ያማረችው ማነው 👍👍
@jemilaatube1904
Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@እታፈርTube
Жыл бұрын
አረ ውለጂ ልጂ በልጂነት ነው ሳምሪ ላልወለድነውም ፈጣሪ ይስጠን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እናም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ነበር አሁን አትሉም ለምድነው
@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
Жыл бұрын
መታደል እኮ ነው ፍቅር የሆነ ቤተሰብ በተለይ ጂጂኮ ከመጣች ጀምሮ ድምበቱ ሁሉየም በፍቅር ኑሩልኝ😘😘😘
@jemilaatube1904
Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@abebaaboye4168
Жыл бұрын
Egziabehar yebarekachu sameriye bedema laye edim yechamir lachu Fikirachun chamiro chamairo yesetachu lijachunim Egziabehar yasadeg lachu kersitahunim endat rasun damo😘👪👪💑💑💑💑❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💝💝💝💝👨👩👧👧
@ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
Жыл бұрын
እንደዚህ ሰይጣንን ቅጥል ማድረግ ነው ሰላምን አስገብቶ የምን ለሰይጣን እልልልልልልልልል ማለት ነው ድፍት ይበል ሰላማችውን የሚነሳ እሰይ ስታምሩ እንደዚህ ዲያብሎስን ማዋረድ ነው ከእግራችው በታች መቀጥቀጥ ነው እንጂ ♥️ስታምሩ ፍቅር ስትሆኑ
@Yነኝየናቴናፋቂ
Жыл бұрын
ጅጅግያ ከልቾቻጋር ስትሆን ክብሯን ትጠብቃለች ከቤት ስትውጣ ወደ እብደቷ ትቀየራለችሀሀሀሀ
@tsehaydegaga8486
Жыл бұрын
አያችሁ ፍቅር እንጂ ጠብ እንደማያስደስት ቤተሰብ ሲጫወት እንዲህ ማየት ከዚህ በላይ የሚያስደስት ነገር ምን አለ አሁንም በመሀከላችሁ ወሬ አታስገቡ በጣም ተደስቻለው ሳምሪዬ ተባረኩ በብዙ
@mitudebele2034
Жыл бұрын
አይ እናት ሳምሪ እናት ልጇ እንዳታረጅ እንኳን አትፈልግም ብታስከፋሽም በናትሽ ቻያት እሲ እባክሽ በርግጥ ትናደጃለሽ ግን ቻያት ፈጣሪ ያኑርልሽ ልጆችሽን ያሳድግ
@Kiyakoo-xd2ho
Жыл бұрын
ጂጂ የአማራ ህፃናት ሲታረዱ ሻምፖኝ ከፍተሽ ስትጨፍሪ ነው የምናቅሽ ግን እነዛ የሚታረዱት ያንቺ ልጆችና የልጅ ልጆችሽ ቢሆኑስ ምን ይሰማሽ ነበር?? ለማንኛውም በአንቺ ቅስቀሳ ለታረዱና ለተቃጠሉ እጅግ በርካታ ንፅሀን ወደ ፈጣሪሽ ይቅርታ ጠይቂ። እዚች ምድር ላይ የምንኖረው አጭር ጊዜ ነው ሁላችንም በፈጣሪ ፊት ቆመን መጠየቃችን አይቀርም። የሚያምርብሽ ይሄ ነው
@senbeteklemariam6537
Жыл бұрын
እጅግበጣም ደስ ይላል ከዚህ በሗላ ለሴጣን በር አትክፈቱ አናት እንደእናትነቷ ልጅም አንደልጅነቱ ተከባብሮ መኖር አለበት ለዝች አለም ስለምን ክፋት ያስፈልጋል
@fozeyaahmde4078
Жыл бұрын
ዝሆኔ የኦነግን ባድራ እጃላይ በስአት አሰርታ ከፋኒጋር አብራ ልበላ ይች የደም ጠጭ ዛፍ አይ ጅጅ ዝሆኔ መቸነዉ እደናት ክብር የሚኖርሽ
@lkjhlkjh5070
Жыл бұрын
እኔ ከእናቷ መታረቋ በጣም ነዉ የተደሰትኩት እናተስ እስኪ በላይክ🥰🥰
@EdenAbebe1969
Жыл бұрын
እንካን ተወለዳችው ፍቅር ያሸንፉል 🍩🍾🥂🎊🎈🎂
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
Жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አድርግኝ
@gabreelgabre6813
Жыл бұрын
ናትዬ የኔ ቆጆ እኳንም ተወለድክልን በጣም ነው የምወድክ የኔ ትዎት እረጅም እድሜ ከጤናጋ እመኝልሐለው 💚💛❤️ 💞💞💞
@aberuabebe5560
Жыл бұрын
ጅጅ ኮ ዉድድድድድድድ፣HPD. Nati. be blessed the whole family
@fozeyaahmde4078
Жыл бұрын
ዝሆኔ እደነሽ መቸነዉ ደሞ ልጆችሸን አጥበሽ የምታሰጭዉ ከች መችም መልካም አይጠበቅ
@wasera09
Жыл бұрын
የመጨረሻዋን ሳቅ ስቀሻል ጂጂዬ ጀግና ነሺ እኳ
@shaganeshabebe6418
Жыл бұрын
Martyia enkwan tewldekln setameru endzih and sethonu
@beatyaa4415
Жыл бұрын
መልካም ልደት ወንድሜ በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅርና ሰላም ይስጣችሁ
@zm3020
Жыл бұрын
ዉዶች ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ አሳድጉልኝ ጥሩ ጥሩ ፕሮግራሞችን ለማቅረብ ዝግጅት ላይ ነኝ
@madinamadina4406
Жыл бұрын
🌹🌹🌹🎂🎂🎂🌹🌹🌹🌹🌹👍
@salam9960
Жыл бұрын
ናቲዬ መልካም ልደት በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር እንድዚህ እንዳላችሁ ፈጣሪ አይለያያችሁ ደግሞ ጂጂዬ ለምን ዝም አለሽ ከምሬ በጣም ታምራላችሁ 🙏❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘 ሳምሪ እንኳን ደስ አለሽ ዉዴ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@kidistyemariyam1786
Жыл бұрын
ለዚች ለአጭር ህይወት ከእናት ተለይቶ መኖር ያስከፋ ነበር ሳምሪሬ እናትሽ ያኑርልሽ በፍቅር ያቆያችሁ
@TubeTube-vf4yb
Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@zainazaina2750
Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ፍቅራቹ ኣሰይ እግዝኣብሔር ፍቅራቹ ያብዛላቹ ነቲ H…b…Y…
@zelekashmulugeta7533
Жыл бұрын
Happy Birth day to you
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
Жыл бұрын
ጅጅ አምሮብሻል ማሻላ ናቲ እንኳን ተወለድክ የሚገርመኝ የፊሎ ሽር ጉድ ኪኪ
@ቤቲየማርያምልጅ-ቐ8ጠ
Жыл бұрын
ናቲዬ እንኳን ተወለድክ የልጃችሁንም ለማክበር ያብቃን❤❤🎂😍
@TubeTube-vf4yb
Жыл бұрын
እህቴ ደምሪይ በቅንነት
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
Жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ😘🙏
@ፋፌነኝየደሴዊ
Жыл бұрын
ማን ነው እንደኔ ሳምሪ እና እናቶ መታረቃቸው ያስደሰተው ላይክ ይበለኝ
@aynalemearega5826
Жыл бұрын
ውይ ጂጂ እንዴት ታድለሻል ልጆችሽን የልጅሽንየሳምሬን ልጆች አጅበውሽ ደሥ ይላል
@ftumaassefa5501
Жыл бұрын
እኔምታሥቀኝ ጅጅነት ጨዋለመምሠል ሥትሞክር አያምርባትም
@dinitadesse7157
Жыл бұрын
ምነው ወር አደለም ሳምን ሳይሆንሽ ወተሽ እዲ።የምተሆኚው እዝጓ ጭራሽ ሾበፔኝግ
@lulutube311
Жыл бұрын
ጅጅ ዋው በልጆችሺ ላይ ያቆይሺ እናትኮ ትለያለች
@blatob8799
Жыл бұрын
ወይ ጅጅ ለካ እናትነት አያትነት እደት እደሚያምርብሽ
@ፋፊሙሃመዲ
Жыл бұрын
በሉ እዴዚሁ ቀጥሉ ወላሂ ምን ያክል ያስዴስታል ቤተሰብ አብሮ ሲሰባሰብ
@KhadijaKhadija-xs3ou
Жыл бұрын
ውይይይይ እኔኮ ስወዴቺሁ ከልቤ ነው ልጆችን ነው የምትመስሉኝ
@sarafkr2768
Жыл бұрын
Melikami lideti natina bebi🎂🎂🎂🎂🎂🍾🍾🍾🍾💕💕💕💕💕🍨🍨🍨🍨🍩🍩🍩🍩🍩🍧🍧🍧🍧🌹🌹🌹
@bdbd4713
Жыл бұрын
Happy birthday 🥳🥳🍾🥂 መልካም ልደት እንዴት እንዴምታምሩ 🍰🍰🍾🥂
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
Жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@zahraargobawatube887
Жыл бұрын
ሳምሪዬ ሆድሺን እሰሪው እንደቦርጭ እንዳይሆን ልጅ ተወልዶ ሰውነት ይቀያዬራል
@helenalamin9762
Жыл бұрын
ጉድ አያትየዉ ተረጋግተዉ ማየቱ እራሱ ትልቅ ነገር ነዉ ተመስገን
@Susu-p8v5w
Жыл бұрын
ሳምሪና እኔ እኩል ነን ግን ወይ ልጂ የለኝ ወይ ቤት የመዳም ሸቃላ ሁኘ ቀረሁ
@etaferahuabebe8072
Жыл бұрын
elelelelelelel ቤተሰብ እንዲህ አንድ ላይ ስብስብ ስትሉ ስታምሩ ናቲ አንተም አግባና ለእናትህ የልጅልጅ አሳያት❤ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ❤ ጂጂ ራሱ ፀባይዋ እየስተካከለ ነዉ ዕድለኛ ነሽ እግዚአብሔር ያየው ነገር አለ ልብሽ ንፁሕ ነው እንደ አፍሽ አይደለም ❤ ሳምርየ እክዋን ደስ አለሽ ❤ እንኳን ተወለድክ ናቲሻ
@rahmarajab5986
Жыл бұрын
ናቲ እኩያዬ እንኳን ተወለድክ😍
@አለምሸት
Жыл бұрын
ጅጅ የኔ ቆጆ አምሮብሻል እንኳን ለዚህ አበቃሽ
@TubeTube-vf4yb
Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@semeyatsemeyat3311
Жыл бұрын
ጂጂእኮ ኣዉቆ ኣበድ ነሽ ልጆችሽ ቤት ሥትሄጂ ጨዋ ነሽ በእዉነት ብዙጊዜ ኣየሁሽ ግን የዋህና ኣዛኝነትሽ ፊትሽ ላይ ይነበባል ብዙም ኣታወሪም እቤትሽ ሥትሄጂ ነዉ የሚነሣብሽ ኣቺ Kkkkkkkkk
@werkneshjemal4619
Жыл бұрын
ትልቋ ሴትዮ ከልጇ ጋር ስትቀመጥ እንዴት እርግት እዳለች ማናው ልብ ያለው
@mhsenailmhsenail2098
Жыл бұрын
ደስስትሉ ናቲ መሌካምልደት🎂🎂🎂🎂ፌሉማርርጣፋጭንግግርጀምራለች እድግበይ
@halmahalma9745
Жыл бұрын
ልጆች እወዳቸዋለሁ እናቲቱግን
@TubeTube-vf4yb
Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
Жыл бұрын
ማን እዳገር አየሩአ ብቻ ምግብነው በጥቂቶች ግለሰብ ትጨፈጨፍለችጂ
@homefinderayate
Жыл бұрын
ቤት ለመግዛት አስበዋል ? እንግዲያውንስ ለእርሶ አመቺ በሆነ የአከፋፍል አማራጭ መተንሎታል ቅድመ ክፍያ 15% ጀምሮ በ ሲ ኤም ሲ ሚካኤል እና በ አያት አደባባይ ባለው ሳይታችን ለሽያጭ አቅርቦንሎታል 🏠 15% ከፍለው ቀሪውን 85% እቤቱን እስኪረከቡ በ 7 ዙር የሚከፍሉት 🏠60/40 የብድር አማራጭ ቤቱን እስከሚረከቡ ይከፈሉና ቀሪውን 40% ቤቱን እየኖሩበት እስከ 30 አመት የሚከፍሉት 🏠የቅናሽ ፓኬጅ በአንድ ጊዜ 100% ለከፈለ 25% ቅናሽ በአንድ ጊዜ 90% ለከፈለ 23% ቅናሽ በአንድ ጊዜ 77% ለከፈለ 18% ቅናሽ በአንድ ጊዜ 54% ለከፈለ 14% ቅናሽ *በተጨማሪ በዶላር ለሚከፍሉ 5% ዲስካውንት ይደረጋል 👌ልዩና ተመራጭ የሚያደርገን ✔️ ግንባታው ተገቢውን እርከን መድረሱን ሳያረጋግጡ የዙር ክፍያ የማናስከፍል መሆናችን፡፡ ✔️ ሁሉንም አማራጭ በአንድ ቦታ ላይ የያዘ ለመኖሪያ እና ለንግድ የሚሆን አማራጭ ያለዉ። ✔️ አስተማማኝ የከርሰ ምድር ውሃ ማማላታችን። ይድውሉልን ለበለጠ መረጃ:- 0920-87-21-33
Пікірлер: 796