አይ የኔ አባት ካርኒቫል ላይ ጠፍቼበት የነበረው ጭንቀት ,
ልጄን አይታችኋል? እያለ ነጮቹን በአማርኛ ይጠይቃል ለእንግሊዘኛው እኮ አይታማም ግን በዓሉ ላይ ከተለያየ አለም የሚመጡ ሰዎች ስለሆኑ እና የተለያየ ቋንቋ ሲሰማ እኔስ ለምን ይቅርብኝ ብሎ እሱም በእራሱ አማርኛ ! የኔ አባት እኮ ❤️
Негізгі бет የኔ አባት ካርኒቫል ላይ ጠፍቼበት የነበረው ጭንቀት ,ልጄን አይታችኋል? በአማርኛ ይጠይቃል
Пікірлер: 5