KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Ойын-сауық
የኖህ መርከብ ከቸኮሌት የተሰራ
Жыл бұрын
የኖህ መርከብ ከቸኮሌት የተሰራ
Рет қаралды
342
Ayu Tube አዩ
1
1
#Ayu Tube አዩ#ethiopa #shorts
Жүктеу
Пікірлер: 177
@alemiyoutube2929
Жыл бұрын
የኖህ መርከብ ደስ ይላል የሚአሻግር ቢሆን ይህንን ዘመን እንዴት ደስ ይል ነበር አዩየ
@masob_tube_1052
Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣሽልኝ አዩ ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን
@mekditube7654
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እዩዬ የሚደነቅ ነገር ነው 💚💛❤👍
@showmegoldfamily
Жыл бұрын
Like 96❤ cool! Have a great day and keep in touch😊
@Borenatube
Жыл бұрын
ሠላም ጤና ይስጥልኝ አዩየ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ሀሪፍ ስራ ነዉ በርችልኝ
@mazinhareceitasj
Жыл бұрын
Lindo trabalho parabéns já deixei uma cartinha
@rgebeytube
Жыл бұрын
እኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ አዩየ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛ ውድ እና የተከበራችሁ የተዋህዶልጆች የድግል ማርያም ወዳጆች የቅዱሳን መላእክት አክባሪዎች በያላችሁበት የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ አሜን
@alemtube255
Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን በሰላም መጣሽ ውዴ በጣም ደስ የሚል ቦታ ሲያምር ስላወኩሽ ደስ ብሎኛል
@Lidu21
Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ መልካም እንኳን ደእና ቆየሽ ዋው በጣም የሚገርም ነው ደስ ይላሉ ውዴ በርቺልኝ 🌹🙏
@Tube-yz3rs
Жыл бұрын
ሠላም ሠላም ለዚቤት ይሁን እህቴ እካን በሠላም መጣሽልን ዋውውው በጣም ደስየሚል አሪፍ ቆይታነበር ያሳለፍነው ማሬው በርችልኝ አብረን ወደፍት እንጓዝ በጣም ምርጥ ቆይታ ነበር
@user-jc8ks7go9v
9 ай бұрын
ሰላም ለአንቺ ይሁን የኔ መልካም እንኳን ደና መጣሽልን ዋው በጣም ደስ የሚል ነው ስላሳየሽን እናመሰግናለን በሌላ ፡ቪዲዮ እስክትመጪ ድረስ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ
@yesuf_tube0024
Жыл бұрын
አለን አለን ሰላም እንደምን አለሸ እህት አዩ እንኳን ደና መጣሽ ማሻ አላህ ተባረከላህ ሀሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን አይዞሽ ጠንከር ጠንከር የምን መዘንጋት ተበራችልን
@frieyoutube
Жыл бұрын
ሰላም አዩዬ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ የእውነት ሳየው በጣም ተገረምኩ በስመአብ በርቺልኝ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበር ሀገራችንን ኢትዮጵያ እና ህዝቦቻችን ፍቅርን አንድነትን መተሳሰብን ያድለን ለሁላችንም ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ🙏🙏🙏
@Rozaguraga
Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እንኩዋን ሰላም መጣሽ ውዴ አሪፍ ቆይታ ነበር
@MAskeytube
Жыл бұрын
ሰላመ እግዝአብሕር ይብዛልሽ እንኳን ደህና መጣሽ ብለናል ዋዉ በጣም ምያምር እና ቅርፃቅርፅ ያለቤት ቦታ ነው ስያምር ዋዉ ብያለዉ ደስ ይላል
@WOSEN-YEANKOBER
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሸ ይብዛ እንኳን በደህና መጣሸ ዋው ደሰ የሚሉ የሚያምር ነው ገሬሚ ነው የእውነት እንደዚህ ነው ችሎታ
@Melkamtube2022
Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ አዩዬ ውዴ ዋው እደት ደስ ይላል😍❤
@user-sc7lf2vm1s
Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ቆጂት ሰላምሽ ይብዛልኝ ጥሩ ቆይታ ነበረን ቀጥይበት
@Melkamtube2022
Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ አዩዬ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ዋው የኖህ መርከብ እውነት ዳድላችሀ እዚ ሂዳችሁ ማየታችሁ እደዚ አይነት ቦታ በጣም ነው እምወደው ስላስጎበኘሽን እናመሰግናለንን የኔው😍❤🌷
@MahiGrma
11 ай бұрын
ሰላም ውድ እና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ቦታ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አዩ በርችልኝ❤
@azioumer
10 ай бұрын
ስላም ስላም እንኳን ስላም መጣሽሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርቺ🎉🎉🎉
@bzu4394
Жыл бұрын
ስላምሽብዛት ይበልልኝ እህት 🤗 በጣምያምራል🤔👍💚💛♥️
@Alemz-tube
Жыл бұрын
አያልየ የኔቅን እኮን ሰላም መጣሺ አገራችን ሰላም ያድርግልን መልካም ነገር እምንሰራበት ያድርገን
@shemistube
Жыл бұрын
አዩየ እንኮን ስላም መጣሽ ስላም እዝህቤት ምግዜም ስላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ስው ሁነን የስውን ደስታ የምንመኝ ያርገን ባለን ነገር አመስጋኝም ያዲርገን
@MeSKeyTube
Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ለዝህ ቤት እንኳን ደህና ቆየሽ በጣም ደስ የምል ቅርፅ ነው
@lubabah2024
Жыл бұрын
ሰላም ሰላም አዩ ውድ እንኳን ደህናመጣሺ ውድ በጣም ደስ የሚል ቆይታነበርን
@AmoTubb
8 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም እንኳን ደህናመጣሽልኝ አገራችን ሰላምያደረግለነ ን አሪፍቆይታነበር👍👍👍
@helenabebe7717EGZERU
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ሰለመጣሽ ሰላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ውዴ በጣም ጥሩ ግዜ አሪፍ ቆይታ ነበር ከልብ እናመሰግናለን ክበሪልን እህታቺን
@melekamtube8426
Жыл бұрын
ስላም ስላም ውዴ ስላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ደስ ይላል
@user-sl4xv3kz3d
9 ай бұрын
ሰላም ሰላምአህለን ወሳህለን እህቴ እኮን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ስላየሁሽ ደስብሉኛል ባለሽበት ቦታ ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል ዉድ የተከበራችሁ የሰዉ ሰሩች በሙሉ ሠላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በያለንበት አላህ ይጠብቀን ሀገራችንን ሰላሙን ይመልስልን በጣም ደስ እሚል ቆይታ ነበር በርችልን እናመሰግናለን ዉድ
@helenabebe7717EGZERU
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ሰለመጣሽ ሰላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ውዴ
@koki550
Жыл бұрын
🦋#መጥፎ ቀን የምንለው መጥፎ ነገር ያሰብንበት ቀን ነው ።የአንተን ውድቀት ለሚመኙ ሰዎች ስትል እራስህን #አሻሽል ! መከራን እና የተወረወረ #ድንጋይን ዝቅ ብሎ ማሳለፍ ብልህነት ነው ! ራሱን ያወቀ ሰው ሁል ጊዜ በኑሮው #ደስተኛ ነው ጠንካራ #moral የህይወት ተስፋ ነው ።ቁርጡን ያወቀ ሰው ምርጫ ይኖረዋል ዛሬን ስለ ነገ በመጨነቅ ካሳለፍከው ዛሬን በቅጡ መኖር #ተስኖሀል ማለት ነው🙌 ።
@mitiktube7214
Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት የኔ መልካም እንኳን ሰላም መጣሸ ዋው የእንሰሳት ቀዘ ጉብኘት ነው በጣም ይምራል ሀዩቲዬ ዋው የት ነው ግን በጎች ሁሉ አሉ እናመሰግናለን ሰላም ለኢትዮጵያ ይሆን🥰👍🙏
@hirutabe
Жыл бұрын
ሰላም ለዚ ቤት እንዴ ነሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ የሚገርም ጥበብ ነው
@MesiTube648
9 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ውድ እህቴ እንኳንበሰላም መጣሽ ማማዬ በጣም ያምራል❤❤❤❤🎉🎉🎉
@zehara5
8 ай бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን ደና መጣሽ እሕት ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ይሁን አሪፍ ቆይታ ነበረን በርች ውዴ❤❤
@fafi.getarewa
Жыл бұрын
ሠላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ለሀገራቺን ይሁን የኔዉድ ደስየሚል ቁይታ ነበር
@zuzutube105
Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣሽ ውዴ አሪፍ ቆይታ ነበር የት ነው ይገርማል ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት የአላህ ጥበቃ አይለያችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን 🌹
@user-ji6ss1cz9m
Жыл бұрын
ሰለም ሰለም እህቴ እኳን በሰለም ጠሰሽ በርቺልኝ
@AMOOTUBE
9 ай бұрын
ሰላም ሰላም ማማዬ እኮን ሰላም መጣሺ ሰላም ፍቅር ለእምዬ ኢትዮጵያ ይሁንንንን
@Degsewtube
Жыл бұрын
wow so amazing thanks for shearing dear
@musikanismo7583
Жыл бұрын
Beautiful lovely decorations
@user-wx2ib9me1s
Жыл бұрын
ሰላም ሰላም አዩየየየ እንኳን ደህና መጣሽ ውድ እህቴ ውድ የሀገሪ ልጆች በያላችሁበት የአላህ ሰላም አይለያችሁ ሀገራችን ሰላምያርግልን
@ytube9055
Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እዴት ነሼልኝ እህቴ በጣም ደስስ ይላሉ
@user-qm3es4nw7z
8 ай бұрын
አሰላሙአሊይኩም ወራህመ ቱላሂወበረካትሁ ሰላምነሽውዴእህታችን እንኳ ንደህና መጣሽ ማማየ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ ሰላም ለሀገራችን ለወገኖቻችን ይብዛንንንእናመሰግናለን
@maserettube6383
Жыл бұрын
እግዚያአቤር ይመስገን ስላምሺ በክርስቶስ ፍቅር ይብዛልኝ እህቴ ስላም ለሀግራች ስላም ይሁልን
@tigabuAndmimiwa7
Жыл бұрын
ዋዉ የት ነዉ ደስ ይላል በቀላሉ ሰዉ እንድረዳ ልጆቹ እንድያስተዉሉ ይጠቅማል ዋዉ ፀዺጋዉን ያብዛላቹ
@seniy4518
Жыл бұрын
ሰላሞ ሰላሞ አዩየ ሰላምሽ ይብዛ ሰላም ለሀገራትን ዮሁን ዎዉ በጣም ያምራል ዱባይነሽ
@selam_Tube
Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ለአንች ይሁን እህቴ እንኳን ሰላም መጣሸ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ይሁን አሜን ዋውውውው ደሰ የሚል ቅርፂ ነው እህቴ
@Lubaba2
Жыл бұрын
መጥቸአለሁ ሁቤ በረች የነዉዱ በረረረ መሸአላ ጠክሪ አችም ብቅበይ
@-mekiyatube
Жыл бұрын
አሠላምአለይኩም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ ዉዲ የሀገሬ ልጆቺ ሰብ ላይክ አዲርጌለሁ አዩ በርቺ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👈
@FBEthio-ፋንቱ-tube
Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እንደት ነሽልኝ እንደት ያምራል አሰራሩ ድንቅ ነው ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን
@tube1801
Жыл бұрын
አሰላማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከትሁ እኩንሰላም ሰላም መጣሺ ይኔውድ በጣም ደስ ይላል አይዝወሺ ብርችልኝ ውድያገሬልጃች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዝ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@mekdiTube9047
Жыл бұрын
ስላምሽ ይብዛልኝ ውዴ እንኳን በስላም መጣሽ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሀገራችንን ስላም ፍቅር አንድነት መተሳስብ መክባበራ ይድርግልን
@user-yw9ft5qq1m
Жыл бұрын
ሠላም ሠላም ውዴ እንኳን በሠላም መጣሽ ዋውውውው
@rozatube2591
Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችን ይብዛላችሁ መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ በርችልኝ ማማዬ
@emukal
Жыл бұрын
አዩቲ እህት ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ወይ ጉድ ቁጭ አድርገዋቸዋል ግን ይሄ ሁላ በቸኮሌት የተሰራ ነው
@meditube226
Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እንዴት ነሽ አዩ ሰላምሽ ይብዛልኝ
@fantayedawd
Жыл бұрын
ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዶ እህቴዋ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁብት ሰላማችሁ ይብዛልኝ እንኳን በሰላም መጣሽ ጥሩ ግዜ ነብር አዩዬ ውድ በጣም አመሰግናለሁ ማሻ አላህ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አላህ ይጠብቃችሁ በጣም አመሰግናለሁ
@-zedye
11 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ አዩ ዉዴ እንኩዋን ደና መጣሽ ፈጣር ፍቅር አንድነት ያድለን የምንሰማዉን ክፉ ዜና ያርቂልን የኢትዮጵያ ትንሣኤ ያቂርብልን አሜን ❤
@user-bx7ht2oq8s
11 ай бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት አህለን አዪየ ዉዴ እንኳን ዴህና መጣሺ ሰላም ላገራችን💚💛❤🙏🙏😥😥
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
Жыл бұрын
እኳን በስላም መጣሽ አቤ ሀገራችንን ሰላሙን ፍቅሩን ያብዛልን በስቺልን ውድ እህታችን አሪፍ ቆይታ ነበር
@AwetTube
Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላምሸ ይብዛልሸ የኔ ውደ እንኳን ዳህና መጣሸ ፍቅር ለሀገሬችን ፍቅር ለህዝባችን ፍቅር ለሰው ልጅ የህነላኝ😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️
@akramgader5467
11 ай бұрын
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱ ማሻአላህ ማሻአላህ ሰላም አሪፍቆይታነበር አገራችንምሰላምያርግልንበርቺ የኔ ልዩ እህት ውካንመጣሽልኝ❤❤
@tube962
7 ай бұрын
ስላም ስላም አዩ ውደ እንኮን ደነ መጣሺ ባአለሺበት ስላም ሀግራችንንንም ስላም❤❤❤❤
@beetyube
Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያ ሰላም ሰላም ሰላም ይመለሰልን አሜን አሜን አሜን እንኳን ደና መጣሸ አሪፈ ቁይታ ነበር ወ
@yematakebede6742
Жыл бұрын
ስላም ሰላም ያግሬ ልጆች ስላማችሁ ይብዛ ሀግራችንን ስላም ያድርግልን ስላሙን ያውርድልን እህታችን ብርቺ የኔ ምርጥ❤❤❤❤❤❤
@samrawittube
Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ጤናይሰጥልን አህቴ ሰላምሸይብዛልንን በጣም በጣም ደሰይላል ዋዉዉዉ 🍓🍓🍓🍓🍓🍓
@user-ft1gx8hk3d
9 ай бұрын
ሠላምጤና ይስጥልኝ ወዴ የለገሬ ልጅች❤❤❤🎉 በርች እህቴ❤❤❤🎉🎉
@alemkebede
Жыл бұрын
ሰላም ብያለሁ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ የምወዳችሁ የምዬ ሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች በያላችሁበት የሡ ጥበቃና ቸርነት አይለያችሁ አሜን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን ዞሮ መግብያችንን እና የነበርም ቆይታ በጣም አሪፍ ነው እናመሠግናለን!
@hamrawigihon5821
7 ай бұрын
ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት ሰላማቹ ብዝት ይበል ዋው ❤❤❤❤
@BEYONDTHESEASYouTubeየባህርማ
Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በመላው ዓለም የምትኖረው ሰላማችሁ ብዝት ትርፍ ይበል ዋው ያምራል በጣም
@dktube21
Жыл бұрын
ያምራል አዩ ቲዩብ
@user-cd5kv4rj3n
Жыл бұрын
ሠላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል ውደ ለቤትሽ አድስነኝ በርችልኝ❤️❤️❤️❤️❤️
@WOLLOWECALETUBE
Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዷ በተሰቤ ባለሽበት ሰላሙን ያብዛልሽ ማማየ አገራችንን ሰላሟን ይመልስልን
@mesitube-8489
Жыл бұрын
WOWWWWWW ሰላም ላንች ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምን ፍቅርን መከባበርን አንድነትን ይለግስን አገራችን ሰላም ያደርግልን ውድ ያገሮች ልጆች በያላችሁበት የእግዚአብሔር ሰላምታ አይለያችሁ😮😳
@zuzubinitiseidi
Жыл бұрын
ሰላም ፍቅር አዲነት ለሀገራችን በርች ዉደ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ፈጣሪ ሀገራችንን የሰላም የፍቅር ያዲነት ሀገር ያርግልን
@leilakutaber11
Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እደት ናችሁ ሁሉ ሰላም ነው እኮን ሰላም መጣችሁ ደስስስስስስስ የሚል ቆይታ ነበር በርቱ ጠክሩ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን😢😢😢😢😢😢😢😢
@fetiyayoutube2323
Жыл бұрын
ሠለም ሠለም የኔ መልካም እንኳን ደህና መጣሽ ሠለምሽ ብዝዝት ይበል ሠለም ለችግራችን ይሁን አንድነት ፍቅር ሠላም መተሳሰብ ያምጣልን ዋዋዉዋዉዋዉ በጣም ያምራል 👍👍👍👍🌹
@mekahyoutube8014
Жыл бұрын
ሠላም ሠላም እህት አዪየ ሠላምሽ ይብዛልሽ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም ሰው አገራችንንም ሠላም ፍቅር አንድነት ያለው አገር ያርግልን እኛንም ከስደት ያውጣንንን አሜን አሜን
@user-rc2it8ye7f
Жыл бұрын
ሠላም ውድ የናት ሀገር ልጆች ሠላም ለሀገራችን የመጣብንን የእርስ በርስ መባላት አስቶልን ፍቅር አድነት ያስፍንልን
@user-ec6xf3yx2v
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንእህቴአዩሰላምሽይብዛልንእህታችንበጣምእናመስግናለንለብረንጊዜ
@rahaftubtub3271
Жыл бұрын
አሰላም ዋሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም ፍቅር ለሀገር ለወገኖቻችን ይሁን ለህዝባችን ይሁን እኮም ደህና መጣሽ ውዶ እህቴ ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን
@eskedartube5468
Жыл бұрын
እግዚያአቤር. ይመስገን. ስላምሺ. ብክርስቶስ ፍቅር. ይብዛልኝ እህቴ. ስላም. ለሀገራችን. ለኢትዮጰያን ይሁልን
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
Жыл бұрын
በኢወቴ በጣም የምፈራቸው ነገር ቢኖር የድር አራዊቶች የዱር እስሳት በጣም ነው ምፈራው ወኔ አቤት ሰው ነገሮች መስራት ይችላል ታምር ነው እኔ አልችልም
@ETENESH
Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጅች የእገዚአብሔር ሰላምታ ከእንቲጋርይሁን እንድሁም የቻናሉ ተከታታዮች በየአላችሁበትየአለም ደርቻ ሰላማችሁ ይብዛልኝ
@adis7211
Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹በጣም ያምራል❤❤❤❤
@amarech-tilahun
Жыл бұрын
Selam selam tena yesetelgi hulu selam new egezihber yemasegn betam des yelale egezihber hagerchn Ethiopia 🇪🇹 selam yedrgln amen amen 🇪🇹 🙏 👏 🙌 👍 ❤️ 🇪🇹 🙏 👏
@MimiTube442
Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁንልን ሰላም አዩዬ በሙሉ ልብላው ቸኮሌቱን ፈቅደሻል ዋው ሲያምር የት ነው ይሄ ነገር ቦታውን ጠቁሚኝ
@Samiratube-nn4ke
11 ай бұрын
ሰላምሰላም ውድ እናየተከበራችሁ ውድየሀገሬልጆች በያላችሁበት ሁሉ ሰላማችሁይብዛልኝ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የኔ ውድ በጣም ደስ የሚል ቆይታነበርን
@user-fy6ki6mm2l
11 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ አዩዋዋ🎉🎉🎉🎉🎉ሰላም ፍትህ ፍቅር አንድነት መተዛዘን እንዋደድ ካለንበት ምስቅልቅል አላህ ይበለን እኛ ኢትዮፕያ ስንዋደድ የምያምረው ፍቅሩን ይመልስልን
@tube8360
Жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ። እግዚአብሔር። ይመስገን። ስላምሽ። ይብዛልን። ውድ ዋውውው ያምራል። ስላም። ፍቅር። አደነት። ለሀገርችን። ለወገናችን። በርችልኝ። እማ
@fasikaLifetube1118
Жыл бұрын
ሰላም እህት በርቺ ውዴዋ ❤❤❤❤❤
@neimatube5439
Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ዉደ ሱበሀነክ አላህ የወደደዉን ይመራልና እስሳወች ሳይቀሩ ቀጥተኛዉን መንገድ የተከተሉበት ነበር አላህ ያልመረጣቸዉን ደሞ በችሎታዉ በጎርፎ አጣጠባቸዉ
@mounasworld
10 ай бұрын
بالتوفيق انشاء الله ❤❤❤
@Demenamorke2146
Жыл бұрын
በር ፈለጋ ❤️❤️❤️❤️በድጋም ወደዘ መጣው
@sadayoutube7544
9 ай бұрын
ሰላም አዩ እንኳን ደሕናመጣሽ ወድናየተከበራችሑ የሐገሬልጆች ሰላማችሑይብዛ
@fatuma6
Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ የኔ ቆንጆ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ይሁን ያረብ የነበረን ቆይታ በጣም ደስ የሚል ነበር ወደኔ ቤት ብቅ በይ እስቲ የኔ ቆንጆ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@selamtube7930
Жыл бұрын
Selam Selam Lazii Betaaa Yehun Emaaaa Enkuan Baselam Metesh Yen Marr Yemwedesh Ayuu Wudee Wowwwww Wowww Ewntaaaaa Betam Yamrl Aboo
@emamah4239
Жыл бұрын
ሠላም ጤና ይሥጥልኝ አዩየ የኖሕ መርከብ ከቸኮሌት የተሠራ ነው ያልሽ እውነት ነው የአግዜቤር ምን ይሣነዋል 🙏🙏
Пікірлер: 177