በዚህኛው ክፍል "በእንደልቤ" መደባችን የበርካታ ባህል መገኛ እና የከተሞች የልብ ትርታ ስለሆነችው ስለ አዲስ አበባ እንጨዋወታለን፡፡ በዚህ የፖድካስት ክፍል በቅርብ የከተማዋን ማህበራዊ ግንኙነት እያዳበሩ እና ብዙዎችን እያዝናኑ ያሉትን ዝግጅቶች እናስታውሳችኋለን፡፡ ከእነዚህም ውስጥ፤ ግጥም ሲጥም፤ ሶሺያል ውስጥ የሚዘጋጀው አዲሱ "ቅኔ" የተሰኘው የሂፕ ሆፕ ዝግጅትን ጨምሮ በ"ሺፍታ" እና በ"አትሞስፊር" የሚዘጋጁ ሁሉንም ሰው የሚያሳትፉ ዝግጅቶች እናያለን፡፡ በዚች ውብ ከተማ ውስጥ ያሉትን ልዩ ልዩ ዝግጅቶች ተሳተፉ፡፡
ፊታችንን ወደ ነፃነት መደብ ስናዞር፤ የችግር መፍቻ ዘዴዎችን እና ህብረተሰቡን እንዴት እንደሚያመለከታቸው እናያለን፡፡ የተለያዩ ግለሰቦች እና ማህበረሰቦች ለችግሮች ምን አይነት ምላሽ እንደሚሰጡ እና እነዚህን የችግር መቋቋሚያ ዘዴዎችን ለምን እንደሚመርጡ እናያለን፡፡ ከግል ታሪኮቻችን በመነሳት የሰፊውን ህብረተሰብ የመከላከያ ዘዴዎችን እንጠቅስ እና በህይወታችን ላይ ያላቸውን ተፅዕኖ ምንድን ነው የሚለውንም እንመለከታለን፡፡
አዲስ አበባ ውስጥ ያሉ ማህበራዊ ትዕይንቶችን እና በህብረተሰቡ ውስጥ ያሉትን የችግር መከላከያ ዘዴዎችን አጣምሮ የያዘውን ክፍል ይከታተሉ፡፡ በዚህ የነፃነት ፖድካስት ክፍል ባህልን፤ ስነ-ልቦናን እና ማህበረሰቦችን በአንድ አጠቃለን አንስተናቸዋል፤ ይቀላቀሉን፡፡
In this episode, join us on a vibrant journey through the cultural heartbeat of Addis Ababa with our እንደልቤ segment. We'll dive into the latest events shaping the city's social scene, including the lively celebrations of Getem Setim, the soulful notes of the open mic at Shifta and Atmosphere, and an exciting new hip-hop event named "ቅኔ" taking place at Social. Discover the pulse of the city and immerse yourself in the rich tapestry of Addis Ababa's dynamic cultural landscape.
Shifting gears, our ነፃነት section delves into the intricate topic of defense mechanisms and how society processes them. Explore the various ways individuals and communities employ defense mechanisms as a response to challenges and delve into the collective psyche of a society in navigating these coping mechanisms. From personal anecdotes to broader societal reflections, we unravel the layers of defense mechanisms and their impact on our lives.
Tune in for an episode that combines the lively energy of Addis Ababa's social scene with a deep dive into the intricacies of defense mechanisms in society. Join the conversation as we explore the intersections of culture, psychology, and community on this episode of the Netsanet Podcast.
TikTok Creative Award Winners: tiktokcreative...
Common Defense Mechanisms and How They Work: www.verywellmi...
Instagram: / netsanetpodcast
X (formally known as Twitter): / netsanetpodcast
TikTok: / netsanetpodcast
🎵🎶Music Credit:
Telegram: t.me/NERLIV
Instagram: / nerlivmusic
KZitem: tinyurl.com/ne...
Become a Teraki subscriber today to get exclusive content! @terakiapp
Thanks for being a part of our podcast family, and we can't wait to share this episode with you! 🎙️✨
Негізгі бет የእኛ defense mechanisms | Netsanet Podcast EP. 012
Пікірлер: 11