KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
የእኛ ቀናት
Күн бұрын
የእኛ ቀናት
Рет қаралды
147,073
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 166
@realityshow7187
5 ай бұрын
የመክሊትን ቻናል በዚህ ሊንክ ገብተው ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። youtube.com/@meklitmulugeta1?si=-5gy1DHStI0nFvY6
@AsAs-ur9x
4 ай бұрын
እሽ ገኒዉይ❤❤❤❤
@ያልተኖረልጅነት134
5 ай бұрын
አይ ቅዱስ ይመችህ እደውም የሷን ጥረን ነው ማረግ ያለበት አላለም ለዝህ ንግግሩ እስቲ ላይክ ግጩት👍👍👍👍👍
@buribelachew1111
5 ай бұрын
የስዉ ልጅ ክማሳደግ ዉሻ ማሳድግ ይላሉ ሲተርቱ። ምርጥ ውሻ
@BezawitZenebe-qe6pi
5 ай бұрын
ከሁሉም ነገርሽ በላይ የይቅርታ ልብሽ እጅግ ይማርካል ብዙ ቤት አንድ ላይ በመኖር የማይገኛዉን መግባባት አንቺ ግን ከልጆችሽ አባት ጋር የፈጠርሽው ሰላማዊ ህይወት እጅጉን አስተማሪ ነው ለዚህም አመሰግንሻለሁ🙏🙏🙏
@romangebru5846
5 ай бұрын
እውነት: ነው: መተውን የመሠለ፡ ነገር የለም፡ ትታ ነው....እንጂ...
@ውዴማኬ
5 ай бұрын
ወይነ ቡችየ በስማም ሰዉ እሰሳ ይላል እሰሳ ከሰዉ በላይ ሰውን ይወዳሉ ❤❤❤❤❤
@AffectionateDimSum-rj8cd
5 ай бұрын
ገንዬ የኔ ዉድ እንኳን ደህና ።መለሽ ደስ የሚል ቤተሰብ ግን ደስተኛ ብትሆኚም ከልጆችሽ ጋር አቶ ሙሉጌታ ባለቤትሽ የልጆችሽ አባት ስህተት ቢሰራብሽም ከነሃጥያታችን መድሃኒያለም በምህረቱ እዚ አድርሶናል በቃ ይቅር ተባባሉና ለልጆቻችሁ ስትሉ ታረቁና በፍቅር ኑሩ ገንዬ አንድ ላይ ይኑሩ የምትሉ ላይክ አርጉኝ ፈልጌዉ ነው ስወዳቹ ምርጦቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HazebMenjo
5 ай бұрын
አባታተቸውን በጣም ነው የሚወዱት አንቺም እንደዚ ሰላም መፍጠርሽ ልትመሰገኚ ይገባል የዛሬ ልጆች አባታቸውን ይወዳሉ ቀጣዩን ክፍል አንዳንዴ ከአባታቸው ጋር ሰፋ ያለ ጊዜ ሱር በጣም ነው የምወዳችው❤
@rachelkassahun7410
5 ай бұрын
ፍቅራችሁን ማርያምን ደስ ሲል ምንም አትሁኑ። አንድ ቀን ዝም ብዬ አብሬቹ እያየኋቹ ብውል❤❤❤❤
@KalkidanTamene-bf2ut
5 ай бұрын
ገኒዬ እንኳን ደህና መጣሽ ቪድዮችሁን ባታሳጥሩት ጥሩ ነው
@TeaLabor-bj2ot
5 ай бұрын
አንድ ላይ ብትሆኑ ምንኛ ደስ ይላል የበዙ ሰው አርያ ናቹህ ለተፋቱ ባልና ሚስቶች የጎሬጢ ለሚተያዪ እወዳችኋለሁ ❤
@YemisirachMulugeta
4 ай бұрын
እድሜ ከ ጤናጋ ይስጥሽ ። ልጆችሽን ለ ቁምነገር ያብቃልሽ እናትነተሽ ጥረትሽ ደስ ይላል ከክፉ ይሰውርሽ
@ayshaa-mj1oy
5 ай бұрын
የዉሻዉ ነገርስስስስስ
@A12Galaxy-vp5hd
5 ай бұрын
😂😂😂
@neimasiraj9778
5 ай бұрын
ወላህስወድሺ❤አችንም ቤተስብሺንም❤❤❤❤ኢንሻአላህ እነትስሆን. እደችነውምሆነሁ❤
@Elbethel167
5 ай бұрын
የተዋለደሰው ተራርቆ አይቀርም የይቅርታ ልብ ካለ፣ እናቴም እንዳንቺ ይቅርታ ባይ ነበረች ሁሉን በደሏን ረስታ አባታችሁን እርዱ ትለን ነበር፣ ምርጥ ሴት ነሽ በልጆችሽ ተከበሽ ደስታን አጣጥሚ ❤
@uaeuae5639
5 ай бұрын
እንኳንም ሠላም ገባሽ ገኒዬ🎉🎉🎉🎉
@yalem2598
5 ай бұрын
ሰላማቹህ ይብዛ በጣም ነው ምታምሩ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@sirgutkebede1572
5 ай бұрын
ጥሩ ቤተሰብ ፍቅር ምን እንደሆነ ለሁሉም ያስተምራል አባትና እናት ለሁሉም አርአያ ናቸው ሰላሙን ያብዛላቹ ❤❤
@Helenabebe-fu5sl
5 ай бұрын
ገኒዬ የአረብ ሀገርን ቻሌንጅ በመቀላቀልሽ ደስ ይላል ማለት እኛም ሀገር ስንገባ እንዲ ቁጭ ብለን የምናድለው ቅዳሜ ገበያ ያለን ይመስላል ሻንጣ ዘርግፈን መሀል ቁጭ ብለን የምናድለው ነገርስ እስቲ የታላቹ😂😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ሳቤላሳቢና
5 ай бұрын
እኔ አንዶ ነኝ ደሞኮ አያመሰግኑ
@RahelMamo-zn3ww
5 ай бұрын
እኔም አለሁ ለራሴ ብዬ የገዛሁት ሳይቀርይ ነው የምሰጠው ገኒን ከበዋት ሳይ እራሴን አስታወሰኝ
@Helenabebe-fu5sl
5 ай бұрын
@@RahelMamo-zn3ww ማርያም ስናሳዝን እኔም ነኝ ለራሴ ያልኩትንም ነው የምሰጠው አይ እኛ ማን አለን ከፈጣሪ ውጪ
@Helenabebe-fu5sl
5 ай бұрын
@@ሳቤላሳቢና ወይ ምስጋና አረ ተይኝ አቃጠሉን እኮ
@RahelMamo-zn3ww
5 ай бұрын
@@Helenabebe-fu5sl ፈጣሪ እኛንም እደሰው ያስበን በቤታችንም በጎጆችንም ያኑረን
@solianagebrenegbo9226
5 ай бұрын
My God the dog amazing really 😢😢😢 bless all family
@gelilamichael6142
5 ай бұрын
What an amazing mom God bless her❤️
@indrisindris6163
5 ай бұрын
ሳላም የገኒ ቤተሠብ መክሊት ደርሳልሾ መኪና ይዛ ተቀበለሽሽ ደሥ ሲል አላህ እረዥም እድሜ ይስጣቹህ።
@sadayoutube7544
5 ай бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ የጊን ቤተስቦች እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ እናት እኔም ልጅ እደት እደናፈቀኝ😢😢😢😢😢😢አይነጥላላችሁ ፈጣሪይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
@almazabera598
5 ай бұрын
ገኒዬ እመብረሀን ትጠብቃችሁ
@kolfeaddis6970
5 ай бұрын
ለዚህ ነው አሜሪካን ሀገር ከወንድ ልጅ በላይ ውሻ መብት ያለው ውሻ ታማኝ ነው።
@Tirunesh1219
5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ✝️ በእውነት ለወግ ማረግ በቅጣችሁ እንድጦሯቸው ደግሞ እድሜና ጤና ይስጣችሁ አለማችንን ሰላም ያርግልን ኢትዮጵያን ይባርክልን እግዚአብሔር ይታረቀን
@nigist6147
5 ай бұрын
መክሊት ህይወት ያለ ጌታ ነው ባዶ አስተካክይው ሰው ሁሌም አብሮ አይኖርም ሁል ግዜ አብሮ የሚኖረው ጌታ ብቻ ነው
@SelihomSelihom-hn9yq
5 ай бұрын
Geni ke balewa gare ande lay yenuru 😊 yemetelu be like 😊😊😊
@nedaahmed5123
5 ай бұрын
ለገንዬ ቤተሰብ❤❤❤❤ አላህዬ ያለፈው ነገር ይለፍና ከባቢ አባት ግር አንድ አድርግልን 🙏
@bakdjansdksj8523
5 ай бұрын
እውንት ነው የገኒ ውሻ በለጠን በፍቅር እነቱን እንዲት እንደሚቀበላት እኒም በጣም የምውድሽ ማም ከነልጁችሽ
@Amazonwill-yt6hd
5 ай бұрын
መፍራት የለም ከ እግዛብሄር ቀጥሎ ቅዱሴ አሁን ላይ ደርሷል sport sira❤
@BEYEDagi-yq4tx
5 ай бұрын
Yemetenafeku Beteseb Ferari Yetebekachehu❤🙏❤🙏❤🙏❤
@meskeremetemesgen
5 ай бұрын
ደስ ስቱሉ
@MARIAM_1983
5 ай бұрын
ከዱባይ ወደ አዲስ አበባ ሲገባ ግን ሲያስጠላ ካሜራው ሁሉ ነው ሚፈዘው 😂😂 አይ ሀገሬ
@SamrawitBirhanu-tm8tq
5 ай бұрын
በስመአም የውሻው ሁኔታ እንባ ያመጣል
@AdineDani-vn4me
5 ай бұрын
ዋውውው ቅዱሴ እውነቱነው የተናገረው ፍቅር ብቻ እውዳችሃለሁ❤❤❤❤
@FasikaAlex
5 ай бұрын
የምርጥ ምርጥ ቤቴሰብ
@NatoliEndashaw
5 ай бұрын
Welcome genya
@helinagetachew4089
5 ай бұрын
Egizabeher And yaderegachu ❤ Amazing Father and Mother ❤
@sdemssi1962
4 ай бұрын
ልጅን በዲህነት መውለዲ እንዲህ ነው ወላሂ በዲህነቴ ብዙ ልጆች አላህ ሰተኝ
@AsterDinka-ic5mq
5 ай бұрын
Geniye enkuwan dena metash😊😊
@ፋፊወሎየዋ-ወ7ጀ
5 ай бұрын
የኔውድ እናቴን መሰልሽኝ❤😢😢😢 እወዳችሗለሁ
@lizanworkatnafu2809
5 ай бұрын
እውይ ቡችዬ ደሞ ስታምር
@فافيبنتمحمد
4 ай бұрын
የአሏህ የውሻው ነገር ውሻ ለባለቤቱ ታማኝ ነው ይባላል
@abeselomtesfaye3
5 ай бұрын
please do unboxing video with this new products and cloths
@HayatHayu-gh5ss
5 ай бұрын
ወላሂ ዱባይ አየሁሺ ገኒየ ከመዳም ጋር ሆኘ ለማናገር ፈራሁሺ
@tesfielias
5 ай бұрын
ILOVE YOU THIS FAMILY🥰😍🤩😗😘😍😍😍😍
@meryemuckun7968
5 ай бұрын
Masha Allah tamralachu kfu aynjachu
@marta-mk5we
5 ай бұрын
ውይ ሥወዳችሁ ሞቼ ነው ❤️❤️🥰🥰
@makkiamakkia3478
3 ай бұрын
ወላሂ እደት እደምወዳችሁ ሰላማችሁይብዛ
@AnisaShabel
5 ай бұрын
Kelchochish belay wshaw new betam new yenafekesh
@IsrealGebru
5 ай бұрын
ገንዬ ተባረኪ ከነሙሉ ቤተሰብሺ
@kaludesalegn175
5 ай бұрын
Kiduse yimechegnal yemir
@Nawal-g7v
5 ай бұрын
ደሰ ትሉ
@sabahailemikael2425
5 ай бұрын
Genye betame ejege fikir yehonish sewo ❤❤ eko neshe bewoneti Egzabehare kekifu hulu yetbekish yena ehiti. Yelejochshni morale yemitibekiye lebalebatish yalesh kiberi bewoneti ejege betame adenkshalehuge.❤Egzabehare yetbekachechihu.❤❤❤❤❤
@YabetsDeginet-e7b
5 ай бұрын
Geni seol kemetgebu getan eyesusen ende gel adagnachu tekebelu geta yewedachewal😍
@እኔየስጢፋኖስነኝኢትዮጺያ
5 ай бұрын
Wow it's amazing family love you guys God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Aynalem-em5dw
5 ай бұрын
ቅዱስ ፈገግጣው ስወድለት
@Aste221
5 ай бұрын
አረ የውሸዋ ነገር ❤🎉
@AdisAsefa-p8q
5 ай бұрын
Wy
@mesfinkebedw5803
5 ай бұрын
ገኒዬ ቆጅዬ ነሸ
@woinshetmekuriya1206
5 ай бұрын
Ebakachehu eyenedachehu vidio atkeretu beteley ashekerkariw leadega yagaltal
@sofyarased
4 ай бұрын
የዉሸው ደስተ
@DhbfVxgg
3 ай бұрын
መክሊትእወድሻለው
@fiyametalovefiyametalove8690
5 ай бұрын
Gashe mulugata yna melkame abate sewdehe erjeme edme yisetehe 🙏
@umuabuketube3002
5 ай бұрын
ምናል አብራቹ ብትኖሩ ክልጆችሽ አባት ገኒዬ
@meronmeron9834
5 ай бұрын
እምትኖረው እሳ ችግራን እምታቀው ላትኖሩላት እስቲ ዝምም
@ArsimaKidist
5 ай бұрын
Ewuyyyyy wushawa sitasazin betam nafkoshal eko yeni buchiyyyyyyyy
@mulatyalew2894
5 ай бұрын
ልጆችሽ ሻንጣ ያስከፍታሉ ውሻሽ ፍቅሯን ከልጆችሽ በላይ ትገልፃለች ደስ ይላል።
@JaleDawit
5 ай бұрын
Andand sew malet yalebetin ayawkim demo yihe mindinew yemaybal neger atibelu please
@Faith-g9f
5 ай бұрын
It's nice to see your kids and you. Why you kissed them on their lips?
@eshetubeyene9557
5 ай бұрын
What is wrong? What a derty mind you?
@haymihany-zc1iw
5 ай бұрын
ሥታምሩ❤❤❤❤
@KhaledKhaled-p4c
5 ай бұрын
Feqer.yehonu.batesb.egzabeher.yetebeqachew.❤❤❤❤🎉🎉
@Amazonwill-yt6hd
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ውሻ እንደዚህ ይገርማል panda ይለያል ❤
@amansol5572
5 ай бұрын
great mother
@Higf-h3o
5 ай бұрын
ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤
@hamdaabdirahman6715
5 ай бұрын
ወይፍቅር ሠዉአይልእሥሣ
@fiyametalovefiyametalove8690
5 ай бұрын
Eski tslote dua adergo gni & gasha aberew endihonu ena konjiya sate lji ediwoldo 🙏
@haregmak1519
5 ай бұрын
ወይኔ ውሻው😢😢❤❤❤ፖንዳዬ😢😢😢😢
@seidamohammed
5 ай бұрын
Weyew weshaw ❤
@henokzion800
5 ай бұрын
I love your dog 🐕 so cute 😍
@nesinesi8766
5 ай бұрын
Yefkre family naciwe❤❤❤❤
@selmejons5098
5 ай бұрын
እሰኪ የማዳም ቅመሞች እናትና አባታቸው ታርቀው ይኑሩ ፀሎት ዱአ እናርግ ዳይ ቅመምች የኛ ፀሎትና ዱአ ቶሎ ይደርሳል አይቅዱሰ የሰዋን ጠረን መልበሰ አለበት አለ ትክክል እንደግፋለን እኛ የማዳም ቅመምች
@Mynati-c7w
4 ай бұрын
leju lemin yiwetateral erakutun ayinefam
@MikiyasMussie-oe4ec
3 ай бұрын
your baby girl .geni
@mollaayele9191
3 ай бұрын
Betam des telalachu
@wewe21709
5 ай бұрын
የፍቅር ቤተሰብ❤ ሱስ ሆናቹብኝ
@hilamoo928
5 ай бұрын
እኔ 7አመት ዱባይ ተቀምጨ ቡርጂ ከሊፍን አላየሁትም
@sablacell1012
5 ай бұрын
ምርጦቼ ስወዳችዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dnv6347
5 ай бұрын
የልይልይ"ከሚ በሉ የዉሻ ልይ ያብሉትልአለይአያቴ
@fiyametamichie
5 ай бұрын
Weyne weshaw🥺❤
@አወል-ኀ8ጸ
5 ай бұрын
እሂቢተሰብ ቢታረቅ ምንኛደስባለኝ
@AlexWolloo
5 ай бұрын
ውሻው ላሰሽ እኮ አኡዙቢላህ
@tube-xv2wl
5 ай бұрын
❤❤
@ayelechmulatu3543
5 ай бұрын
🥰🥰🥰❤️❤️❤️
@meddiegibbon551
5 ай бұрын
የውሻው ነገር ውይ
@godaromenta3310
5 ай бұрын
ገኒ ኤባኬሺን የ ዉሻ ተንፋሽ ጠሩ አይደለም ደሞ ኤንዳትተመም😢😢😢😢 አንች የ ኬብር ሰዉ ኔሺ
@saqitaw2932
5 ай бұрын
ከምር ፍቅራቺሁ ደስ ሲል
@betelhem5464
5 ай бұрын
ወይኔ ውሻው ያሳዝናል በጣም
@sarazeru2771
5 ай бұрын
ወይነ ውሻውውው🙏🙏🙏
@AsasasAsaass
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@JoSparta-b5t
4 ай бұрын
ውይኔፓንዳሲያሳዝን
@Fantu2016
5 ай бұрын
ገንን ሳይ ሰው ለሰው ድረመ ትዚ ይለኛል😂🎉
@almaztewelde1605
5 ай бұрын
❤️🙏🏾❤️🙏🏾
Пікірлер: 166