እግርኳስን በሬድዮ በማስመልከት ይታወቃል። ምስል ከሳች ዘገባዎቹ ስፓርታዊ ክዋኔዎችን መከታታል ፍላጎት የሌላቸውን ዋነኛ የስፖርት ቤተሰብ እንዲሆኑ የማድረግ ጉልበት አላቸው። የእርሱን ዘገባ ሰምተው ፈለጉን የተከተሉትም ብዙ ናቸው። ዘመን ተሻጋሪ የድምፅ ጅረቱ የስፖርት አፍቃሪያንን ፍላጎት አረስርሷል። ይህ ሰው የቀድሞው የኢቢሲ ጋዜጠኛ ደምሴ ዳምጤ ነው። #ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation
#ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews
Негізгі бет የቀድሞው የኢቢሲ ጋዜጠኛ ደምሴ ዳምጤ ሲታወስ Etv | Ethiopia | News
Пікірлер: 2