KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
የቅዱሳን በአት
4 жыл бұрын
የቅዱሳን በአት
Рет қаралды
11,090
Mahibere Kidusan
1
1
የማኅበረ ቅዱሳን የመጀመሪያው መዝሙር
Жүктеу
Пікірлер: 33
@user-bj6jc4qu6z
Жыл бұрын
✝️የቅዱሳን በአት ✝️ ልቡና የሚመሰጥ መአዛ እጣኗ ኅሊናን ይገዛል ዝማሬ ድጓዎ የቅዱሳን በአት የፀሎት ዋሻቸው ቤተክርስቲያን ናት አንባ መጠጊያቸው የመላእክት ዜማ የአእዋፍ ዝማሬ የሚለቀምባት የትሩፋት ፍሬ አዝ ይዘምሩባታል ባንድነት ተባብረው የሌዋዊ በትር ጸናጽል ከበሮ አዝ ወራዳዋን አለም የናቂት በቅድምያ የእምነት አረበኞች ያገኝዋት በፍልምያ አዝ መውደቂያዬ ይሁን ከመቃብራቸው ይፈውሳልና ተረፈ አጽማቸው አዝ ከኃጥአን ድንኳን መውጣቴ ነው ዛሬ የቅዱሳን በዓት ልትሆነኝ ሀገሬ
@fasikafikrie8439
4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተስፋ ርስት መንግስተሰማያትን ያዋርስልን ማህበረ ቅዱሳን በርቱልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
@user-ex3zi4xq1u
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት አጥንት የሚያለልሚ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እህቶቻችን ወንድማችን
@user-wt4ls4id8p
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን.
@kidustube7475
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@henine8010
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ir5uo4ul6m
4 жыл бұрын
አጥንትን እማለመልም ዝማሬ መላይእክትን ያሰማልን አሜን በጣም ደስስ ትላላችሁ እኔ በጣም የናፈቀኝ ነገር እቤቴክርስታን ቆሞ መስቀደስ ና መዘመር ነዉ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኪሮስ ብላችሁ እህት ወንድሞች አደራ
@user-jk5ee2rr7d
4 жыл бұрын
አይዞሽ ማሬ ፈጣሪ ያስብሽ
@user-ir5uo4ul6m
4 жыл бұрын
@@user-jk5ee2rr7d eshi amsegenalhu wedi ehita
@wubalewubale6402
4 жыл бұрын
Am glad it is added on MK's KZitem channel. It would be great if you add other songs here. It will help us to listen them from here rather than going around someone's channel.
@user-dy3jg6mv2q
4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ማህበረቅዱሳን
@samsunggallery2358
4 жыл бұрын
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ጌታ ሆይ በዝች ውድ በሆነችው እምነታችን እስከ እለተ ሞታችን አቆየን ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሄር ከክፉ ነገር ይጠብቅልን
@yareddesalegn6543
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የስላም አመት ያድርግልን! ያገሬ ልጆች እንበርታ በሃይማኖታችን ያለፈው ዘመን ይብቃን ችልተኝነት ጎድቶናልና።
@haleluya6651
4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ማህበረ ቅዱሳ እናመሰግናለን። እህት ወንድሞች መንፈሳዊ ቻናላችን subscribe በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
@aynalemageze9542
4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል
@hm3183
4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@abrishabebe8391
2 жыл бұрын
amen
@ios1517
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላአክትንያሰማልን ብርቱ ደስ ይላል ግን ከ ይቅርታ ጋር የሚሉትብዙምአይሰማም ቢስተካከል ለሚቀጥለው ደስይለኛል
@memememe7818
4 жыл бұрын
ሰላም እህታችን ግን እኮ እያነበብሽ መዘመር ትቺያለሽ
@ios1517
4 жыл бұрын
@@memememe7818 ምንየሚነበብአለው ድምጻቸውነው ብዙምአይሰማም
@hanaethiopiaethiopia2920
4 жыл бұрын
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ይሥማልን እግዚአብሔር በቤቱያፅናችእ
@abarashbakali4634
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@getegirma8971
4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@aynalemtekly8995
4 жыл бұрын
ቃለህይወት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን።
@user-hr7xf8ft2p
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን
@zadyarsemalij9065
4 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
@elsabethaddisu8474
4 жыл бұрын
Amen Egziabher yemesgen !
@newcraftminute5384
4 жыл бұрын
ተዋህዶ ለዘልኣለም ያኑሩል ኣምላክ
@21istehiwet
4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-yb9hb4xx1n
4 жыл бұрын
Ellllllllllllll👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏Zimare malakitin yasamalin
@lidacall4552
4 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!
@user-jk5ee2rr7d
4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
Пікірлер: 33