KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Автокөліктер мен көлік құралдары
ይቅርታ እና እርቅ በመምህር ምህረተአብ አሰፋ
4 жыл бұрын
ይቅርታ እና እርቅ በመምህር ምህረተአብ አሰፋ
Рет қаралды
233,987
Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 758
@OrthodoxTewahedoForever
4 жыл бұрын
ብርቅዬ የተዋህዶ ታማኝ ታማኝ አርበኛ መምህራችንን የህይወት ቃል ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር የእድሜ ባለፀጋ ያድርግልን ምድራዊ ክብርና ምገስን ሰማያዊ ደስታን ያድልልን።
@user-ij3vc4gk9v
4 жыл бұрын
ጥንታዊቷ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖቴ እሜን ማሬ
@helenhaftom1525
4 жыл бұрын
💒💒👏👏👏
@mekdesmekdes4522
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@dasas3667
3 жыл бұрын
@@user-ij3vc4gk9v ይም
@dasas3667
3 жыл бұрын
@@helenhaftom1525 ህመም
@user-sn2or4xe7o
4 жыл бұрын
መምህር ምህረት አብ አሰፋ በእውነት በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋ ውን ያብዛልህ
@official_seyfu4031
3 жыл бұрын
67
@tube5273
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ስይጣን ይፋር ክርስቶስ ይክባር እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እልልልልልል ዘማር ማለክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏
@tigisttg7080
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen memirachin Egzahbehr be tsega be Edime yitabkilen 🤲🙏⛪🙏💚💛❤️✝️
@mimidemese2389
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አምላካችን የይቅርታ ልብ ይስጠን እንቁ መምህራችን ቃለህይወት ያስማልን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን
@fikertegebremichael9036
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏✝️✝️✝️ መምህራችንን የወንጌል ገበሬ የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን🙏🙏🙏💚💛❤️
@orthodox-getewahdo5111
4 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ጸጋ በዲበ ጸጋ ይስጥልን መ.ምህረታኣብ ፡ ልቢ የንነካ ትምህርቲ ነው✝️💒✝️👌🙏
@belaynshyoutube6462
4 жыл бұрын
ቃለህይዉት ያሰማልን መምህር አብ እድሜና ሰቶ ሽ አመት ያኑርልን በባ ነዉ ያደመጥኩት
@weyniweyni8007
4 жыл бұрын
በኩር ሰባኪ መምህር ምህረታብ አሰፋ ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን አሜን ፫
@user-ey4wi4kf3c
4 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሠማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናን ለኛም ንጽህ ልብን ይፍጠርልን
@tsigehalafi1755
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሊቀ ሰማእታት ቅዱስ ጊዮርጊስ በተሰጠው ቃል ኪዳን ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን።
@kidsttube8786
4 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-uw2qc3hf2l
4 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን
@zinabugidey8761
4 жыл бұрын
be ewinet mihiretab m/R kale hiwet yasemalen
@mahletdadhi7788
4 жыл бұрын
Amen amen amen
@haileyesusgebremariam2064
4 жыл бұрын
! ሰከኘ ረ@@user-uw2qc3hf2l
@zweditogalu6398
4 жыл бұрын
መምህር ምህርት አብ ቃለሂወትን ያሰማልን ተባረክ አሜን አሜን አሜን
@KO-hn9fk
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏❤
@akiros44
4 жыл бұрын
ኣሜን ቃልሂወት ያሰማልን እግዚኣብሄር ዕድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን
@ethiopia9154
4 жыл бұрын
Amen amen 🙏🏽 kalehiwot yasemalin Memihrachin
@tgistlove5653
4 жыл бұрын
እግዛቢሄር አደህ አይነት ልብ ይስጠኝ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-bn8ge8df5l
4 жыл бұрын
አሜን በእዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን የተዋሕዶ እንቁ እግዚአብሔርን እረጀም እድሜ እና ጤና ይሰጥልን
@user-wv6nd7rd4p
4 жыл бұрын
እልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል የእግዚአብሔር ቸርነቱ ከነሀጢያታችን እና ከነ ክፉ ሸክማችን በእውነቱ ከኛ አይለየን ቅን ልቦናን ያድለን አሜን አሜን አሜን። ለመምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ; ይጠብቀን አሜን (፫) ይቆየን(፫)
@user-em7gj3og3v
4 жыл бұрын
በጣም ከምወዳቸውና ከማደንቃቸው መምህራን አንዱና ዋነኛው መምህር ምህርት አብ አሠፋ ነው እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ቸሩ መድሃኒዓለም💚💛❤👏👏👏👏
@andualemmekonnen1941
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ብርቅዬ የተዋህዶ አርበኛ መምህራችንን የህይወት ቃል ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር የእድሜ ባለፀጋ ያድርግልን
@flldsf9791
4 жыл бұрын
ቃለሂወተ ያስማልን የኔጀግና ንቁመምህሬ እመብርሃንስጠብቅልን አሜንአሜንአሜን
@tizazutefera9576
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡
@user-ou4ju1gy5d
4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ የድንግል ልጅ መዳኒሐለም ክርስቶስ
@emualmu1923
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ እይልወትን ያሰማልን
@user-rh8bq5zx7q
4 жыл бұрын
ቃል ሂውት ያስማልን መምህራችን የተዋህዶ እንቁ ሺ ኣመት ኑርልን ድንግል ማርያም ትጠብቅህ የኔ ኣባት
@user-zu8zp8be7r
2 жыл бұрын
ቃልሂውትያስማልን፣የተህዶእንቁ
@user-iv8ue2uz3v
4 жыл бұрын
Amen amen amen amen Kalehiwt yasemalehn egzeabher bedime betena yetebkelehn 😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ethiopian9196
4 жыл бұрын
የኛ እቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን ፅለትወ ያስቡኝ ወለተ ሰንበት እያሉ በስደት ያለነው በሰላም ላገራችን ያብቃን የመጣብነን ወረርሽኝ በሽታ ተምድረገጥ ያጥፍልን ለንስሀ ሞት አብቃኝ ወጦ ተመቅረት ሰውረኝ አገራችን ኢትዮጲያን ሰላሙን አውርድላት ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@user-rs9kg5qr8m
4 жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁ እማምላክ ወላዲተ አምላክ ከክፉ ሁሉ ትጠብቅልን መምህራራችን ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ ከጤና ታድልልን በቤቱ ያፅናልን መምህራችን
@jemaneshtsegayee1688
4 жыл бұрын
Baxam enwedikalen mamerachin shi amet nurelen💒💒💒💒💒🇪🇹💗💗💗
@tigistiademasuu99
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kaleyot yasemalen memereachen yagelglote zemenchun yarzmlachu Amelake abetu merhen yeker belen 🙏😭
@AliAli-kx2ff
4 жыл бұрын
አሜን፡ቃል፡ህይወት፡ያሰማልን፡መምህር
@musaabdo6446
4 жыл бұрын
መምህር ቃለወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ በሄድክበት ሁሉ እመቤታችንቅድስት ድግል ማርያም ከነልጃ ዋከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ
@tgistlove5653
4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራቺን እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@asres2602
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@martauser9804
4 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማኝ መምራችን ፀጋውን ያብዛልን🙏♥️♥️♥️♥️♥️
@hulubersuhone3998
4 жыл бұрын
አሜን ቃል ሂወት ያሰማለን መምህራችን አድሜ ከተን ጋ የስተለን አምበታች ተትብቆት
@selamselam894
4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwot yasemalen memherachn edmena ena tena yesetachw
@biniamtek6850
4 жыл бұрын
መ/ም ጸግኡ የብዝሓልኩም 😍🙏 እቲ ዝማሃርኩምና ካኣ ኣብ ልብና ይሕድሮ🙏። ካብ ዝኮነ(🌍) ሃይማኖት፡ ዓሌት፡ ሃገርን ነዚ ናይ ሎማዓንቲ ደስ ዝብል ናይ ይቅረታ ትምህርቲ ክማሃር ካኣ ኣምላክ ልቢ ይክፍተልና🙏። thank you🇪🇷❤🇪🇹
@user-se7kq3rl8q
4 жыл бұрын
አሜን
@nasarrnasarr7387
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bkh1796
4 жыл бұрын
የይቅርታ ኣምላኽ ረጅም ዕድሜ ይስጥልን.
@tattootattoo3029
3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚያብሔር አምላክ
@barthkalbarthkal367
4 жыл бұрын
Amen amen ame😭😭😭😭😭❤❤❤
@goytaselemawrdelna8180
4 жыл бұрын
memhrachn egzabirher kekfu yitebkilin amen amen 🙏💯
@user-jc7zr7to8e
4 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለህ ይወት መምራችን
@user-xi7fw8kk4l
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት የስመዐልና ዕድመን ጥዕናን የብዘሐልካ መምህርና መምህር መሕረትኣብ ኦርቶድክስ ሃይማኖትና ንዘለአለም ትንበረልና አሜን
@Henoka369
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አቤቱ እንደ ስራችን በደላችን ጥፋታችን ክፋታችን ሳይሆን እንደ ማህሪነትህ ምህረትን ቸርነነትህ ይቅር ባይነትህ ማህሪነትህ ማረን ይቅር በለን እንማደርገውን አናውቀውም እና መተላለፋችን አትቁጥርብን ሀጢያታችን ደምሥልን ለንስሀ አብቃን የይቅርታ ልብ ስጠን አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን
@sounaseyon6751
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalihe heiwete yasemalen 🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤😍😍😍😍
@yaredsebsibe3554
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen zergenat yewdak Egizabher fekerin yabizalin Egizabher yetamasegena yehun Qale hiwat yasemalin Egizabher yageligelot zemanhen yebark Amen
@user-dp5uq9qk3v
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ በኩረ ሰባኪያን መምህር ምህርት አብ አሰፋ በእውነት ቃል ሂወትን ያሰማልን አሜን፫ እንቁ መምህራችን ኑርልን ይቅር ማለት ታላቅነት እንጂ ታናሺነት አይደለም! የይቅርታ ልብ ለሁላችንም ያድለን ማስተዋሉንም ይስጠን አሜን ፫🙏🙏🙏💚💛❤
@fiqrteehannaa101
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕወሓት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@user-np5dj5kt3d
4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይውትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን. እውነት ነው የሽገላ ፍቅር ነው የሞላው ጌታ ሆይ በቸርነትህ ማረን የኛስ ልብ የደነደነ ነው አፋችን እጂ ልባችን ከኛ ርቋል
@user-jc7zr7to8e
4 жыл бұрын
የድግል ማርያም ልጅ የግዚአብሒርን ታማኝ አገልጋይ ፀጋውን ያብዛልን ያተን ክፎ አያሳየን አምላኪየ
@fikertegebremichael9036
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንደ እግያለ ማንም የለምና አሜን አሜን አሜን ✝️⛪️⛪️⛪️✝️⛪️⛪️⛪️✝️
@emebett1989
4 жыл бұрын
አሜን አሜን መምህራችን የኛ አፅናኝ በስደት ሆነን ትምህርትህ ያፅናናል በእውነት በእንባ ነው የሰማሁት !! በእድሜ በፀጋ ያኑርልን የእኛ እንቁ መምህር።
@kidestabebe8966
4 жыл бұрын
የኛ እንቁ የአይናችን ብሌን እድሜና ጤና ይስጥህ። ቃለ ህይወት ያሠማልን አንተን የሠጠን ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን።
@user-tw4ng6cn3f
4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም በጣም ነፍስን የሚያለመልም ትምህርት መምህር ምረታብእናመስግናለን ደጋግሜ እራት ጊዜ ነው ያዳመጥኩት በጣምእናመስግናለን
@user-ck3ks6tw5h
4 жыл бұрын
Ameen ameen ameen kali hiweti yasamalin mamirichin ❤❤❤
@adisamada3603
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና መስጠት የእግዚአብሔር ኃይል ፀጋውን እንዳለብህ እኛንም ስደት እያለና ልጆች
@user-gc3rz4bg8s
4 жыл бұрын
WOW AMAZING KALE HYIWTEN YASEMALEN WONDEMACHN AMEN AMEN AMEN 👏 👏
@user-sn2or4xe7o
4 жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@biretkfayel9696
4 жыл бұрын
Ameen ameen ameenAmeen
@missblined4221
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@shewaferaqtr8459
3 жыл бұрын
ቃልሄውት ያስማልን
@hanahana1960
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር. እግዚአብሔር ራጂም እድሜ ይስጠቅህ የኛ ጃግና እመብራሀን ጥላከላላ ቲሁንልህ. በሄድክበት ሁሉ
@tigstethio4122
4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet yasemaln
@Rgebray
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ጌታ ይመስገን አሜን አሜን አሜን እም አምላክ ትመስገን ይገባታል አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን በጤና በእድሜ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@raheltekele4038
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ እና በጤና ይጠብቅልን
@wendimak1187
4 жыл бұрын
መምህር ምህረተ አብ እረጅም እድሜ ከጤናጋ እግዚአብሔር አምልክ ይስጥህ ጥሩ ትምህርት ነው አስተማሪ ነው
@yeshi-mekonnen
4 жыл бұрын
Kale Hiwot Yasemalen Mengeste Semyaten Yawrselen 💚💛❤💒💒💒🕯🕯🕯🙏🙏🙏
@aklesiyatube7732
4 жыл бұрын
አቅሌሲያ Tube subscribe በማድረግ አዳዲስ መዝሙሮችን ከነ ግጥማቸው አግኙ እንዳያመልጥዎ
@user-wv6nd7rd4p
4 жыл бұрын
እሜን መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቅልን ።
@user-vr7qv1jx9m
4 жыл бұрын
ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ውዱ መምህራችን ባንተ ትምህርት ብዙ ነገሬ ተቀይሯል።እግዚአብሔር ፈቅዶ ወደሀገሬ ስመለስ ለአመታት የተራራቁትን ቤተሠቦቼን ይቅርታ ተባብለው እንደድሮ አብረው እንዲሆኑልኝ በመካከላችን የማይሻር ነገር ቢኖርም ይቅር እንዲባባሉልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ።በጣም ነው የተጨነኩት 9 አመት ሙላቸው እንደዋዛ እናቴን ካለችበት አስዎጥተው አባረውናል ምንም በማናውቀው ነገር ተጠያቂ አንቺ ነሽ አሏት 😭😭😭😭እና ሁሌ የህሊና ቁስል ሆኖብኝ ይኖራል አባቴ ሲሞት ቦታው ላይ እንዳንኖር ነበር ያሶጡን ዛሬ በሔድንበት ቦታ የተሻለ ሂዎትን እየኖረችልኝ ነው እናቴ።እኔም በስደትም ብኖር ይመሥገን አምላክ ሙሉ ጤነኛ ነኝ።ስለነሱ ሳስብ ልጆች ዎላጆች ዘመድ አዝማድ ሁሉ በጭራሽ ሲተያዩ እየሸሹ ነው የሚኖሩት።😭😭😭በጣም ነው የማዝነው በትንሽ ነገር ትልቅ ክፋትን ዘርተን ልጅና ልጆች እንኳን አንጠያየቅም ሰላምም አንባባልም ።ግን የወንድማማች ልጆች ነን😭😭
@habtamuabera9800
4 жыл бұрын
Amen amen🙏🙏🙏 amen
@tgistlove5653
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fasikahaile7419
4 жыл бұрын
ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዠምልን!!!
@amarchehstu3694
4 жыл бұрын
ቃለሂወትያሰማልን፡እረጅምአድሜይስጥልን
@rozasebru103
4 жыл бұрын
መሞራችን ተባርክልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@aeyinalemabebe4658
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን አስተማሪያችን ገሳጫችን የኢትዬጲያ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንቁ የቁርጥ ቀን ልጅ መምህር ምህረታም አሰፋ ቃለሒወት ያሠማልን መግስተ ሰማያትን ያዉርስልን የድሜ ዘመንዎትን ያርዝምልን ሺ አመት ኑርልን ከክፍ ነገር ይጠብቅህ ቅዱስ ገብረኤል ይጠብቅህ
@user-lr5yw9by2s
4 жыл бұрын
አሜን መምህሬ እግዚአብሕር ይጠብቅልን የእርሰዎን ክፉ ነገር አያሣየኝ ጌታየ አሜንንን
@sainthsainth4009
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን💚💚💚
@samriyekerstoslije3234
4 жыл бұрын
Mamher kalehiwoten yasemlhen Tebarek Amen 🙏🙏🙏
@hanamoi2713
4 жыл бұрын
ሠሚ ካለ። ልብይለው። የጌታን ቃል። ይሥማ። እሜን። አሜን። አሜን። መምሕር። ቃልሖት። ይድረሥ። ይሥማ። ልብ ያጣ። ፍቅር። ያሌለው። ፍቅር። ይድረሠው።
@dancyaaa8791
3 жыл бұрын
Ameen ameen ameen
@selamgezachw8478
2 жыл бұрын
አሜን ፫ በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፈጣሪ ይጠብቅልን
@sarasetargew9386
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አምላክ ሆይ ለሁላችንም ይቅርታን የሚአስብ ልብ ስጠን
@bezawetadese5343
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር ምህርት አብ እግዚአብሔር ስላሙን ያብዛልህ ሽ አመት ኑርልን የተዋህዶ እቁ መምህራችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ትጠብቅህ ባለትበት
@user-fo1mg5gq5z
4 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን መምህር የይቅርታ ልብ ለሁላችንም ያድለን ይሄን ክፉ ዘመን አሳልፎኝ ስደት በቃሽ ብሎኝ አንድ ቀን ስብከትህን በካል መስማት ዘወትር ይናፍቀኛል
@user-iu3gf4eq2j
4 жыл бұрын
እግዝአብሔር ይርዳሸ አሜን
@maskikonjo5246
4 жыл бұрын
የተዋህኮ እንቁ መምራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን
@mimisami7086
4 жыл бұрын
የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክ
@user-fm2en1fz9h
2 жыл бұрын
እኔ ማርያምን በመምህር ምህረት አብ ነው ቀሙዚቃ የወጣሁት እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ ህይወቴ ነህኮ የተዋህዶ እንቁሽ አመት ኑርልኝ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ አባቴ 😘😘⛪⛪⛪⛪⛪⛪🌏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
@user-kj5ks5gb7y
4 жыл бұрын
Kale Hewte yasmalen memherachin erjim edman tena Yeteke Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@gentlevosuha4779
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክ 🙏🙏🙏🙏
@fantahnlemma1048
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ውኛንም የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን
@samsphone5731
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋው ያብዛልን💚💛❤
@yoniskebede6004
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መምህራችን እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ
@melkaminetyeigziabhersitot2207
4 жыл бұрын
Memihirachin kale hiyot yasemalen mengist semeyatin yawurselen💒💒🙏🙏🙏
@martualehegn5163
4 жыл бұрын
Amen amen amen🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@addismazengiya4328
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ምህረት እረደት በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን እንዴት ደስ ይላል እምየ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲
@sahaii7807
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን💚💛❤🙏🙏🙏
@weldezghimehari7836
4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እግዚኣብሔር ኣምላካችን ይቅር ይበለን
@user-gy6fv9cn6p
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kel hiwet yesmalen abetey 💚💚💚❤❤❤💛💛💛💛👏👏👏
@kidistbayu2135
3 жыл бұрын
መምህር ምህረታብ እድሜ ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን♥️❤❤⛪⛪⛪🙏🙏🙏
@digitechdigitech1017
3 жыл бұрын
መምህ ራችን ቃልህይወትን ያሰማልን ብህድሜ በጸጋ ያኑርልኝ ይች አለም ሕውነት ለሚናገር አትዖም 💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏💈⛪️💈⛪️💈⛪️ሊሎችንም ይምልስልን አምላክ አሜን አሜንንን
@user-dc8dk8il3z
4 жыл бұрын
አሜን መምህር ምህረት አብ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን 💚💛❤🙏
@hiwangebregiorgis5812
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@hyoo3893
4 жыл бұрын
እልልልልልልል እንካን በስላም መጣልን ውድ መምህራችን መምህር ምህርተ አብ ብእውነት በጣም ነው የጨነቀኝ ዛሬ ደስ ብሎናል እና ቃለ ህወት ያስማልን ባለህብት ባታ እመብራሃ ትጠብቅህ አሜን፫
@netsanetangoto2906
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክ
@helenhaftom1525
4 жыл бұрын
ስለ ማይ ነገረ ስጦታው እግዚአብሔር ይመሠገን አሜን👏👏👏👏💒💒💒💒💒👈 ሰላምህ ይብዛ ልይ የወጌል ገበሬ
@shimendiamsalu162
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፡ በእውነት በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋ ውን ያብዛልህ ።
@mesiyedeneglijsalamebatenw4190
4 жыл бұрын
የኛ እንቁ መምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@aklesiyatube7732
4 жыл бұрын
አቅሌሲያ Tube subscribe በማድረግ አዳዲስ መዝሙሮችን ከነ ግጥማቸው አግኙ እንዳያመልጥዎ
@waltamikael4523
4 жыл бұрын
Amen amen kal yiwotun yasamalin mahamirachin
Пікірлер: 758