KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ይቅርታ አልቀበልም አለች
Күн бұрын
ይቅርታ አልቀበልም አለች
Рет қаралды
71,045
Ayu tube
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 570
@ayutube2041
5 ай бұрын
አብርሽ ይቅርታ የጠየቀኝ ቪድዮ እየገባችሁ ተመልከቱት👇👇 kzitem.info/news/bejne/pZqFxXyts4ynqI4si=XnzQIpSGQDU-iQ9t
@bayosh7590
5 ай бұрын
እረቢሆንም በበአል ምድር ይደብራል ደሞፕራክ ነው ኦርቶደክስ አደለሽዴ😮ለሌላ ግዜ ይቅርባችሁ 😂😂አዩ ተይ አችምኮ ታስለቅሽውነበር
@RahmaSuleman-z4w
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FikirteAsres-ng6bp
5 ай бұрын
💚💛❤🤝
@saragebremichael8253
5 ай бұрын
Atakbide endaltelshe
@saragebremichael8253
5 ай бұрын
Sirate ynurshe please
@Geni810
5 ай бұрын
አይይ ከባድ ነዉ የእዉነት😢ይሄ ፕራንክ ቢቀርስ😮የምሰሩትን እወቁ እባካችሁ😢😢😢😢
@yeshumethiolove275
5 ай бұрын
ከኮሜንቶች የገረማቹኝ ስለሰውነቷ ስለመወራጨቷ የፃፋቹ በጣም ነው የገረማቹኝ ትዳር እኮ ነው ህይወት ነው ሰው ሲናደድ ሚያደርገውን አያውቅ የዛቀን የሷ እሱ ላይ እጅ መሰንዘር ምንም አያስደንቅም እንደየመልካችን ባህሪያችን ይለያያል አጉል አትመፃደቁ ።😊አዩዬ ግን ሲያልፍ ቪዲዮ አይተሽ የተወረገረግሽበትን ፈታ ትያለሽ ወደፊት😂❤❤❤አሁን ግን ሰላም ፍጠሩና በዓልን በሰላም አሳልፉ።ካላስ
@naimaahmed3300
5 ай бұрын
ተመካክረውነውደችየ እውነትአይመሥላችሑ
@yeshumethiolove275
5 ай бұрын
@@naimaahmed3300 No እኛም አወቅን አወቅን አናብዛ የምክክር ቪዲዮ ያስታውቃል ኢሄ በፍፁም አዩ አታውቅም።
@cequa4067
5 ай бұрын
እኔ በእሷ ቦታ ብሆን እኔ እንጃ ፈነክተው ነበረ የልጅ ፎቶ ወርዶ እንደገና ደሞ ሴት ከመኝታ ቤቴ ስትወጣ ባይ ማረግ ❤ው
@tshayemareyam1215
5 ай бұрын
አዎ እኔም ብሆን ባንቺ እስማማለሀ ያደረገችውምንም አልቃወምም የኔስ ባል ቢሆን እኔም እንደ እሷ መሆኔ እማየቀር ነው እና ያስጠላል እንደዚህ ያለ ፕራንክ😕@@yeshumethiolove275
@Zippo915thZippo91th
5 ай бұрын
ልክ ነሽ ሰውእኮበራሱካልደረሰ አይረዳም
@MdMeeqa-tr1zo
5 ай бұрын
ቀልደኛ አልጋ ላይ ሱሪህን ፈተህ ብልግና ነው ቀይ መስመር አድርጉ ትዳር ቀልድ አይደለም
@zamzamz7175
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😅😅እሙየኔየዋህ
@tgtg3001
5 ай бұрын
ቆይ ቆይይይይይ ወገኖቼቼቼቼ ባለፈው ፕራክ በሚሉት ነገር እመቤት ካሳንስስስ እደዚሕ አላደረጓትምምም አዲትን ሴት ከፔንሲዎን ይዟት ሲወጣ ነባ አልነበረም ከዛም እመቤት በዛመገድ እድታልፍ አድርገው ደምባ አላስለቀሷትምምምም ከዛም ፕራክነው አሉንንን አደል እናማማማ አሁንምምም አቺ ፕራክነው ስትባይ እዲሕ ያዙኝ ልቀቁኝ አትበይይይ ካልሽማ በጣም ከባዱ የመቤት ካሳነበር አደል ከተሳሳትኩ ይቅርታ አመለካከቴነው ለመግለጽ የፈለኩት🤝🎉
@רותאנילו
5 ай бұрын
በትዳር ቀልድ የለም ነገረግን እንደ እሙዬ ፕራክ ነው ከተባልሽ እንደዚህ መሆን የለብሽም የስራችሁ ፀባይ ስለሆነ ባልሽ ደግሞ በጣም ጥሩ ሰው እንዳቺው አዩ የኔደግሰዉ❤❤
@genat6896
5 ай бұрын
ምነው እመቤትን ከነባ ጋር ሁቴል ቤት እንደዛ ስታስለቅሻት አልነበር
@Tube-bm7te
5 ай бұрын
ትክክል
@mekdestafesse7572
5 ай бұрын
አንች ከሱሬ ጋር እንደዛ ስትሆኒ እሙን እንደዚያ አይነት ፕራንክ ስታደርጊያት ለምን አልተሰማሽም በራስሽ ሲደርስ ነው እንደዚክ የሚያደርግሽ አካበድሽ
@mesertkifle233
5 ай бұрын
አዩ ፕራንከ ነው ከተባለች ትለቃለች ግን ይሄ ፕራንክ ትዳር ላይ አይሰራም አዩ ምርጥ ሰው ነት ሲጀመር አይደረግም እንደዚ
@SilloSilo
5 ай бұрын
ዝበላቸው አብሪሽ ራሷ ከሌሎች ጋ ከባባድ ፕራግ ስታደርግ ኑራለች
@KisanetGhebre-wz2sd
5 ай бұрын
ከዚ በፊት ለእሙ ኣርገሽያት ነበር እኛ ኣታካብጂ ብለን ተቆጥተናያት ኣዩ ተዪ ትዳርሽን ንፋስ ኣታስገቢ ባልሽም ባማየውቀው ነገር ነው በክፋት ኣደለም እና ሁለታቹ ተመካከሩ ኣብርሽም ተጸጽትዋል
@CggFgh-k7x
5 ай бұрын
ቢያናደድም ከመቤት ካርግሽው አይበልጥም ሀዪ በዚ ከልበሽ ይቅርታ ተበባሉ
@kedsteAresema
5 ай бұрын
ስሜቱን አየሽው እሙየንም እንደዚህነው የሚሰማት Ok
@lubabaal8842
5 ай бұрын
በራሱ ስመጣ
@saraalhammadi8198
5 ай бұрын
አዩ እወዲሺ አለዉ ገና የጂሺ ነዉ አየሺዉ እደት እዲሚናዲ እሙላዪ ያረጋችሁት ነገር ዪህን ነዉ❤❤❤
@cequa4067
5 ай бұрын
አንዳንድ ሴቶች ግር አይምሮ የላችሁም ደም ስራችሁ ስራ አቁሟል ማለት ነው ባልሽን እንዲ አይተሽው ዚቡን ከፍት አይተሽ ከምኝታ ቤትሽ ሴት ይዞ ሲወጣ ማነሽ አንቺ ብትልሽ ደምሽ አይፈላም ምን አይነት ሴት ነሽ ባልሽን እንደቃ ነው የምትቆጥሪው ማለት ነው በዚህ ቪዲዮ እንደዚህ አይነት ያልተናደድሽ በድንነሽ ማለት ነው ምንም የማታቂ አይምሮሽ ማይሰራ ደምሽራ ስለዛ ነው ለልጁቷ እንደዛ የተናገራችሁት እኔ ብሆን ልጅቷን ደም ደም ከልብ ነበር ማደርጋት ረጋዬ ምኑን አይታ ተረጋጋ የልጇ ፎቶ መውረዱ የባሏ ዝብ መውረዱ ቀበቶ መከፋቱ ከመኝታ ቤቷ ሴት ስትወጣ ማየቱ ምኑን አይታተረጋጋ እስኪ ፍረዱ እስኪ እናንተ በቃ ይታረቁ እኛ እናጋገን እንጂ hiv cameramanu ግን ሰይጣን ነው ድሮም የታወቀ ነው
@LuluYouTube-rk1qy
5 ай бұрын
የመዳም ቅመምች አበረታቱኝ 😢😢😢 እህቶቼ
@Helomihelomi-b2w
5 ай бұрын
እሽ አለሁሽ ለላይ
@hamdiTube-ep9ul
5 ай бұрын
በነካ እጃችሁ እኔን ደምሩኝ እነቅመም ስወዳችሁ
@LuluYouTube-rk1qy
5 ай бұрын
Yene wedoshi demireswalhuu🥰❤️❤️
@hamdiTube-ep9ul
5 ай бұрын
@@LuluKZitem-rk1qy 🙏🎁💝
@Elsa576
5 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልል እኳን ታረቃቹሁ አዩ ብዙዬ አይለያቹሁ በፍቅር ያኑራቹሁ ለተ ግዲህ ወድህ በትዳራቹሁ ምንም አይነት ፍራክ ቀልድ እዳሰሩ እሺ ደስተኛ ሆናቹሁ ኦየተጨዋወታቹሁ😊😊😊😊😊
@Manunited1431
5 ай бұрын
ኣንቺ ክፍት ኣፍ ኮሜንታተር ላይ አትንተባተቢ ኣንቺ ስንቱን ስታስለቅሺ ኣልነበር እንዴ ፕራንክ ነው ይቅርታ ተባልሽ ክብረ ቢስ ነሽ ንግግርሽ ሁሉ ሲያስጠላ ስርኣት እራሱ የለሽም እንከፍ ወደሽ ሚዲያ እስከመጣሽ የፈለግነውን ኮሜንት እንጽፋለን ሰገጤ
@addisalemtesema6035
5 ай бұрын
ገና ኢትዮጰያ ውሰጥ በpank ምክነያት ሕይውት ይጠፈል ነውር የሆነ ነገር መለየት አቅታችሁል ልብ ይሰጣቸሁ በፁም ሰአት ይህንን ነውር የሆን ሥራ ከመሰራት ብትቆጠቡ ጥሩ
@menberelegesse4717
5 ай бұрын
የሰዉ ትዳር እየበጠበጡ ይቅርታ ማለት ምን ማለት ነዉ ባሌጌዎች ናችሁ ስበዛ ልጅታን ልብ ድካም ቢይዛት ትልቅ ቦታ ቢኖርህ በትዳራ አትጫወትም ነበር ቆሻሻ ናችሁ
@rghghhj5061
5 ай бұрын
አዩ ይገባሻል እሙን ስታስለቅሽ ነበር 😂😂
@DghbCcgh
5 ай бұрын
እኮ😅😅😅😅😅
@MeazaMeaza-bf1qk
5 ай бұрын
ፕራክ ነው ከተባለ ፕራክ ነው ዞሮ ዞሮ ገቢ ለማግኘት ነው ስለዚህ ብዙ አይገርምም ግን ባሏ ከዚህ በኋላ ፕራክ ቢሰራ ሰው አይደለም
@zdatlaw9358
5 ай бұрын
የእውነት አበዛችሁ
@MG-hk9vt
5 ай бұрын
ገቢ ማለት አለዉ አይነት አልጋ ላይ ሴት ይዞ የገቢ ምንጭ ይከብዳል እያሠብን ቢሆን ጥሩ ነው
@Hawaailtube-m8k
5 ай бұрын
ሁለተኛ ።ፕራክ ነው ግን ሀዩ አይዞሽ ወንድም ከንግደህ ሀዩን ብራክ አታርጋት እዉነት ሀዩ ትክክል ናት
@መክያወሎየዋቤተአማራ
5 ай бұрын
ሳህ
@user-dd5de6mj5n
2 ай бұрын
ሳህ
@bddndjjhdhdhdjdj4286
5 ай бұрын
እናንተ ግን በህይወት ፕራንክ ማድረግ አይቀርባችሁም እንዴ ከእሙዬ ጋር ከአንድም ሁለት ጊዜ ስታደርጉ እኮ ተው በህይወት አትቀልዱ ስትባሉ አይገባችሁ ፕራንክ እሚባል ይቅር በቃ
@berkeberkeyyy6215
5 ай бұрын
Ayyu barreedu huma moti dhisi baqa ani bayyeen are dhuga garu lamata wani akkan hadhaa mana fi abba mana irati hin rawati😢😢😢
@mekdestemeche6871
5 ай бұрын
አዩይህማ መንፈስ ነዉ በቃ ፕራንክ ከተባለ ፕራንክ ነዉ ባልሽን አትማቺ ሆ ባልሽጨዋነዉ ስንትባለዬ ባለበትሀገር ይቅርበይ
@ሳርዬዩቱብ21
5 ай бұрын
ቀበቶህን እየፈታህ ባይሆን አይደብራትም ነበር😂😂😂
@fhgdjdjgf7310
5 ай бұрын
እኔ እንደዚህ የወረደ ፖራንክ በጣም ይደብራል😢😢😢😢😢ሀዩየ አብሽሪ ተረጋጊ 😢😢😢😢
@cequa4067
5 ай бұрын
አንቺ ቆሻሻ ታዲያ ሴት ልጅ አይነደርቅ እኔ ልጅቷ እንዴት እንዳናደደች ለነገራቸዋል
@WorkeGelana-sv5if
5 ай бұрын
ጥፋተኛው አብርሽ አይደለም አብርሽ አሳቡን ቢያመጣም ያጠፋው ባል ተብየው ነው ትዳሩን የሚያስከፋ የሚያስከብርውን ለይቶ አያውቅም እዴ አድርግ የተባለውን የሚያርገው ቁመት ብቻ ነውእዴ ሰውየው 😂😂😂የሚስቱ አልጋላይ ሴት ይዞ ፖራክ ምናይነት ነው ትዳርክቡር ነው ስለዚህ ዋና ያጠፋው ባልየው ነው አዩ አይዞሽ ማሬ ❤❤❤❤❤❤❤
@jamilatub-tt1lp
5 ай бұрын
ባልየው ጂላፎ ነገር ነው😅
@ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ
5 ай бұрын
ሀዩ ይበቃሻል ተመልካች አክብሪ ፕራክ ነው በዚህ ጉዳ ባልሽን ድጋሜ እዳትናገሪው እኛም ጭምር ተናግርነዋል የባልና የሚስት ፀብ አልጋ ድርስ ነው😂😂😂😂
@FatumaFatuma-gs8qr
4 ай бұрын
😂😂😂😂 ታልጋዉ አያልፍም
@አያንቱ
Күн бұрын
😢😂😂
@Judy-up1gj
5 ай бұрын
አይ ሴት ቱቱቱቱ ምንም ትግስት የለለን እንኳን እቤትሽ ካምራ እያለ ይህን ያክል መሆን ሴት ነትን ጠላሁ አሁንስ
@almitoshamsa9195
5 ай бұрын
ቆሻሻ ናችሁ እኔ ብሆን እገልህ ነበር ባል ተብየዉ ነፈዝ
@khayalahusein4760
5 ай бұрын
አዩ ተይ እሙላይም እኮ ሰርተሻል በቃ ብራንክ ነዉ ይቅርታውን ተቀበይ 😂😂😂
@ethiopialove2158
5 ай бұрын
ትዳሩ ይቀራል እንጂ እንዲህማ አትማቺ እንዴ ከዚህ በፊት እሙን ፕራንክ አድርገሻት የለም እንዴ ብርቅ እኮ አይደለም ለእናንተ ሆቴል ሴት ይዞ ሲወጣ ረሳሽው
@azebteshome750
5 ай бұрын
ስራ:አጦች:የምትሰሩትን:ያጣችሁ:ሲጀመር:አንተ:ባለጌ:መሆንህ:ስለእሙ:ስታወራ:ነው:የበቃህኝ:አስቀያሚ:ነህ:ምንም:ብትል:አላምንህ:አንተ:ይሁዳ:ፆሟን:ለገንዘብ:ብለህ:ታበላሽብታለህ:አብርሽ:የሚሉህ:አውሬ:ተንኮለኛ
@lisen888
5 ай бұрын
በእወነት እንደዚ አይነት ፕራንክ ደስ አይልም😒😒😒😒
@abbyabby5785
5 ай бұрын
ስውግንፕራክመለየትአቃታው አሁንይህፕርክነው ልጅምንሁኖነው አሁንይህፕራክነውመጨማለቅ እኔባሌይህንቢስራምንአርገውይሆን
@HawaBaba123
5 ай бұрын
የሰዉ፡ልብ፡እየሰበሩ፡ፍራክ፡አለእደ፡ልጅቱላይ፡እርምጃ፡ብትወስድ፡በሷልትፈርዱ፡ነበር፡ማንም፡ከባሉጋ፡ሴት፡ማየት፡ይቅርና፡ባጭሩ፡ባለጌ፡ናችሁ፡መሞከሩስ፡ማሰባችሁ፡ያስጠላል
@zdatlaw9358
5 ай бұрын
ግን ሃዩ በናትሽ አንች እንድህ ስትይ ባሎቻቸው በአንድ ብርድ ልብስ ተቃቅፈው ፊልም ሲሰሩ ምን ይበሉ???
@alemneshjesustube3289
5 ай бұрын
እውነት አዩ አበዛሽው ዩቱበር እስከሆንሽ ድርስ ፕራንክ ነዉ ከተባልሽ መርጋጋት ነበርብሽ ያዙኝ ልቀቁኝ ከማለት ፕራንክነው
@Warknish-kz3gf
5 ай бұрын
በሱዋ አይፈረድም ጥፋተኛ እናተናችሁ❤❤😢😢
@salamsalam4493
5 ай бұрын
አዩዬ የኔ ዉዲ አች እኮ ልበም ስትነሺ ሁሉም ነገሪ እሪሺ እሺ ዉዱ አዳዴ ይፈጠረል❤❤❤❤❤❤
@mesi2112
5 ай бұрын
የፕራክ ጣጣ ይሄን ያመጣል አይዙሽ አዩ ይፍጠራል በርግጥ ከባድ ፕራክ ነው
@rerf-wu5kr
5 ай бұрын
በጣም ነዉ የሚያሳፍረዉ በትዳር ቀልድ ዬለም ደሞ ሚዳ ላይ መልቀቅህ ባልዮስ ምን ነካህ😢😢😢😢😢😢😢
@zinashtfara7954
5 ай бұрын
እዩዬ የኔ የዋህ አይዞሽ ይቅርታ ከምንም በለይ ነው 🙏
@userenter2635
5 ай бұрын
ባለቤትሺ ስነስርአት አለው የእውነት ጎረምሳ እቤት አምጥተሺ ሱቅ ሁሉ ሲሉክት በቤቱ ሙድ ሲይዙበት የሕግ ሚስቱን እሱን ቁጭ አድርገው ስትጎራረሱ እቤትሺ ውስጥ ችግር ያስገባሺው አንቺነሺ ደግሞ ኘራክነው ስትባይ ተረጋጊ ግን ለባለቤትሺ ክብር ይኑርሺ
@ShniaShnia-f6b
5 ай бұрын
ሳህ
@GgFf-vd7dx
5 ай бұрын
ጭራሽ አትረቡም !!እንዴት እንደዛ ታደርጋላችሁ?!! ምንስ ፕራንክ ቢሆን እማትታወቅ ሴት መኘታቤትድረስ ይዘህ ትገባለህ?!! ዝምብለህ ጓዳህን ታስደፍራለህ!! ሁላችሁም ማስተዋል ይጎድላችኋል። እጅግ በጣም ነውር ነው እኔም ብሆን እማላቃት ሴት ከመኘታ ቤቴ ስትወጣ ባይ እብድ ነው እምሆነው!! ማፈሪያዎች!!
@ውዴማኬ
5 ай бұрын
ተጃጃላችዉ እዉነት ሀዩ ብዙ ጋደኛ ጥሩ አደለም ትዳርሽን ያዝ አርጌ ከባልሽ ከልጅሽ ጋር መስራት ትችያለሽ እሽ አይጠቅሙሽም ዉዴ
@zainasied615
5 ай бұрын
በትክክል በተለይ በዚህ ዘመን😢😢
@azebte2008
5 ай бұрын
የባለትዳር አልጋ ክብር አለው በጣም ማፈሪያዎች ናችሁ እንዳላችሁ:: ባያደርገውም አንድ ቀን ያደርገዋል : እውነተኛ ባለትዳር ከሆናችሁ እንደዚህ አይነት ቆሻሻ አስተሳሰብ ያላቸው : ሰዎች ጋር አትቅረቡ አርቆዋቸው::
@degefadadi8847
4 ай бұрын
እንዴት እንድህ አይነት ቆሻሻ ነገር በከበረ መኝታ ላይ ፕራንክ ነው ተብሎ ይማግጣለል? እስክ እሄን ቻናል የሚታዩ ተመልካቾች እናንተ ብሆንስ? .... አንተ ባለትዳር እና የአንድ ልጅ አባት አይደለህም እንዴተት አዙረህ አታስብም?...የወረደ ስራ...
@mulukenbayih5125
3 ай бұрын
እንዲህ ያለ ጠላት እንጅ እንዴት ባል ሊባል ይችላል!? በእርግጥ የመጨረሻ ወራዳ ሠዎች ናችሁ!የማታስቡ የደንቆሮና የማህይም ስብስቦች! ናችሁ በሰው ትዳር ሣንቲም የምትሰበስቡ ምናምንቴዎች!እኔ ብሆን አሁን ቁማችህ አትገኙም ነበረ!ደሞ የሚያናድደው ይኸ እንዴት ሆኖ ነው ቀልድ የሚሆነው?አንተ የሠው ርካሽ!
@ساراهمحمد-ز6ن
5 ай бұрын
ልጅቷ አሳዘነችኝ ማማየ መቅደስ የምትባለዋ አለስራዋ ሆሆሆሆሆ😢
@AlemAlem-gq3lz
5 ай бұрын
አዩየ ተይዞ ይቅርታ አድርጊ እማ ይቅርታ የሚያደርግ ልብ ጥሩ ነው ተይ ውዴ
@tamema8928
5 ай бұрын
ፕራክ ፕራክ ፕራክ አስጠላችሁኝ
@חיהסמאי
5 ай бұрын
የቀውስ ስራ እኮ ነው የሰራችሁ ግን ምን ሁነሽ ነው ብትረጋጊ ልጅቱን እያየሽ ፖራክ ሚባል የብድ ስራ ነው የታወቀ ነው ዛዲያ ቀውስ ፖራክ ቢሰሩም ምነው ብትረጋጊ እንዴት እንዲህ ያለ ፖራንክ ትሰራላችሁ ምን ነካችሁ አሽከሪቱንም አስደንግጣችሁ እዩንም አስደንግጣችሁ አበዳችሁ እኮ በዚህ ፖራንክ አስተውላችሁ ነው እንጅ እረ ገና እኔ እኮ በድንጋጤ ገደላችሁኝ እረ ተው ፖራንክ ስትሰሩ አስተውሉ ባራቱ መንገድ ሰው ይጎዳል ብላችሁ
@chuchumike3286
5 ай бұрын
ፕራንካችሁ ይጥፍና ስታስጠሉ አትችሉበትም ምድር ገገማ እንደው ከየት ክየት ንው የተጠርቃቀማችሁት ኤጭጭጭጭጭ ምናችሁም አያምርኝም ምድር ፍራ ስገጤ
@mhert2232
5 ай бұрын
ማሪያም አሳዘንሺ አዩየ አይዞሺ
@semirakadr9252
5 ай бұрын
ሂዝቡን ነው ፕራክ የምታደርጉት እንጂ እነታ ተማከክራቹ ነው
@wardawarda909
5 ай бұрын
ይሄ ፍራክ አይደለም ምን አይነት አይናውጣ ናት እራቁታን እሱን አይናውጣ ነው ይች የድብቅ እምጥ ናት ምን ታለቅሳለክ ውሸታም እግዚአብሔር አጋለጣቹ እናተ ፍራክ ትላለህ
@mamathelon7092
4 ай бұрын
አዪ ከይቅርታ በላይ ምንአለ ከዚ በላይ ፕራክ ይደረጋል እሙን ምንእደሰራሻት አታቂም ተረጋጊ አስታራቂ በመሀል እያለ እጅ አይሰነዘርም ነውር ነው
@AaBb-rc8nf
5 ай бұрын
ሲጀመር አሁንም አትመኒ አልጋ ቤት አስገብቶ ቀበቶ ፈቶ አይለቃትም እርግጠኛ ነኝ ምንም ማድረግ አይቻልም ይቱበሮች ከክብራችሁ ገዘብ ስለምታስበልጡ
@kdjushs8357
5 ай бұрын
ስራችሁ ፓራንክ ነው ልትረጅ ይገባል ባልሽ ታማኝ ነው እንደዚህ አትሁኝ ደግሞ እህቴ አዩ በፈጠረሽ አምላክ ሱሪ አትልበሽ አንች የሚያዩ ህፅና ያያሉ አትኳ መልክሽ ቆንጆነሽ አትቀቢ በጣም ቆንጆ ነሽ
@NigstWelde
4 ай бұрын
እንደዚህ አይነቶቹን ነው መልቀም የሰው ትዳር ሲጀመር አንድ ሰው ካለ ፍላጎቱ አይደለም ሴት ካሜራ መቅረፅ እራሱ ብልግና ነው 😏😏😏ቲሽ
@nadarkhan5369
5 ай бұрын
አይግን ባልጌ ናሺ ከሰው ፊት ባልሺን በጥፊ ጎሺ የፍለገ ናገር ቢጨፍ ሲጀመር ፖራንከ ናው ለብር ናው የምሰሩት ተርጋጊ በቃ ግን ሁለተኛ እንደዚህ አየናት ናገር እንዳታርጉ ምን ግንፍል ግንፍል ያርግሻል
@hadiyaassen4378
5 ай бұрын
አስቀያሚ ስራ እየሰራችሁ ፕራክ አይገባኝም ይህ የሂወት ጉዳይ ነው። እባካችሁ ለመጭው ትውልድ እሰቡ ለልጆቻችሁ። ምን አሻራ እየጣላችሁ ነው☝
@AdisBesahad
4 ай бұрын
እቅርታ ከምንም በላይ ነው ጥሩ ነው ወደ ራሳችሁ መማላሳችሁ ይህ ነገር ብቀርስ ከአሁን ቦሃላ ሌላ አይድያ ይሻላል መጀመሪያ አጥኑ ይህ አልፎኣል
@GlJ-p3s
3 ай бұрын
እኔ የገርመኝ የሧ መወራጨት አሯሯጥ የሣኩት መሣቅ እኔ ነኝ የማቀው የማዳም ጭቅጭቅ እራሤን አዙሮትነበር ሀዩ አሣቅሺኝ
@racheltakala7118
4 ай бұрын
ለማኞች ሰርታችሁ እንደመብላት ለላይክ ልመና ወራዶች ምኝታ ቤት 🏡 ነውረኞች ለማኞች ከመለመን አትውጡ
@MeronDawit-lu4cm
5 ай бұрын
ምነው ጥፋቱን አብርሽ ላይ አደረጋችሁት ባል ተብየው ህፃን ልጅ አይደል ይህን ፕራንክ አልሰራም አይልም
@yeshumethiolove275
5 ай бұрын
እየጠበኳቹ ነበር አዩቲ ክርስቲያንማ ይቅርታ አልቀበልም አይልም።
@rutrut8152
5 ай бұрын
አሁንስ ተጨማለቃችሁ እሺ ሲጀመር ፆም ነው ሲቀጥል እደዛ ሆነክ አልጋላይ ከሴት ጋር ጨምላቆች አዬም አሁን ይቅርታ አድርጊ ስው ከነብስ ገዳይ ጋርም ይታረቃል
@rabe3hcall853
5 ай бұрын
ኮንመቶሮች በሷ ላይ ለምን እጃቸውን ትቀስራላቹው እውነት አላት እኮ እኔስ ብሆን ብሉ እስት 😢አይዞሽ አዩዬ ❤❤❤😢😢😢ስወድሽ
@FatumaFatuma-gs8qr
4 ай бұрын
❤እዉነት ነዉዉደ
@user-jn7xf9tq1tMstawal
5 ай бұрын
አዬየኔትሰተሳቅነወደሰይማለኝሀይ❤በማራያሞ🙏ገነአበረሸማተባልጀይሰረሁሰረጣረአድልምይቅርታበል🤔🤔🤔
@tufaejeta5305
4 ай бұрын
ይህ ፕራንክ የምትሉት ምን ዓይነት የሳይጣን ስራ ነው? እኔ ቢሆን ከመውጋት ወደኋላ አልልም። ተውት በቃ። ተጨማለቃችሁ እኮ።
@mifatmohammed4095
5 ай бұрын
እህልጅየመቤትካስካሚራማነአያደለምእዴተመበትጋርየተጣላው
@MeseretBelete-y1p
5 ай бұрын
ባል ተብዬ ጂል ነው ማሰብ አይችልም
@rabe3hcall853
5 ай бұрын
ድርግታቹው በጣምም አስፀያፍ ነው ይክ እከክ ልጅ ከሱ ራኩ ግን ይሄ አብሪኮ የሴጣን ቁራጭ ነህ ድርግታች ትክክለኛ ነው የምመስል
@TsiTsi1904
5 ай бұрын
የብራንክ መጨረሻ😂😂😂😂😂😂😂
@almazgebremichael7883
5 ай бұрын
ምን አይነት ፕራንክ ነው ተጨማለቃችሁ ትክክል ነች እናንተ ግን ከብቶች ናችሁ
@MyMy-yk7ke
5 ай бұрын
ደስ ቢሎኘል ስሏተረቀቹ
@bosenaayalew575
5 ай бұрын
ከእናንተ ደግሞልጅቱ ድፍረት ነው ክስው አልጋ ላይ ፖራንክ እንዴት ትስራለች በጥይም ባለጌ ናችሁ
@Sahala-ph4gl
4 ай бұрын
ተባዲታችሁ ስጨርሱ ነዉ ፕራክ ነዉ ያላችሁት ተዉ ይታወቃልኮ ቀበቶ ፈተሀል አጎብሳ በዳሀት ።
@እዛውዋርካውስርነኝ
5 ай бұрын
ግን በባልሽ መተማመን ነበረብሽ ተሰካክለው እስካላገኘሽ ቢያናድድም ፕራክነው ሲባል መተው ነበረብሽ
@ብትአብዱሠኢድ
5 ай бұрын
ትክክል
@tigistya
5 ай бұрын
ያልተለፋበት የሴጣን ገንዘብ እኮ ነው ያሰከራችሁ
@HaymanotSheway-bk8xu
5 ай бұрын
መጨረሻ ላይ ደግሞ ሴቃችሁኝ አይይይ አዮ ግን አከበድሽ ከምር ፕራክ ነው ከተባልሽ በቃ መረጋጋት አለብሽ
@alemneshjesustube3289
5 ай бұрын
አዩ ስትስቂ ነዉ የሚያምርብሽ😂😂😂 ፕራንክነው ከተባልሽ ተርጋጊሌላጊዜ ዩቱበር፣እስከሆንሽ፣ድርስ ያዙኝ ልቀቁን አትበይ😂😂😂 ግን ስራልሽ ሁለተኛ ባልየውን ፕራክን እንዳታደርጊ፣ስራልሽ😂😂 መጨርሻላይ ግን አሳቅሽኝ፣ልታገባት፣ነው፣አላለችም😂😂😂😂 ባልየው ያንች ብቻ ነው ማንም አይውስድብሽም ባልሽ በጣም ጥሩ ስው ነው ካሜራ፣እንዳለ መጠራጠር ነበርብሽ የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ
@MesifunMilkiyas-t3c
4 ай бұрын
በጣም ከባድ ጥፋት ነዉ መማገጥ ማለት ከባድ ጥፋት ነዉ በትዳር መሀሃል ፦ ይህ ፍራንክ አይባልም ።
@SilloSilo
5 ай бұрын
በለእሷስ የምከብድ ፕራክ እየሰራችአይደልሆ እሱ ላይ አካኬዘራፍአትበይ
@ብትአብዱሠኢድ
5 ай бұрын
እሧ ከእሙጋ በሀይማኖት ሥቀልድ አልነበር ሆሆሆሆሆ ከሀይማኖትና ከትዳር ግን እሥኪ ኮምቱ ደግሞ ፕራክ እሧም ታደርጋለች ፕራክ ከተባለች ማመን አለባት አለቀ
@ብትአብዱሠኢድ
5 ай бұрын
ሀያት ተረጋጊ እራሥሽ ሥታደርጊ አልነበር ደነዝ ጠገብሽ እደ
@ጤና-ጀ1ሸ
5 ай бұрын
ሴጅምረ ኣርሞ ይቅርታ አያቅም. ጋላ. ኦሮሞ ምን ይቅርታ አይቅም እኮ. 😮😮😮😮😮😮😮😮😅😅😅😅😅😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮. ብራክ ኩሆን ም አካብዳት እራሱ. በጣም ይገርማል ኦሞ ድሮም. ያታውቅ ነው😮😮😮😮😮😮😮😮😮
@Selamselam16
5 ай бұрын
Are min aletifakim 😂😂endey ፕራንኪ kitebale beraki naw yematichlu ከሆነ eda egna zeb bey 😂😂😂😂😂 ናርማል naw
@imanendris1492
5 ай бұрын
ሂጂ ደነዝ ደግሞ እኛንሞ ልትሳደብ ያምራታል እንደ ምንም ቢሆን የልጂሽ አባት ነው ተነገረሽ አይደል ኦንዴ ሆ
@kedestblaye1146
2 ай бұрын
በጣም ነው ያጠፋከው እንደዚ አይነት ፕራንክ ያሰጠላል እሳ በጣም ምሰኪን ናት
@Emube1
3 ай бұрын
ፕራክም ሲበዛያስጠላል የምር የመዳም ቅመሞች ፕራክ ከሆነ ኑሮ ይስጣችሁ የምር ሰለቹኝ ደሞ እድህ ወዝያጣ ፕራክ አሳድጉኝ በቃደምሩኝ
@EseeayleEthiopa
2 ай бұрын
እንደዘ አይነት ቀልድ አስፈለግ አይደለም ሰበብ በበዘበት በዝህ ግዜ ይም ተገብ አይደላም❌👈
@salwasalwa1870
5 ай бұрын
ጨዋታ ታውቃለች ይላል ደግሞ እንዲህ አይነት ጨዋታ እና ፕራክ አለ እኔ እራሱ በሷ ቦታ ብሆን ብለን እናስብ ጎበዝ😢😢😢
@SadsYsdf
3 ай бұрын
ብራክ ስለሆነ ለሁለተኛው እድሀይነት ይቅርባችሁ ካሚራውን እይና እመኝ ንሮሽምሪ
@እናቴማርያም-ገ3ለ
5 ай бұрын
በቃ ፕራንክ ነው ከተባለ ይቅር በይ ክርስቲያን ይቅር ባይ ነው ይሄ የስራው ብሃሪ ነው
@AsAs-ss3ys
5 ай бұрын
እብድወራዳነሽእደእረኛትጠፈጥፊውአለሽእዴመሣቂያ
Пікірлер: 570