አቶ አህመድ አሊ መሃመድ ፋርማሲስት እና የባህል ህክምና አዋቂ ሲሆኑ በኢማን የባህል ህክምና ማዕከል የባህል ህክምና ይሰጣሉ፡፡ አቶ አህመድ የአእምሮ ጤና ችግሮችን በእስላማዊ ህክምና መነጸር ምን እንደሚመስል አብራርተው ያቀረቡትን እነሆ!
ይህ የምክክር መድረክ ከሙስሊም መንፈሳዊ እና የባህል ህክምና አዋቂዎች ጋር የተደረገ የምክክር መድረክ ነው፡፡ ከኦርቶዶክስ የሀይማኖት አባቶች እና የጥምቀት አገልግሎት ሰጪዎች ጋር የተደረገውን የምክክር መድረክ ለማግኘት በእዚህ ይከተሉን
Web: sitotapsy.com/
Fb: fb.me/sitotapsy/
Ytb: / @sitotapsy
Tg: t.me/sitotapsy/
Contact link: linktr.ee/sitota
Deeds, Not words!
Негізгі бет የሰው ልጅ ልቦናዊና መንፈሳዊ ስሪት | አቶ አህመድ አሊ | ከሙስሊም መንፈሳዊ እና የባህል ህክምና አዋቂዎች ጋር የተደረገ የምክክር መድረክ | part 04
Пікірлер: 1