KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
የሰላምዬ እናት እግዚአብሔር ባሞቀው በቤቷ ጋበዘችን
Күн бұрын
የሰላምዬ እናት እግዚአብሔር ባሞቀው በቤቷ ጋበዘችን
Рет қаралды
86,528
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 1,1 М.
@mamamin3122
10 ай бұрын
የሰላምን እናት አካውንት ምናግዝበትን መስመር ቢዘረጋልን መምህርን ብናስደስት ድስስስስስ ይለናል
@FasikaSimegn
10 ай бұрын
Tebarke 🙏
@ADK367
10 ай бұрын
እውነት ነው በምን እናግኝ❤
@malekamuaserat6990
10 ай бұрын
እውንት ነው መምህ መታገዝ አለባቸሁ እናዚህ ሰው
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
10 ай бұрын
እውነትነው ብንረዳትሀሪፍነው
@የኛቤተሰብ-ቀ5ኰ
10 ай бұрын
አቤት ሰጪ ልቦችን እግዚአብሔር ያብዛልን❤
@Keyehulum
10 ай бұрын
የሰውነት ልክ ያየሁብህ የዘመኑ ድንቅ መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልልን 11/04/2016ዓም
@myfano
10 ай бұрын
በጣም አይገልፀውም ወርቅ አድርጎ ነው ያሳደጋት በሀይማኖቷም ፀንታ ሌላ ቦታ ቢሆን በሽተኛ ወይንም ድቃላ ይዛ ነበር መምህርዬ ይለያል
@belayenesh3862
9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@slntayehucherney8210
9 ай бұрын
@@myfanoይለያል መምህር ተስፋዬ አበራ ፈጣሪ ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤
@Makdes-xi5ru
9 ай бұрын
Wwooww w🥰🥰❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰❤️🥰🥰🥰🙏🙏🙏🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@ethiopiaabsinya6300
10 ай бұрын
የወደቀን የምታነሣ የተከፋን የምታፅናና ልኡል እግዚአብሔር ላንተ ምን ይሣንሀል ተመስገን🙏🙏🙏🙏🙏
@fentayewalelgn5545
10 ай бұрын
አሜን. 😢😭😭
@emebet.emumaremuyewa438
9 ай бұрын
ቸር አምላክ ማን እንደ እግዚአብሔር😢😢😢😢😢😢
@josephabraham7788
9 ай бұрын
በዚህ ጥንቆላና ኣስማት በበዛበት ክፉ ዘመን እንፅናናብህ ዘንድ ኣንተን የሰጠን የድግል ማርያም ልጅ ኣማኑኤል ክብርና ምስጋና ይግባው!!
@fikrtekassa593
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናትሽን ስላገኘሻት ሰላምዬ በጣም ደስ ብሎኛል መምህር እግዚአብሔር በልጆችህ በኑሮህ ይባርክህ
@tsionetadele
10 ай бұрын
እናት እኮ እናት ናት 😢❤
@Ghhhg-ex8ff
10 ай бұрын
#ደረሰልኝ ቀኑ ደግሞ ላመሰግዉነዉ የህይወቴ መሪ ሰሙ ሚካኤልነዉ 🙏❤️ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የሊቀ መልአኩ ወዳጅች☺️ ሚካኤል አባቴ 1️⃣2️⃣🙏❤️
@yodahe-jl1cs
10 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤❤❤❤
@ellenasefa3193
9 ай бұрын
Amen amen amen 🙏💖🕊️🙏💖🕊️🙏💖🕊️🥰🥰🥰🥰
@bezicho
10 ай бұрын
የወርቄ ጎረቤት እግዚአብሔር አምላክ ቤትሽን በበረከት ይሙላው የኔ እናት እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንሽ ልጆችሽን በጥበብ ያሳድግልሽ ማርያምን ቃላት የለኝም ተባረኪ ለእናት ወርቄ ላደረግሽው መልካም ውለታ ሁላ ቅዱስ ሚካኤል በእጥፍ ይክፈልሽ🙏🏾❣️🥰💜🙏🏼
@fentayewalelgn5545
9 ай бұрын
መልካምነትን ታዲላለች አቤቱ ጌታሆይ መልካም ሴት ጎረቢት አዲትገኝ
@mastewalassefa3892
10 ай бұрын
የዘመናችን ድንቅ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን እናትና ልጅ ተቃቅፈው ሳይ አለቀስኩ መጽናኛ ሰጣችኃት መምህር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ቃላት የለኝም😢😢
@KalenYdnglelege
10 ай бұрын
መምህር አንተ ትለያለክ ማርያምን እመብርአን ትጠብቅክ ከነቤተሰብክ አሜን ❤❤❤❤❤❤
@ethiopiatekedem4150
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንዲሁም ሰላምዬ ከነ ቤተሰቦችሽ ሁላችሁም በደስታ እንዲህ ፍክት ስትሉ በእውነት የኛም ደስታ ነው በሀሳብ እኛም ከእናንተ ጋር አብረን ነን ደስታችሁ ብዝት ይበልልን ❤❤❤
@tagatagaaa1766
10 ай бұрын
አሜሜሜሜምምምም
@AbrahamTaspo
10 ай бұрын
መምህርዬ አተኮ ወርቅ አባት ነህ ባለቤትህም ወርቅ እናት ናት እግዚአብሔር ይባርካችሁ እረጅም እዴሜ እና ጤና ይስጣችሁ አሜን አሜንአሜን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊
@AmsalGebeyew
9 ай бұрын
13:02
@zedishkonjo-oo6kb
10 ай бұрын
ሰው አይረሳምኮ እግዚአብሄር መምህር እግዚአብሄር እብዝቶ ይባርክ እንባዬ መጣ ማርያምን❤❤❤
@abenetyilma2486
10 ай бұрын
መምህር ዘመንህ ሁሉ ከነቤተሰብህ የተባረከ ይሁን አምላክ ውለታህን ይክፈልህ ቤተሰብህን ሁሉ ይባርክልህ ሰላምዬ እንኳን ደስ ያለሽ ይህችን ምስኪን ደሀ እናትሽን ጧሪ ያድርግሽ፡፡
@tintinalbaloushi728
10 ай бұрын
መምህሬ እግዚአብሔር እስከቤተሰቦችህ ይጠብቅህ
@almaaz.belayneh
7 ай бұрын
አሜን ❤
@BaderAlkha
9 ай бұрын
የእዉነት የሰላም እናት ኖሮ የናቴም ኖሮ ነወ ትዝ ያለኝ😢 እኔም እናቴ የሰወ ልብስ አጥባ በለስ ሽጣ የቀን ስራ ከሰወ ዝቅ በላ ነወ እየሰራች ያሳደገችኝ ዛሬ ግን እኔ ራሴ ስደት ወጥቼ ከሰወ በላይ አድሪጋታለሁ ከሁሉ ስራ አሳሪፍያታለሁ አሁን እናቴ እኔ ራሴ ሰሪቼ አክሪቻታለሁ❤
@DayyyDayyy-j5i
9 ай бұрын
መምህርዬ ዘመንህን እመቤቴ ማርያም ትባርክህ ባገኝህና ባማክርህ ያሳለፍኩትን ብነግርህ ደስ ይለኛል
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
10 ай бұрын
ስለማይነግር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን🤲💚💛❤👏
@Thegreat-c7i
9 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን መምህሬ ይህ ሁሉ የሆነው በአንተምክንያትነው።መምህርዬ ቤተስቦችህን እግዚአብሄር ብርክ ያርግልህ❤❤❤❤❤
@ሐናሐና-ቘ3ከ
10 ай бұрын
እልልልልልልል👏👏👏💐💐💐 በድጋሚ እንኩዋን ደስ አላችሁ እናት እትዬ ወርቅዬ ከጎንሽ ነን እንኩዋን ደስ አላችሁ👏👏 መምህሬ ስለሠላምዬ እያሰብሁ ነበር ስነልቦናዋ እንዳይጎዳ ስጋት አለኝ ከፊቱአ ትልቅ የትምህርት ፈተና ስላላ ተፅዕኖ እንዳይፈጥርባት ።ምክንያቱም እናንተን በጣም ስለምትወድ ምናልባት እናቴን ስትል አስከፋቸው ይሆን ?ብላ እንዳትወዛገብ እፈራለሁ ። ለነገሩ አንተ ተስፋ ስላሴ ነህ እንቁ መምህራችን ምን እንደምታደርግ ጠንቅቀህ ታውቃለህ ።መምህር እግዚአብሔር በልጆችህ ይክፈልህ ባለቤትህ ወይዘሮ አዲስ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን👐ሁሉም ቤተሰብ ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ይጋርድአችሁ ልጆች ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ። ሠላምዬ 💐👏💕💕💕🌹 መልካም ያደረግሽ እህት እግዚአብሔር ይባርክሽ ከነ ልጅሽ 👏👏
@RedietKebede-zd8ds
9 ай бұрын
ክብር ይገባሀል እግዚአብሔር ልፋትህን ይቁጠርልህ ባለቤትህም ከልጆቿ ጋር አብራ አሳድጋለች ክብር ይገባታል ❤❤❤❤❤❤
@saraethiopi9378
10 ай бұрын
ጎረቤቶቿ እግዚአብሔር ይስጣችሁ በተለይ በር እሷ ካልመጣች አልዘጋም ያልሽው የልጅችሽ እናት ያርግሽ በጣም ነው ደስ ነው ያለን አስለቀሳችሁኝ እፍፍፍፍ😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሀን ክብር ይግባት❤❤❤
@slntayehucherney8210
9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@masreshasenait1347
9 ай бұрын
ልቤ ነው የተናካው በእውነት መምህር ቤተሰብህን ይጠብቅልን ሰላምዬ ብለህ ስትጠራት እንባዬ አይኔ ላይ ግጥም ይላል በፍቅር ያሳደካት ልጅህ ናት መድህን አለም የልቦናህን መሻት አይቶ ትልቅ ቦታ ላይ ያድርስልህ
@ammanjordan7506
9 ай бұрын
መምህር ረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጦት ሁሉንም ነገር በምክንያት ነው ❤❤❤
@bbhh211
10 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን በመምህር ተስፋየ ላይ አድሮ እግዚአብሄር ሲያግዝ እንዲህ ነው መምህርየ ቃለት የለኝም እድሜህ ይርዘምምምምምም
@ኤፌሶን-ገ7ጀ
10 ай бұрын
የኔናት😢 መምህረየ ዕድሜነ ጤነውን ያድልልን በእውነት ለባለቤትህም ለመላው ቤተሰብህ ትልቅ ክብረ አለኝ ሠላምየን ከልጆቻችሁ ሳትነጥሉ አሳድጋችሁ ለዚህ ስላበቃችሁ እግዚአብሔረ በሰማይ ዋጋችሁን ይክፈላችሁ👏🌾💕
@habteshewaker5089
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ቅዱስ ሚካኤል የረዳችሁ አብትሽን ደገሞ አግኝተሽ በድጋሚ ከዚህ የበለጠ ለመደሰት ያብቃችሁ እእእእእእልልልልልልል መምህር አንተም ከነቤተሰብህ አድሜና ጤና የስጥህ
@senayetzeethiopiatube8632
10 ай бұрын
እሰይ እሰይ እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስስ አላችሁ እኔማ ሲገናኙ የመጀመሪያው ቀን ነው በደስታ አልቅሼ የወጣልኝ መምህር ያንተን ውለታ እግዚአብሔር ይክፈልህ መልካምነትን ደግነትን ትህትናን በልጅ ልጅህ አግኘው ። የኔ እናት ደስታሽን እጥፍ ድርብ ያድርገው ሰላምየም እደጊ እግዚአብሔር ተአምረኛ ነው ታሪክን ይቀይራል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤ ደግሞ አባትሽን አግኝታችሁ ደስታችሁ እጥፍ ድርብ ያድርገው 🎉
@sikosilo7977
9 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለአንተ ምን ይሳንሀል በጣም ደስ ይላል ሰላምዪ እንኳን ደስ አለሺ እህታለም ለእናትሺ እርዝም እድሚና ጤ ይስጥልሺ አባትሺንም በሰላም ያገናኝሺ ለዚህ ሁሉ ክብር ደስታ እዚህ ለመድርድሺ ብዙ ጥርት ያደርጉልሺ የመምህር ተስፋዪን ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህር ክበርልን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
10 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ በድጋሜ እኛም ደስ ብሎናል አባቷም ተገኝቶ ደስታችሁ ሙሉ ይሁን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@sfggndfc-79
9 ай бұрын
መምህረ በምን ቃል ላመሥግንህ ካባት በላይ አባት ነህ እግዚአብሔር ልጆችህን ይባርከው አመብርሀን ትጠብቅህ የጾል ውጤት ይህ ነው
@Tegestgirl_55
10 ай бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ከነ ቤተሰብህ እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@BizuayehuAndisa
9 ай бұрын
እግዚሐብሄር ይመስገን በጣም ደስይላል እኳን ደስ ያላቹ እኔ በደስታ እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ደስ ብሎኛል መምህረ እ/ር እድሜ ከጤናጋር ይስጥክ
@kasechkasech6651
10 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል በእንባ ነዉ ያዳምጥኩት 😢😢 መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲 የባንክ አካዉንቱን ልቀቅልን
@AlemneshAdane
9 ай бұрын
በእውነት መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን በእንባ ነው የጩሩስኩት ደስታ ደስስ ስሉ እናት ልጇን ለስንት አመታት ሳይገናኙ ኡሁን ስገናኙ ምንኛ ያስደስታል❤❤❤❤
@Enatnshwubet
10 ай бұрын
መምህር እግዚያብሔር ይባርክህ. ልጅቷም እድለኛ ነች እንዳንተ አይነት መልካም ሰው ስላጋጠማት እኔ ልጅ ሁኘ ከቤተሰብ ጠፍቸ. ከተማ ስመጣ መልካም ሰው አልገጠመኝም ተያዥሁኖ እንካን. የሚያስቀጥረኝ አላገኘውም. ነበር. ከፍ ደጉን ሳለይ. ፣14አመቴ የቡናቤት ሴት ሆንክ. አንድ ቀን ልደታማሪያም. ሂጅ በጣም አለቀስኩ እመቤቴ. ከዚህ ሂወት አውጭኝ. ይህን ሁወት አልፈልግም እባክሽ በምክንያት ከዚሂወት አውጭኝ ብየ አለቀስኩ. እና ቁጭብየ ሳስብ. ቤት ተከራይቸ ተመላላሽ ስራ. መስራት ውስጤ መጣ. እና. ቤት ተከራይች ትመላላሽ. ስራ ስፈልግ ጋራጅ ቤት የመኪና ቁልፍ መቆጣጠር አገኘው እመቤቴ. ልባቸውን አራርታ ተያዥ ሳይጠይቁ ቀጠሩኝ እናቴ ልደታ ማሪያም ካዛ ሁወት. አወጣችኝ አሁን. ባረብ አገር. እገኛለው. ለንስሀ ለቅድሱስ ስጋው. አባቃችኝ. እናቴ ልደታ ማሪያም.ን አመስግኑልኝ መምህር እንዳንተ አይነት ሰዌችን ያብዛልን በፀሎትህ አስበኝ .
@kobenora3528
10 ай бұрын
ጎበዝ ሴት
@tsiongezahegn3054
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዃን ለዚህ አበቃሽ እግዚአብሔር ይመስገን
@ኤፍታህተጠምቀመድህን
10 ай бұрын
ወላዲት አምላክ ሚሳናት ነገር የለም እግዝአብሔር የምድር እና የሰማይ እናቱ ባይሰጠን ንሮ ሂወት በጣም ከባድ ነው እማ ፍቅር እናቱ ያደረገ ያፈረ የለም ለቀጣይም አይኖርም
@ኤፍታህተጠምቀመድህን
10 ай бұрын
የምድር እና የሰማይ እናት እንድትሆነን እናቱ ባይሰጠን ንሮ"= በሚል ይስተካከልልኝ ሃሳቡን ይቅርታ የቃላት ግድፈት ነው
@jwbwhshak3150
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ለዝህ አበቃሽ እህታችን
@soliyanakassay6598
10 ай бұрын
የእማማ ወርቄ ጎርቤት እግዚአብሔር አምላክ ይህን ደግነትሽ እግዚአብሔር አምላክ እንዳይቀይርብሽ ላደርግሽው ሁሉ ብድራቱን እማይሳሳው ፈጣሪ ይስጥሽ መምህር ተስፋየ ባለቤትህን አመስግንልን❤❤❤
@bezicho
10 ай бұрын
የኔ እናት እንኳን ለእዚህ ክብር አበቃወት❤❤❤
@ሰናይትየድንግልማርያምልጅ
10 ай бұрын
አሜን #እግዚአብሔር ይመስገን፡፡#መምህራችን አንተ ትለያለህ #ወንጌልን #ፍቅርን በተግባር የምታስተምረን በጣም እናመሰግናለን፡፡መርሐግብሩ በጣም ደስይላል፡፡ #ሰላምዬ በድጋሚ እንኳን #ደስስስ አለሽ
@mimizeniwork4500
10 ай бұрын
ልኡል እግዚአብሔርን የያዘ ስው ድሀ አይባልም ሀብታምምምምምምም ነው እማይዬዬዬ. ስላምዬ መምህር ከነ ቤተሰብህ እንኳን ደስ ያላችሁ እኔም በጣም ደስስስ ብሎኛል. እማይዬ በምንችለው እንረዳዳለን አይዞት የኔ እናት.
@ksaksa423
9 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን ደስ ብሎኛል. መ ምህር አግዚአብሔር በልጆችህ በኑሮህ. ይባ ርክህ. 🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹
@elsabetmekuria8775
10 ай бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ ሰላምዬ እኔም እናቴን እንዳገኝ አንቺን የረዳሽ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ይርዳኝ ምእመናንም ለምኑልኝ😊😊😊😊😊😊
@yodahe-jl1cs
10 ай бұрын
የኔ እናት ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ይርዳሽ ያጋናኝሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Kidste78
9 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰቦችህ መምህር ካንተ ብዙ ተምሬአለሁ አንድ ቀን ህይወቴ ሙሉ በሙሉ ተቀይሮ እደማዬው ተስፋ አለኝ እመብረሀን ትርዳኝ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል🙏🙏🙏
@saragirma5196
10 ай бұрын
በጣም የሚገርም ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@GdhGdh-t9b
9 ай бұрын
እሄ ሁሉ ያተ ውጥት ነው መምህራችን ጽን ፀጋውን ያብዛልህ ሰላምና ጤና በረከት ክትብል ይሙላ ስልምይ እኳን ለአይነ ስጋ ያብቃሽ
@ለኔሲልያኑርሽእናቴ
10 ай бұрын
መምህር እንኳን ደና መጣህ ❤❤❤❤❤ መቸ ነዉ ለሊብ እምተገባዉ😢❤❤❤❤❤
@ወለተሰበትእናቴነሽማርያም
9 ай бұрын
ዉይ እግዚአብሄር ይመስገን ዉነት ተባረክ መምህር ዉነት አለቀስሁም ተደሰትሁም ስለሁም ነገር እግዚአቢሄር ይመስገን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@gafat
10 ай бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ 🙏 ሰላምየ እንኳን ደስ ያለሽ ♥️♥️♥️♥️
@getamenegetamene2518
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ የሰውን ደስታ የምትሞላ ያረገ አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ዘላለም የተመስገን ይሁን🙏እመብርሃን ተስፋ ስላሴን ጠብቂልን🙏አሜን🙏
@asnakutigabu4301
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ስንጠብቃችሁ ነበር❤ ሰላምየ እንኳን ደስ አለሽ እህት
@beskutadaniel3438
10 ай бұрын
መምህርዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ የእውነት ልንረዳት ይገባል የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች
@tigistlema6194
10 ай бұрын
በእውነት በእንባ ነው ደስታዬን የገለጽኩልሽ ሰላምዬ መምህራችን እባትሽ መምህር ተስፋዬን ከቅዱሳኖች አንዱ ያድርግልን የድንግል ልጅ
@ሙራኤልየቅዱስሚካኤልልጅ
9 ай бұрын
ተመስገን ስለ ሁሉ ነገር እግዝኣብሄር ይመሰገን ሰላምየ እንኳን ደስስስ ኣለሽ መምህር ተስፋየ እዉነት ኢኔ ላንተ የምሆን ቃላት የለኝም ብቻ እግዝኣብሄር የእጅህ ይስጥህ በዝህ ግዜ ኣንተ የሰጠን እግዝኣብሄር ይመሰገን
@hananetp6572
10 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን በእውነት በጣም ደስ ትላላችሁ መጨረሻችሁን ያሳምረው መምህር በድሜ በጤና ያቆይህ ሠላምዬ ቤተሰብ ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ አባቷም ተገኝቶ ደስታው ሙሉ ይሁን
@IguvjvHufud-ou7zc
10 ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በጣምምምምም ደስስስ ይላል ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን ❤
@አስካለማርያምነኝየኢየሱስ
10 ай бұрын
ተመስገን አምላኬ እልልልልልልልልልል እንኳን ዳስስስስስ አለችሁ ቤተሰቦቼ በእውነት ዳስስስ ብሎኛል እግዚአብሔር የተመሰገን ይሁን አሜን የሰማዕቷ በረከት ይደርብን ስለዝማሬው ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዘልሽ ሠላምዬ የኔ ውድ እህት🎉🎉እግዚአብሔር አባትሽንም በሰላም የገናኛችሁ ዘንድ መልካም ፍቀድ ይሁን ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ሠላም እና ዳስታ ይዞ ይምጡልን😊እንኳን ዳስስስስ አለችሁ የመምህር ቤተሰብ 🎉🎉🎉
@sphonetastic8719
9 ай бұрын
የኔ እናት ሁሉም ነገር እኮ ለበጎ ነው እናቴ እግዚአቤሔር ይመሰገን ልጅሸን ሰላገኘሸ ለአምላክ ምን ይከፈለዋል መሰጋና ብቻ ነው እግዚአቤሔር ይመሰገን
@ሳምሪነኝሰደተኛዋ
10 ай бұрын
ተመስገን አምላኬ ሰላምዬ እንኳን ደሰ አለሸ❤❤❤❤❤❤
@selamsamerwit6471
9 ай бұрын
መምህሬ እኔ በጣም ነው ያለቀስኩት ምን እደምል እራሱ አላውቅምአያችሁ የእናትዋ መልካምነት የዋህነት አንደ ልጅዋን በእናተ እጅ ጣላት ኤሄኔ በጎዳና ሆና በመጥፎ ህይዎት ውስጥ ትኖር ነበር መምህር እግዚአብሔር አብዝቶ ጤና እድሜ ይስጥህ
@bez7317
10 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁን ድንግል ከነልጇ ታብዛላችሁ
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉ ነገር እናቴ ቅድስት አርማ ክብር ምስጋና ይገባሻል መምህርየ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ አሜን. ደስስ ሲል በስመ አብ❤❤❤❤
@tirhasasefa640
10 ай бұрын
❤❤❤ መምህርየ ደሞ ተባረክ እንደልጅህ ስላሳደካት የኔ እናት ኡነት እናት እንዲ ስትጎዳ ያሳዝናል ፈጣሪ ታሪክዋ ይቀይር😢😢😢😢😢😢😢
@addismersha2904
8 ай бұрын
አንተ ቅዱስ መምህር ነህ ነህ በእውነት ተባርክ መምህራችን❤❤❤❤❤❤
@hanamarem6300
10 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ እስከ መላው ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ አባቴ
@e3108
9 ай бұрын
ሰላምዬ እንኳን ደስ አለሽ ደስስስስስስስስስ ብሎኛለ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ወርቅዬ እንኳን ደስ አለሽ መምህርዬ አንተ ቅን ሰው እግዘብሔር ከነቤተሰቦችህ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ።
@HanaHana-io3bq
10 ай бұрын
እድለኛ ልጅና እናት ናችሁ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋዬ ከነ መላ ቤተሰብህ እድሜና ጤና ይስጥህ ❤!
@myfano
10 ай бұрын
አሜን
@habtamyejimalij8957
10 ай бұрын
ወይኔ እኔ ምን እንደምል አላቅም እንባሔን መቆጣጠር አቃተኝ ለመምራችን እና ለመላው ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር እድሜ ዘመናቸውን ይባረክ👍👍👍👍
@saudisaudi5164
10 ай бұрын
❤❤❤❤
@konjamkonjam5757
10 ай бұрын
አቤት ፍቅር በዚች ትንሽ ቤቴ የገባ ደስታ የእውነት መምህሬ እድሜ ጤና ይስጥህ ከነ ቤተሰብህ ሰላምዬ እንኳን ደስ አለሽ
@tsageneshalemu5748
10 ай бұрын
በጣም ደስ ብሎኝል ሰለምዩ እግዚአብሔር አባትሽም በቅርቡ እንዴ ምታገኘው ተስፋ አደርጋለሁ ❤❤❤❤
@hananhp4217
10 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@betelhemtadese8699
9 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን መምህር እግዚአብኤር በኪነ-ጥበቡ ይጠብቅህ
@SaraYergha-zo2kf
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣቹህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልነሰ እህታችን እናትሽ ስላገኘሻት ደስብሎና እንኳን ደስ አለሽ ሰላም ቀሪ ዘመናቹህ በሰላም በፍር ያኑራቹህ አባትሽን እድታገኝ ቅዱስ ሚካኤል ይርዳች
@ellenasefa3193
9 ай бұрын
Yegna Enku wud Memeherachin Egziabhere ergeim edmena tena Yadlilen Eskene beteseboch 🙏💖🕊️🙏💖🕊️🙏💖🕊️🥰💖Selamye konjo Enkuan desyalesh yene wub🙏💖🕊️🥰💖
@henimak2727
10 ай бұрын
ደስ የሚል ነበር መምህር እግዚአብሄር ይባርክህ ከነቤተሰቦችህ
@ወለተኪዳን-መ8ሸ
7 ай бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን በርታልን አባታችን መምህራችን እውነት ልጀ ስትላት እኔ በጣም የደስታው ያስለቅሠኛል ውይ መታደል ነው ሠላምየ እንኳን ደስ አለሽ
@MrsBizen7
9 ай бұрын
በድህነት ውስጥ ያለው ፍቅር ከባለጸጋ ፍቅር ይበልጣል፤ ለዛ ነው ሰይጣን የሚያቆረቁዘን የሚያቧጭቀን የዋህና ገራገር ናቸው የሰላምዬ እናትና ጎረቤቶቿ ❤ እግዚአብሔር ይመስገን 😊
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
9 ай бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ይስጣትየተባረከች ጎረቤት እግዚአብሔር ይስጣቸው
@ኤፍታህጵጌማርያም
10 ай бұрын
ኤዳዬ አደግች ትልቅ ሰውሆኖ እግዚአብሔር በፀጋ ያሳድጋቹ በእምነዬ❤❤❤❤❤
@tsiyongizaw7470
9 ай бұрын
እግዛአብሔር ይመሥገን በጣም ደሥይላል መምራችን ያንተሥ ይለያል ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤
@AlfaMobile-c2x
10 ай бұрын
❤❤❤❤❤ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን በውነት ሰላምየ አባትሽንም ያምጣልሽ ምንም የማይሳነው የድንግል ልጅ ሲጀመርም እድለኛነሽ አንች መምህርን የመሰለ አባት ሰጦሻል የድንግል ልጅ ስሙ ከፍ ይበል ሁሌም🎉🎉🎉🎉🎉❤
@zhraaas8742
9 ай бұрын
እልልልልልል ግዚአብሔር ይመስገን ሰላምየ እኳን ደስ አለሺ አባትሺንም አገኝተሺ ደስታሺን ሙሉ ያርግልሺ አሜን መምህርየ ዘርህ ይባረክ ሺሺሺሺሺሺሺሺሺ ሁንልን አንተን የወለደች እናት ሺሺሺሺሺ አመት ትኑርልን አሜን አሜን አሜን በረከታችሀመ ይደርብን አሜን❤❤❤❤
@selamzerga-ub4ud
10 ай бұрын
እናታችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እይዞት ስላምዬ እንኳን ደስ አለሽ ከናትሽ ያገናኛሽ አምላክ ይክበር ይመሰገን ❤❤❤❤
@selameyihenew5434
10 ай бұрын
መታደል ሰላሜ አድለኛ ነሽ መምህራችን ፈጣሪ በክብር በሞገስ በፀጋ ያኑርልን በቃ ቃልየለኝም
@apsaramobile5524
10 ай бұрын
ሰላምዬ እንኳን ደስ አለሽ በይወት ያለ ሰው ይገናኛል አደላም ነሽ መምህር እግዚአብሔር እደሜ እና ጤና ከንቤተሰቦችክ እግዚአብሔር ይጥብቅህ 27:51 ❤❤❤❤❤❤
@otakugamer748
9 ай бұрын
መምህር ከአይምሮዬ በላይ ሆንክብኝ እግዛቤር በልጆችክ ይክፈል ለአገር ጠቃሚ ዜጋ ነክ ተባረክክክክክክክክ!
@konjamkonjam5757
10 ай бұрын
የኔ የዋህ ሲያሳዝኑ የኔ እናት ኡፉ ሲያሳዝኑ❤
@saragetahun7648
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ ጎረቤት አይገኝም ሰላምዬን አሰደሰቶት የእነትየው ጥሩ ሰራ ታየላት መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት ❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏
@ከስደትመልሽኝእመብረሐን
10 ай бұрын
እናታችንን የማገዝ የሁላችንም ግደታ ነው🙏🙏✝️✝️
@ትግስት-ዸ2ለ
9 ай бұрын
መምህር በእውነት ቃላት ያጥረኛል በእውነት ምን እደምል እራሡ ሠላምዬ ምን ግዜም ያተ እንደሆነች ነበር የማቀው ከልጆችህ ጋር ያላቸው ፍቅር በጣም የሚመሠገን ነው እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርህ
@mametube793
10 ай бұрын
ሰላምዬ የኔ ቆንጆ እህት በድጋሚ እኳን ደስ አለሽ የኔ የዋህ እናት ደሞ በጣም ደስ ይላሉ ደግሞ አባትሽ ተገኝቶልን ድጋሚ እጥፍ ድርብ ደስታ እዲሆንልን ምኞታችን ነው መምህርዬ የኔ እንቁ ሰው ከነቤተሰብህ ሰላማችሁ ይብዛልን ❤❤❤
@ሰኒነኝየእናቶወዳጅ
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ ሰላምየ እልልልልልልልልልልል ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ላንቺ ያስደሰተ ለሁሏችን ያስደስተን❤🙏❤ የሰው ደስታ እደኔ የማስደስተው ላይክ አድሩግልኝ😳😳😳
@ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
10 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ሰላምየ እንኳን ደስ አለሽ መምህር እድሜና ጤና ከነ ሙሉ ቤተሰብህ ይስጥህ🙏❤
@webit312
9 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ እሽ መምህር የባንክ አካዉንት
@ወለተገብርኤል-ቈ2ከ
10 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@ኤፍታህወለተስላሴ-የ5ፐ
10 ай бұрын
እሰይ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህርየ ላንተ ቃላት ያጥረኛል ከልጆችህ ታገኘዋለህ በጣም ደስ ይላል ሰላምየ እንኳን ደስ አለሽ ደስ አላችሁ
@ሩሐማየአርሴማልጅ
10 ай бұрын
ታድለሽ እህታችን በስደት ሆነሽ ነግረሽ ስለሰሙሽ እኔስ ማንም አይሰማኝም ብቻ ምን እንደሚደረግ አላውቅም ሙሉ ቤተሰቦቼ በሐይማኖት በጣም ደካማ ናቸው እኔም እድሜ ለስደትና እድሜ ለአባቶቻችን በብዙ በትንሹ ያገኘውት ት/ት በጣም ቀይሮኛል እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን
@AbbyBinti
10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hiwotgeremo-hn5ef
9 ай бұрын
መምህር እመብራሀንን ላንተ ቃል የለኝም እግዚአብሔር ቤተስብክን ይባርክልክ ዘመንክን በፍቅር ኑርልንንን አሜን
@saniatube2360
10 ай бұрын
እግዚአብሔረ ይመሥገን መምህር እንኳን ደና መጣችሁ እንኳ ለአባታች ቅዱሰ ያሬድ አመታዌ መታሠቤያው ቀን አደረሣችሁ በጣም ደሥሥ ሴል በማረያም እንኳን ደሰሰ አለሸ በድጋሜ ሰላምዬ መምህረዬ አንተ እኮ ትለያለህ እኔ ልሞ!!
@getachewnedaw2256
9 ай бұрын
ሰላሜ እንኳን ደስ ያለሽ እግዚአብሔር ከእናትሽ ጋር አገናኘሽ። ደሞም ከአባትሽ ጋር አገናኝቶሽ የበለጠ እንድትደሰቺ ያድርግሽ ። እኔም እናትሽ ለማገዝ ይርዳኝ። አሜን።
Пікірлер: 1,1 М.