ከሰው ጋር ነው የምንሰራው፣ የምንኖረው፤ በዛ ላይ የቤተሰብ ወይ የፍቅር ግንኙነት አለ፤ ብቻ ሁላችንም የሰውን ልብ ማሸነፍ እንፈልጋለን፤ ታዲያ እንዴት አድርገን ነው የምናሸንፈው? ከሳይንስ እስከ ፖለቲካ፤ ከሳይኮሎጂ እስከ ሊደርሺፕ ሀሳቦችን ተውሰን ግልፅና ቀላል መፍትሄዎችን እንወያያለን።
አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_ethiopia email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia
Негізгі бет የሰውን ልብ ማሸነፍ | ተፅዕኖ ፈጣሪ መሆን! 7 መንገዶች
Пікірлер: 621