ይህ ቪዲዮ በሰኔ 19 ቀን የሚነበብ የመላእክት አለቃ የቅዱስ ገብርኤል ድርሳን ነው። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በታላቅ ድምቀት ከሚከበሩት በአላት መካከል አንዱ ሲሆን በተለያየ ምክንያት በዚህ በአል የሚነበበውን ድርሳን ለማንበብ ላልቻሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አማኞች በድምጽ እንዲያዳምጡ የተሰራ ቪዲዮ ነው
Негізгі бет የሰኔ ድርሳነ ገብርኤል

Пікірлер: 4