የ2022 ሚስ ኧርዝ ኢትዮጵያ ህይወት ካሳ የሴቶች ጉዳይ እንግዳችን ስትሆን በትወናና በሞዴሊንግ ሙያ ውስጥ ያለች ወጣት ናት። በተለይ በተዋናይነት እየሰራችው ባለው ተከታታይ ድራማ ተወዳጅነትን እያተረፈች የመጣች ባለሙያ ናት። ከዚህ በተጨማሪም ኢንስታግራም ላይ በምትለቃቸው ፎቶዎች የብዙዎችን ቀልብ የምትስብ እና በርካታ ተከታዮችን ማፍራት የቻለች ወጣት ናት ከዚች ወጣት ጋር ስለ ስራዋና ተያያዥ ጉዳዮች በማንሳት ቆይታ ተደርጎበታል ።
In this episode of Women's Issues, we feature the 2022 Miss Earth Ethiopia, a young professional in acting and modeling. She has garnered a large following through her Instagram photos, attracting the attention of many. Join us as we explore her journey and accomplishments in the entertainment industry and beyond.
ሴቶች ላይ የሚያጠነጥን ሲሆን በፍቅር ህይወታቸው እና በስኬት መንገዳቸው ውስጥ ያሉ አጠቃላይ የህይወት ጉዟቸውን ከራሳቸው ተሞክሮ በራሳቸው አንደበት የሚገልጹበት ነጻ መድረክ ነው።
"This program centers on young women, delving into their love lives and successes. It allows them to share their life journeys and experiences in their own words. It serves as a free platform for self-expression."
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#20-30
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv
Негізгі бет Ойын-сауық //የሴቶች ጉዳይ//"ታይላን ትመስያለሽ ይሉኛል ... እባካችሁ ካሜራ ላይ እንደምታዮን አትጠብቁን ከጀርባችን ህመም አለ" //20-30//
Пікірлер: 37