በዛሬው የፍጥረት ፖድካስት ላይ፤ ዳዊትን ወይም በቲክቶክ ስሙ ዴቭ የአሺቲን እንተዋወቃለን፡፡ ዳዊት የሚታወቀው ቲቶክ ላይ በሚሰራቸው በአዝናኝ የሊፕ ሲንግ፤ አክቲንግ እና የቭሎግ ኮንቴንቶቹ ነው፡፡ ቲክቶክ ላይ እንዴት ኮንቴንት መስራት እንደጀመረ እና የጓደኛውም ድጋፍ እንደነበረበት ተናግሯል፡፡
ዴቭ ቲክቶክ ሲጀምር መጀመሪያ ላይ ከቤተሰብ እና ከማህበረሰቡ ተቃውሞ እና ነቀፋ ይመጣብኛል ብሎ ይፈራ እንደነበርም አጋርቶናል፡፡ የልጅነት አስተዳደጉንም ሲናገር፤ ብቸኛ ልጅ እንደሆነ ገልፁዋል፡፡ ኦሊቭ አካዳሚም የነበረውን የትምህርት ሂደት ሲያብራራ፤ በትምህርትም ጎበዝ ተማሪ፤ በኳስም ጎበዝ ኳስ ተጫዋች ነኝም ብሏል፡፡
በዚህ የፖድካስት ክፍልም ዴቭ ቲክቶክ ላይ ስላገኘው ልምድ፤ እንዲሆም ኮንቴንት መስራት ስላለው አዎንታዊ እና አሉታዊ ጎን ተናግሯል፡፡ በተጨማሪም አድናቂዎቹ ኢንስታግራም ላይ የጠየቁትን ካርድ ጥያቄ መልሷል፤ ከዛ ውስጥም የሚወዳትን ታዋቂ ሰው ተናግሯል፡፡
ከዴቭ የአሺቲ ጋር የነበረን ይሄ አዝናኝ እና አስተማሪ ክፍል እንዳያመልጣችሁ! ተጨማሪ ክፍሎችን ለማግኘት ቻናሉን ላይክ፤ ሼር እና ሰብስክራይብ አድርጉ፡፡
In today's Fitret Podcast, we are joined by Dawit, also known by his TikTok name, Dave Yashiti. Dave is known for his entertaining lip-syncing, acting, and vlog content on TikTok. He shares his journey of how he started creating content on the platform with the support of his friend.
Dave opens up about facing criticism from family and society when he first began his TikTok career. He also shares insights into his childhood, revealing that he is an only child. He recounts his educational journey at Olive Academy, where he was both a good academic student and a talented football player.
Throughout the episode, Dave talks about his experiences on TikTok, including the challenges and rewards of creating content. He also answers card questions submitted by fans on Instagram, including revealing his celebrity crushes.
Don't miss this candid and insightful conversation with Dave Yashiti! Remember to like, share, and subscribe to our channel for more engaging content.
#FitretPodcast #DaveYashiti #Dawit #TikTokStar #EntertainingContent #LipSync #Acting #Vlogs #TikTokJourney #Criticism #OnlyChild #OliveAcademy #AcademicSuccess #FootballPlayer #ContentCreation #InstagramQuestions #CelebrityCrush #SubscribeNow #EngagingPodcast #InspiringStory #SubscribeAndShare
Негізгі бет የአሺቲ የተባልኩት በአባቴ ምክንያት ነው | FITRET PODCAST EP18
Пікірлер: 18