ሰላም 😁ዛሬ የማሳያችሁ የኬብል አጠላለፍ ነው፣ ይሄን ጥልፍ ደጋግማችሁ በመስራት ተለማመዱት እና ብዙ ነገር መስራት ትችላላችሁ።
00:47 ምን ምን ያስፈልገናል
01:00 34 ጥልፍ እንጠልፋለን
01:56 4 ዙር ኒት ወይም ፐርል ጥልፍ እንጠልፋለን
02:57 እንዴት ጥልፋችንን እናከፋፍላለን
07:29 የኬብል አሰራር
Негізгі бет Тәжірибелік нұсқаулар және стиль {የሹራብ አሰራር} የኬብል ጥልፍ አጠላለፍ how to knit cable stitch
Пікірлер