KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
የትዳር አጋርን ማን ያዘጋጅ በአቤል ተፈራ
6 жыл бұрын
የትዳር አጋርን ማን ያዘጋጅ በአቤል ተፈራ
Рет қаралды
35,203
ፍኖተ ወንጌል
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 296
@user-sq9ul8ku3z
4 жыл бұрын
እኒህ ልጇች ያገሬ የስፈሬ ልጇች ናቸው በአንድ ስንበት ትምህርት ቤት ተምረው እንዲህ በቅድስና ባማረ ደስ በሚል ክብር ሲጋቡ የተስማኝ ደስታ አሁን ላይ እሚያምር ልጅ ወልደዋል የልጅቷ ታናሽ እህቷም በተክሊል አገባች በጣም ደስ ይላል ለዚህ ክብር መብቃት ምነው ባልቸኮልኩ ምነው ስደቴን ከትዳር በፊት ሆኖልኝ ውንድማችንን እንድ አሁኑ ስምቸው በነበር ይሁን ግዴለም ብቻ ፈጣሪ የስደቴን መጨረሻ ያሳምርልኝ የስጠህኝን የፍቅር ህይወት ባርክል እላለሁ በመንፈሳዊ ስው እንዴት እንደምቀና
@mariouset142
Жыл бұрын
እኔም
@freegetcho9663
4 жыл бұрын
የኔ አዳም የት ትሆን እስከማይ ጉጉት ብያለው እየተማርኩ ጠብቅሃለው እግዚአብሔር ሆይ ፈቃድ ቢሆን አገናኘን። ቃሎት ያሰማልን
@hanna4751
Жыл бұрын
እዛጋ ነው
@genetgenet8416
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@genetgenet8416
Жыл бұрын
❤❤❤❤
@user-ln8eh2mt9r
5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን እኛን አስተዋይ ልቦና ይሥጠን
@user-ey4wi4kf3c
5 жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁ መምህራችን መምህር አቤል ቃለህይወትን ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናልን ካንተ ብዙ ተምሬያለሁ የተማርሁትም 30 60 100 መልካም ፍሬ እንዳፈራ ቅዱስ እግዚአብሔር ይርዳኝ 🙏🙏🙏
@serkalemdebalke7118
5 жыл бұрын
ስለ ቃሉ የቃሉ ባለበት ልኡል እግዚአብሄር ስሙ የተመስገነ የከበረ ይሁን ለኛም እግዚአብሄር አምላክ አይነት ልቦናችንን ይክፈትልን በተማርነውም 30በ60በ100ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃድህ ይሁንልን (አሜን)በእውነቱ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማል. አሜን(፫)
@martekassa9740
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@edengito6126
5 жыл бұрын
amen.amen.amen
@hiretabirhanedengelemareya1929
5 жыл бұрын
@@martekassa9740 Amen Amen Amen kale hywoiten yasemalen
@lemlemlemlem406
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-qu6eg7es6s
3 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ለሁላችንም ማሥተዎልን ያድለን አምላካችን
@Ehit-nx9xc
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤ስለቃሉ የቃሉ ባለቤቴ ልዑል እግዚአብሄር ሥሙ ይክበር ይመሥገን መምህራችን በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንናቸውን ይባርክ ሁሌም ❤❤❤❤
@ksqa8520
3 жыл бұрын
የኔ እንቁ ወንድም ስወድህ ተዋህዶ እዳንተ ያለውን ታብዛልን ፀጋውን ያብዛልህ
@user-fl9it7rj1b
4 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ በዋሳፕ እከተታለላለሁ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ህይወቴን የቀየረው ያንተ ትምህርት ነው መምህሬ ነህ ለኔ
@kokalama1004
9 ай бұрын
አሜን መምህሬ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለሂወት ያሰማልን በውነት ድቅ ትምህርት እና ነፍስን የሚለመልም ቃል ነው ፀጋውን ያብዛልህ ለኛም ለሰማነው አይነልቦናችንን ያብራልን አሜን
@aynalemageze9542
5 жыл бұрын
ላስተማረን ፡ለመከረን ፡ለአምላካች ፡ለልኡል እግዛአብሄር፡ክብር ምስጋና ይሁን አሜን ፡፡ቃለህወት ያሰማልን መምህር፡፡
@user-uo5od9re5o
5 жыл бұрын
በእዉነትቃለ ህይወት ያስማልን ውድ መምህራችን በእድሜና በጤነ ይጠብቅልን ያአግልገሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አመለክ ይበርልህ አሜን እትም በስመ ነው አንተን እድንኖር ያርስ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን አሜን እሜን
@yemariambariya2942
2 жыл бұрын
ልክ ነው በጣም ቃለህይወት ያሰማልን🙏 ከልጅነቴ ጀምሮ በቸርነቱ እና በፍቅሩ ሳይገባኝ በቅዱስ ቁርባን ነው የኖርኩት...የእኔ ቤተሰብ በቅርብ ግዜ ነው ያወቁት እንደምቆርብ እና በጣም ነው የተናደዱብኝ ማን ያገባሻል አንቺን አሉኝ ከዛ እግዚአብሔር ያዘጋጃል ለእኔ አባቴ ስለሆነ አልኳቸው እና በውሳኔ በጣም ደስተኛ ነኝ፣ሰላማዊ ህይወት ነው ምኖረው ብዙም የምናገር አይነት ስላልሆንኩኝ በጣም ነው የደነገጡት......ቤተሰብ አሁን አሁን መሻሻል አሳይተዋል ክብር ምስጋና ይግባው ፈጣሪ🙏🥰
@haymiha7993
5 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት ማንነታችንን የምናይበት ትምህርት
@nigistiwoldegbrelms1433
3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አቤል ዕድመና ጤና ይስጥልን
@user-yg8ep4bz4j
3 жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚ አብሔር ማስተዋልን ያድለን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ማንነታችንን የምናይበት ትምህርት ይሁንልን አሜን አሜን🙏🙏🙏💒💒💒
@user-yv8in2xh1s
6 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አሜን ፫እግዚአብሔር ይርዳን በእዉነት❤❤❤😂አቤቱ ልቦና ይስጠን
@user-li3bg8yt7m
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይዎትን ያሠማልን እርሠተመንግሥተ ሠማያትን ያዉርሥልን
@user-sj8um6nr2q
5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ሰማያዊ ዋጋን ይከፈልልን በእውነት ትምህርቶችክ ሁሉ ውስጤ ናቸው!!
@hiwotademasu194
3 жыл бұрын
መምሀሬ በምን ቋንቋ ልግለፅህ 😥ሽ አመት ኑሪልን 🙏በእውነት ቃል ህይወት ያሠማልን 🥰🥰🥰🥰
@addiswerkbuzuu6636
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር 💞🙏💞
@Mona-de3wx
Жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@fantafanta516
2 жыл бұрын
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ለመምህራችን አሜን፫
@almazyalew4830
5 жыл бұрын
አሜን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሄር ስሙ የተመሰገነ የከበረ ይሁን ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ቃሉን እንድንተገብር እግዚአብሄር ይርዳን
@misrachkelboro2555
5 жыл бұрын
አሜን አሜን
@user-ps6co7xw1b
5 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንኽን ይባርክልን እኛም መልካም ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን በእውነት
@Ehit-nx9xc
2 ай бұрын
አሜን(፫) ቃለህይወት ያሠማልን❤❤❤
@firefiretube8987
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እንዴ እግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልን
@meronguta7016
2 жыл бұрын
Amen Amen amen Amen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@alemtiku4760
2 жыл бұрын
kal yihot yasmalinn abatachinn amenn amenn amenn endefikadih anuregnn
@Mossab-xi7eu
9 ай бұрын
አሜንአሜንአሜንቃለህይውት ያሠማልንመምህራችን❤❤❤❤❤
@Mona-de3wx
Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህራችን
@ghassangagz108
5 жыл бұрын
በእውነት የወንድማችን ትምርት እጅግ ልብን የሚነሚነካ ነው ማንነትን መፈተኛ ነው ሀሀሀሀሀፍፍፍፍ እኔ ትምርቱን ስሰማ ነገን ሌላ ሰው እንደምሆን ይሰማኛል እግዚያብሄር እድሜን እና ጤናን ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን አሜን
@ramsrak1073
2 ай бұрын
በእውት ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችን👏👏👏
@sabahalshehri-pd5wz
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህር
@user-rb5qe6gq2j
9 ай бұрын
መምህር 10 ግዜ ግዜ ሰመሁት ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመግስተሰማያት ያድርግልህ ዝቅ ትምህርት ነው 😢😢😢😢😢
@user-bx7gm3xh8c
5 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiywet yasmalen
@lijabraham903
6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አቤሎ
@abebumulat1871
4 жыл бұрын
ቃለህይወትን የሰማልን ወድማችን አቤልየ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የኛ መካሪ. የኛ ቅንቁ
@TalemawshanbelTalemaw-ku8oc
8 ай бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለህይት ያሰማልን በእውነት በቤቱ ያፅናን
@aydahalie8084
2 жыл бұрын
በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@alem6447
5 жыл бұрын
አቤቱ አምላክ ሆይ በቃልህ እና በህግህ እንድመራ አስተዋይ ልቦና ስጠኝ እንደፍቃድህ እንጂይ እንደፍቃዴ እንዳልሄድ ማስተዋልን አድለኝ አምላኬ በእውነት ለመምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@classiphone5329
3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN kale hiwohtin yasemalen 💚💚💚
@genetaragaw6031
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalhyeweten yasemalen Egziabher Yestelenne
@susufikir2253
3 жыл бұрын
በእውነት ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ጥበብና ማሰተዋልን ይሰጠን አሜን አሜን አሜን ተመሰገን አምላክ እሄን እንድሰማ ሰለፈቀድክልኝ አመሰግንሃለሁ የተዋህዶ ልጆች ሁላችሁም በፆለታችሁ አሰቡኝ ወለተሰላሴ ብላችሁ እኔን ደካማዋንና ሀጢያተኛዋ እህታችሁ ነኝ አመሰግናለሁ!!
@user-fv4yf1or1i
3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ኣባየ ❤️🤲🙏🕊💒⛪️⛪️💒🕊🙏🤲❤️🤲🙏💒💒⛪️ ኣጥያቴም ኣውቃለዉና ኦ ኣምላኬ ንፁህ ልቦና ሰጥኝ ለንሳሃ ያበቃኝ 🤲🙏
@gdihdjbj4728
3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ብዙ ትምህርት አገኛው ተመስገን 🌿🌿🌿♥♥♥🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪ማሰተዋሉን ይስጠን 😌😌👏🏻👏🏻👏🏻
@user-qu9vg5qy3h
5 жыл бұрын
Amen amen amen Be Ewnet kale hywet yasemaln
@zebenayshifera78
5 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiyowt yasemalin rejim idme ina tena yistih.
@kasskassa1805
4 жыл бұрын
Amen Egziabiher yemesigen. lastemaren kale hiwotin yasemalin.
@user-qb1xs3uh3f
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንቃለህይውት ያስማልን መምህርርችን እግዚአብሔር የተባርከ ትዳርለሁላችንም ይስጥን
@meryemkavas2428
3 жыл бұрын
Amen amen amen kalehewot yasemalen
@Ehit-nx9xc
2 ай бұрын
እውነት ነው መምህራችን በውነት እንዳይሠለቹብን እግዚአብሄር ጥበቡን ያብዛለወት
@user-ie1bi8zn7j
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ኀይለ ገብርኤል ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ተስፋ የምናደርጋትን መንግስቱን ያውርስልን
@user-eh3ou8hi3s
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ይስማልን መምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በእውነት እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@cellyadegelmaryamlijcell4685
5 жыл бұрын
Amen amen amen kala hiwet yasamalen abatachen
@user-gq6sf3dk8k
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን እኝም እግዚአብሔር ይረዳን ጌታ ሆይ እንደ ፈቃድህ አኖረኝ
@AbcAbc-xe3qp
5 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ትክክለኛውን መንገድ ምራን
@misrachkelboro2555
5 жыл бұрын
አሜን
@user-ob5ov4mm4f
5 жыл бұрын
አሜን
@hihello6834
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
@user-qb1yk9te9w
6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ኽይወት ያሰማልን መምኽራችን
@user-zo4jh1jv4q
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦናይስጠን መረጋጋትን ያድለን
@user-zl4mr2uf1v
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@zinabbibi4359
5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ ያንተን ስብከት ደጋግሜ ባዳምጠው አይሠለቸኝም
@yezinamulu6727
3 жыл бұрын
Amen amen amen
@destatesfaye4373
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-zl2ie4yv8v
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
@user-gp3pt5yq4z
5 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን በእውነት ዘመንክ ይባረክ ወንድማችን🙏🙏🙏🙏🙏
@balaynshesamagnyamariyamle303
5 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን
@tube-kl9tt
2 жыл бұрын
አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን ወንድም አቤሎ
@user-nj6ny4ps7s
2 жыл бұрын
በእዉነት.ቃለሂወት.ቃለሂወት.ያሰማልን.ንቁመምህራችን.በናተላይ.አድሮ.ያሰተማረን.የድግል.መሪያምልጅ.ስሙ.የተመሰገነ.ይሁን👏👏👏
@shaiksyed9116
5 жыл бұрын
amen amen amen amen amen amen kale hwat yasmln mamharachn 1000 amt nrln
@tab1532
5 жыл бұрын
በዉነት አባታችን ቃለህይወት ይሰማልን የአገልግሎት ዘመነወትን ይርዝምልን አሜን አሜን
@abebutegegne3273
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያሰማን
@dinkneshnega2946
6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን እናሰማለን መምህራችን እግዚአብሔር አምላካችን የሚያስፈልገንን ሳይሆን እግዚአብሔር የፈቀደውን ይስጠን አሜን ፣
@nagatwalde7609
3 жыл бұрын
አሜን
@user-gq6sf3dk8k
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-qf2us2eu6d
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይውትን ያሰማልን ወንድማችን
@user-jk6uw7ly3b
3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛል ወንድማችን
@fikerselam343
2 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ መምህር። ለአምላካችን ለፈጣሪ መድሀኒአለም ኢየሱስ ክርስቶ ልደት ክብረ በአል በሰላም በፍቅር አደረሰህ መምህር እናም ለመላው የተዋህዶ የአስራት የጥምቀት በሰላም በፍቅር አደረሳቸሁ። አሜን ፫ የሰማነውን በልቦናችን የሳድርል ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር መንፈስን የሚያነቃ ቃልን ለመገበን አስተማረን ለመከረን በመሀላችን ሆኖ በአባታችን መምህራችን ላይ አድሮ ቃሉን አስተምሮናልና በክንፎቹ ጠብቆናል ቅዱስ ኢየሱስ ክርስቶስ (አማኑኤል) ስሙ የተመስገን ይሁን ። በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋን በረከትን ከረጅም እድሜ ጋር ይስጥልኝ የዘመን አገልግሎቶን ይባርክሎት። እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ መምህር ከነ ቤተሰቦችህ። ሀገራችን ኢትዮጵያን እና ኤርትራ ከውስጥም ከውጭም ወራሪ ጠላት ይጠብቅልን ከእርስ በራስ እልቂት በምህረቱ የርቅልን። የእናታችን እመብርሃን ልመናዋ ከቅዱስ ልጃ ወዳጃ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ አይለየን። 💚💛❤ሰላም💚💛❤ፍቅር 💚💛❤አንድነት 💚💛❤ይስጠን።
@urud8496
3 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይባርክኸ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያኑርልን
@user-iy2yp4pf1x
4 жыл бұрын
እቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን
@mareemareeasno8138
6 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን ፀጋውን ናብዛልህ አማን አሜን አሜን
@maqdesa619
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ በእውነት የሕይወትን ቃል ያሰማልን አሜን
@burtgaldd960
5 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ስለ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@selamselam151
3 жыл бұрын
በእውነት ቃሐህይወትን ያሰማልን ወንድሜ አቤል ፀጋውን ያብዛልክ በቤቱ ያቆይልን
@bekihawi6030
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እመቤቴ ትጠብቅህ ተባረክልን አበሎ
@user-yj3ie6um7e
3 жыл бұрын
በእውነቱ ቃለህወት ያሠማልን አኛም የሠማነውን ቅድስ ቃሉን በልባችን ያሳድርብን👏👏👏
@mmcellmmcelll4368
3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድም አቤል
@user-et4dl9ql7g
5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን
@broheniegy6096
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን
@babycruz1720
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መንግሥት ሰማያት ያዉርሥልን
@rahela9207
5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yordanosakele3736
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@saratsegaye3559
4 жыл бұрын
አምላክ ሆይ ልብና ሠጠን የሀጢአቴ ብዛት ያከራትተኝል እመአምላክ ከቢትሽ አታውጭኝ ከኔ የበረታችሁ በጸሎታችሁ አሠቦኝ
@user-uq3hk5pk5v
5 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ።ኑርልን ፍፃሜክን ያሳምርልን መካሪያችን ።
@user-sj8um6nr2q
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ።
@user-zq5xm9so9p
4 жыл бұрын
ውይ መምህርሆይ እድሜህ ይርዘም በእውነት በጣም ደሥብሎኝሠማሁ ቃሉን እድተገርአምላክይርዳኝአሜን
@bertukanbertukan4214
5 жыл бұрын
ወድማችን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እኛም የሠማነውን በልባችን ያሣድርብን በእውነት ከፍትፍትም የበለጠ ትምርት ነው እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን
@samirelasmar532
5 жыл бұрын
Kalehiwot.yasmalen.amen
@sessilbein857
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለህያወት ያስማልን ውዲማቺን አሜን አሜን
@user-bt5xb9hl5i
4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ ትምርቶችህን በናፉቆት በስስት ነው ምሰማቸው።
@guvycgrttft4855
4 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን 🙏🙏🙏
@melatmelat1489
4 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለሂወትን ያሠማልን አቤቱ አባት ሆይ እንደፈቃድህ ይሁንልን አሜን፫
@user-wx6hx8wc6y
5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@mitiku1282
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልንን
Пікірлер: 296