KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
#"የምትገረም ጀግኒት ሴት በጀርመን ባሏን ጉድ ሰራች
Күн бұрын
#"የምትገረም ጀግኒት ሴት በጀርመን ባሏን ጉድ ሰራች
Рет қаралды
65,382
SHEGER Almaz
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 680
@rorororo7967
Ай бұрын
ዋው የሴት ጀግና ነሽ ሌሎቻችሁም ከእሷ ተማሩ ወንድ ነሽ የባለጌ ወንዶች መድሃኒት እንዲህ ነው አብዛኛዎቹ የኢትዮጵያ ወንዶች እንዲህ ናቸው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው። አንቺን ሳላደንቅሽ አላልፍም።
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
Ай бұрын
ትክክል ብለሸል ዉድ ደሚርኝ
@radiyakemal4825
Ай бұрын
😂😂😂😂እንዴት እንደተመቸችኝ ቆራጥ ናት ድምፃ ሲያምር ደግሞ
@mulualemayehu6576
21 күн бұрын
ክክክክ ወንድ ጅግና ያለህ ማን ነው።ሴት ብልሃተኛ ናት
@rorororo7967
21 күн бұрын
@@mulualemayehu6576 ጀግናም ናት ጀግንነትነ ማን ይከለክላታል ???
@meseratcherenate8120
19 күн бұрын
❤
@sabateklay4890
22 күн бұрын
ጎበዝ ጀግና ነሽ ለእንደነዚህ ዓይነቶች ልክስክሶች መቀጣጫ ይሆናል 👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@meseratcherenate8120
19 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@yenemartube1
Ай бұрын
በጣም አስተዋይ ብልጥ ጎበዝ ሴት ናት ታሪኳ አንጀት አርስና አስተማሪ ነው ሸገርዬ ደናነሽልኝ ውድ😍
@KareMan-rk4of
25 күн бұрын
አስመሳይ ና ዉሸታም ወዶች ከምድረ ገፅ ያጥፍልን የምትሉ ላይክ ግጩኝ
@siifaanmangiste7610
Ай бұрын
እውነትም ጀግና እኔ ራሱ ስሰማው በጣም ነው የገርምችኝ ጀግና ሴት
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
Ай бұрын
ደሚርኝማ ዉድ🎉
@KiyayeKiyaye-ip8vu
Ай бұрын
እኔ ራሱ
@rabyaa7059
24 күн бұрын
ደጋግሚ ስማሁት ከመደሰቴ እኔማ ስለጀግንነቷ ተስቸ ጨፍርኩኝ እንደ እብድ መስሎችሽ ይብዙ ጀግና ተበደልኩኝ ብላ የምን ማለቃቀስ ሴቶችም ወንዶቹም ይማሩበታል
@abuhaile6517
21 күн бұрын
እናት የወለደችሽ የጀግና ጀግና ነሽ! ሴቱ ሁሉ እንዳንቺ ቢሆን ወንዶቹ እንደዚህ በሴት ህይወት እይጨማለቁም ነበር።
@MissSara-j6q
Ай бұрын
እኔማ ታርኩዋን ስሰማ ልቤ ቅቤ ጠጣ ቅቤ ውድ ብሆን ገዝቼ ጠጣለው ጎበዝ ጀግና
@rahelalelegn6473
26 күн бұрын
ፕሮፋይል አርገኝ ብላቹ ለምትሉ ስሙ ፕሮፋይል ያረገ ሁሉ ይወድሻል ማለት አይደለም ተመልከቱ
@ethiosenytube2138
Ай бұрын
😂😂😂😂ድምፅ በሌለው መሳሪያ ነው ድራሽ አባቱን ያጠፉሽው ጎበዝ።
@FgCf-hq9sq
28 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@Ganat-n1u
26 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@mobilemobile4777
24 күн бұрын
ጐበዝ የኔ ጀግና ኑሪልኝ
@thetruthalwayswins340
24 күн бұрын
😁
@FHM000
22 күн бұрын
😅😅😅😅😅
@Hiboux_yt
24 күн бұрын
❤👌👍👌👍👌👍👌👍👌👍👌👍👍❤ለማንኛውም ይሄ ታሪክ በድጋሜ በፊልም ቢሠራልን ለትውልዱ ማሥተማሩን ይቀጥል ነበር።
@aminayasin4428
22 күн бұрын
ብራቦ ጀግና ሴት ❤ይገርማል እባብ የልቡን አይቶ እግር ነሳው አሉ
@diboragenet5592
29 күн бұрын
ድምፅ በሌለው መሳሪያ ገዱልሽው ጀግናነሽ❤
@bettydebebe6836
26 күн бұрын
ስንት ጀግና ሴት አለ!
@ZertuAyele
28 күн бұрын
አንቺ የተቀደሺ ሴት ነሽ አና ብይሻለው ብልህ ሴት ነሽ ጌታ የተሻሉውን ይሰጥሻል ዋጋሺ በጌታ ትልቅ ነው ዘመንሺ ይባረክ
@MohdSaidoo
27 күн бұрын
አንጀቴ ነው ቅቤ ጠጣ ጀግና ሤቱ ሁላ ወለሂ አንጀቱ ጠጥቷል
@Henan-v6e
21 күн бұрын
ቀላል
@migibtaddesse9511
24 күн бұрын
እኔ ቅቤ ብቻ አይደለም ይህዉ ማር እየጠጣሁ ነዉ ጀግና❤
@KiyayeKiyaye-ip8vu
Ай бұрын
ጀግና ሴት አኮራሽኝ የኔ ጠንካራ አኮራሽኝ
@emushewatube
Ай бұрын
ሴቶችየ ጀግና ብልጥ ነዉ መሆን ልክ እንደልጅቷ
@ZertuAyele
28 күн бұрын
❤❤❤❤❤ እውነትን ነው የታመንሺው አምላክ ነው ያልጣለሺ ይህንን ጌታ እስከ እለ ሞት ፍፃሜ ድረስ ፍትህን እንዳታዞሬበት ጌታ ትልቅ ነው
@AlmazSitum
Ай бұрын
በሂወት እንደዛሬ ደስ ብሎኝ አያዉቅም 😅😅😅😅
@BekyGodPlans
28 күн бұрын
አንቺ ነሽ ፆም ያስፈታሽኝ ቂቤ አጠጥተሽ😂😂 እ/ር የታመነውን ይስጥሽ የኔ ቆራጥ ሴት,ፈጣሪ ስለሚወድሽ በግዜ ገላገለሽ እ/ርን አመስግኚ😊😊
@ethiopiaethiopia334
Ай бұрын
ማር ነገር ነሽ እንደዚህ ነው ብልህነት ጎበዝ🥰
@romanethiopia
Ай бұрын
ደግ አደረግሽ ጀግኒት ይች የዘመናችን ጀግና ነች እንዲህ ነው እንጂ የታባክ ይሄ ሰገጤ😅😅😅😅😅😅😅
@samsungphone7957
27 күн бұрын
በናትሽ ባለታሪኳን አታቋርጫት በደንብ ሀባቡን እንስማው
@Hdjdjd-p8s
27 күн бұрын
ጀግና እሰይ የታባቱ ጎበዝ ምርጥሴት መሸለም አለባት ዋውውው
@Ruki-v3q
Ай бұрын
ጀግና ሴት ናት ወላህ💪💪💪💪
@gslawtgistu1298
25 күн бұрын
ሰለሰማሁሽ ደስ ብሎኛል አንች የሴት ጀግና ይመችሽ ሀሉም ይማሩበት😂😂😂😂
@astersheleme9139
23 күн бұрын
እንደዚህ ቆራጥ ልብ ያላት ሴት በራስ መተማመን በእግዚአብሔር የሚተማመን ጀግና ለሌሎች ትልቅ ትምህርት ሴቶች መውሰዴ አለብን
@diboragenet5592
29 күн бұрын
የዘመናችን ጀግና አረ ብዙ አሉ እዲህ እያደረጉ የሚያመጡ ልቦና ይስጣቸው ለሚጃጃሉ ሴቶች አንቺ አምልጠሻል ማማዬ ❤
@user-om9hb8lr3l
Ай бұрын
አቦ ይመችሽ ደጋግሜ ነው የሰማሁሽ ጀግና
@user-uz1vo9rs1v
27 күн бұрын
ጀግናነች አልሀምዱሊላህ ማነው እንደኔ ቁርአን ጓደኛው አድርጎ የተቀመጠች እንስት አላህ ይዘውጀን በሀላል ሷሊሁን ባል ይወፍቀን ያረብ
@CkgtGjgr
25 күн бұрын
ታዲለሽ አላህ ይወፍቅሽ
@user-uz1vo9rs1v
25 күн бұрын
@@CkgtGjgr አሚን ያረብ
@FatumaFatuma-gs8qr
24 күн бұрын
እህትነቴ❤❤❤❤❤
@user-uz1vo9rs1v
24 күн бұрын
@@FatumaFatuma-gs8qr ወዬ ዬዬ ❤❤❤
@Henan-v6e
21 күн бұрын
አሚንንንን
@bezuyefanta896
29 күн бұрын
ዋው ማሻአላሕ አላሕ እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ጀግና
@racheltessema5215
Ай бұрын
ጀግና ጀግና ለሌባ መዳኒት ።
@menagedlu3406
24 күн бұрын
ጀግና ነሽ ለብዙ ሴቶች ትምህርት ነሽ አድናቂሽ ነኝ
@almiwo3730
Ай бұрын
የእውነት የጀግና ጀግና ነሽ
@MohdSaidoo
27 күн бұрын
ወላሂ ተመቼችኝ ጀግና
@ععلي-ذ4ظ
Ай бұрын
ውይ ሃቢባ እንዴት እንደምውድ ጎበዝ ሴት
@tigistitigisti4792
28 күн бұрын
ጎበዝ 😢 በተቃራኒው የማውቃቸው ወንዶች አሉ አግብተው መጥተው ወዲያው ወንድ የያዙባቸው አሉ ግን በስልት ሳይሆን በስሜት ሁነው ለብቻቼው ዘና ብለው ይኖራሉ አንች ጎበዝ ነሽ አንች እህቴ ደግሞ አዳምጭ በመሃል እየገባሽ ሃሳቧን እያስረሳሽ ነው እኔ አዳማጭ እንጅ ብዙ ማውራት አልችልም ለዛ ይሆን ሥለአንች ጨነቀኝ ዝም ብለሽ ማውራት ማዳመጥ ልመጅ
@AgewKemant
22 күн бұрын
ትክክል በጣም ጣልቃ ትገባለች ..!!!
@yegeterlig_132
Ай бұрын
እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ በጣም የሚገርም ታሪክነው እውነት አይ ወድ
@adenamekonen8641
24 күн бұрын
እየሄዱ አያገቡ አምጥተው በደም ግፊት በልብ ህመም የሞቱ እሴቶች አውቃለሁ አንች ስር ሳይሰድ መንቃትሽ እግዚአብሔር ይወድሻል ጎበዝ እሴት ነሽ
@aberashdebela8327
24 күн бұрын
ጀግና ሴት ነሽ ደግ አረገሽውህ ለሴት መቀለጅህ ናት
@SaraBarKot
Ай бұрын
አንቺ የዘመኑ ጀግና ነሽ እዛ አሜሪካ ያሉ ከርፋፋዎች ትምህርት ይሁናችሁ ስሙ!!!! አሜሪካውያን
@Fatima-w1l9h
9 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣👌👌👌👌
@MeklitGetachew-f6w
24 күн бұрын
ይሄን የመሰለ ታሪክ ሰፍ ብዬ እያዳመጥኲ ማነሽ ገለቴ አላሶራ አልሻት ስታናድጂ።
@LubabahAa8-xn6ei
20 күн бұрын
እእእእ ክክክክ
@abebabahrishum1387
4 күн бұрын
ውይ ትክክለኛዋ ኢትዮጵያዊት ጀግና 💐 ይህ ትምህርትየብዙ ምስኪን እህቶቻችንን የሚያጀግን ነው : የጥቅም ሰው በዛ ፍቅር ቀረ ደግ አደረግሽ ይገባዋል 👍💐💐
@melmek9992
28 күн бұрын
Very smart woman !!!!!!!
@njoodkrieshan8283
Ай бұрын
እህህህህ. ጀግናነሽ ይመችሽ ትገርሚያለሽ
@sannayt941
22 күн бұрын
አንቺ ጀግና ነሽ ደግ አደረግሽዉ እንደዉም የሆነ በርሀ ላይ ነበር መጣል የነበረብሽ ጥሩ ሰዉ ነሽ ሀገሩ መዉሰድሽ
@layilalayila903
18 күн бұрын
🙄🙄🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-vi3bj9fv2p
19 күн бұрын
ይኤን ነገር ድሮ አትነግሩን ም ነበር ? እንደውም በጣም ጥሩ ሰው ነሽ እነሱ ቢሆኑ ሰማይ ቤት ነበር የሚል ኰሽ እንደውም አገሩ ነው የመለስሽው ሊቢያ በረሃ ጥለሽው ብተመ ጪ ስ ኖሮ😁😁😁😁 አንቺ ሜዳሊያ አሸናፊ መሆን አለብሽ❤️❤️
@mesertnegash5749
17 күн бұрын
Exactly
@helenzerihun831
Ай бұрын
ዋአው ዋአው ጎበዝ በምንቃል ልግለፀሸ የኔ ልበ ሙሉ ❤❤❤
@Sara-lb6zy
Ай бұрын
Well done girl I'm so proud of you and you are so clever 👏 👏👏❤
@user-iq4jo3do7e
Ай бұрын
Bless you❤️
@shegeralmazk
Ай бұрын
ሰላም ቤተሰብ በጣም ገራሚ ነው የሰው ልጅ መልካም ስንሆን ሴራቸው ከባድ ነው ፈጣሪ ማስተዋል ያድለን ።
@HeyG-br3of
29 күн бұрын
በነገራችላይ ሀቢባ አዳዴ ታናዳለይ ሚስኪንልጆች ሲጠይቋት የምገላምጣቸው
@hawaedris4833
24 күн бұрын
ወላሂ ጀግና ሴት ነሽ❤
@MohdSaidoo
27 күн бұрын
ጎበዝ ወንድ ተመቸችኝ100/100 ላይክ
@jamilamohammed8195
29 күн бұрын
ጀግና ማለት እንዳች ነው ❤❤❤❤
@MedinaMohammed-ku3zt
27 күн бұрын
የምር በጣም ጀግና ነች እንደኔ😅
@tihtnayenatuanafakidxb820
Ай бұрын
የት አባቱ እሱማ ላሽ ሊል ነበር😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@direlovetube9731
25 күн бұрын
Wow Wow እግዚዐብሄርን የአመቱ ምርጥ ጀግና ሴት ብዬሻለሁ❤❤❤❤❤
@HawaDubia
Ай бұрын
🎉ጀግና
@hanag8198
24 күн бұрын
ሁሉም ወዶች እንደዚህ ዋጋቸውን ቢያገኙ እንዴት ደስ ይላል የታባቱ እንኳን ሰራሽለት
@frehiwotabebe2538
29 күн бұрын
Great.
@yalemmetiku6561
Ай бұрын
I am proud of you
@netsib3805
29 күн бұрын
You are Smart❤
@madenamadena8951
29 күн бұрын
ጀግና ነሽ የመችሽ💪💪💪
@NasirHayat-cq6yp
29 күн бұрын
እኔ በጣም ያደነቅሁሽ ❤❤❤❤❤❤❤
@almaztessema5591
28 күн бұрын
የሴት ጀግና ዋዉ ደግ አረግሽ
@zeze577
26 күн бұрын
🎉🎉🎉good job bravo
@ElsaAlene
24 күн бұрын
በጣም አደንቅሻለው ጎበዝ ጀግና❤❤❤❤❤❤
@FiiffuFiig
21 күн бұрын
ተመስገን ጀግናሴት ተገኘ እኛንም ጀግንነትንና ብልህነትን ስጠን 🤲🙏
@frehiwotabebe2538
29 күн бұрын
Amazing. Gegna.❤
@romantaddese5339
26 күн бұрын
እንካን ደግ አረግሽ ጀግና ሴት
@GrDgg
Ай бұрын
አላሀ ሽህዴ ነው ደጋግሜ ነው ያየሁት ጀርመነዋ የፍቅር ታርክዋ እስማር ናት ዊ አቤት አቤት እውነትም አጀቴ ቅቤ ጠጣት አጀቱ ይቃጠል ጀርመን በገባባት 10 ቀኑ ቱ የኔ ጎበዝ ናት ፓ እውነትም ማር ናት
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
Ай бұрын
ደሚርኝማ
@Ethiopia750
24 күн бұрын
Ere weshite new be geba 10 kenu passport aygegm weshitam
@HanaAval-bi2nu
17 күн бұрын
እረ አዳምጭ 10 ቀን እሶ ወርውራው የመጣችበት ቀን ነው @@Ethiopia750
@f-io7sj
24 күн бұрын
ጅግና
@SelinaSelamwite
29 күн бұрын
Wooow bravo 👏👏👏
@sshegay8134
29 күн бұрын
ጎበዝ
@bebebekele6202
Ай бұрын
ባለጉዳይዋ እያስረዳች አንቺ ዝም ብለሽ ትለፈልፊያለሽ ባለቀ ኦፕሬሽን ላይ ሀሳብ መስጠት ትፈልጊያለሽ
@tigistitigisti4792
28 күн бұрын
😢 በጣም ስለ እሷ እኔ ደከመኝ መለፍለፍ ብቻ😅😅
@user-lj7kr5tv7r
24 күн бұрын
አድናቂሽ ነኝ ለባለጌ ደሞዙ ነው
@SelinaSelamwite
29 күн бұрын
እውነት ነው
@zaynaba4355
27 күн бұрын
Yes 👍👍👍
@abinezerabinezer1595
28 күн бұрын
Super süße danke 👍
@genethailu6017
3 сағат бұрын
በህይወቴ እንዲህ አንጀት አርስ ታሪክ ሰምቼ አላውቅም ግን ጌታ የረዳሽ አለማርገዝሽ ነው ብትወልጂ ታሪኩ ሌላ ይሆን ነበር ለማንኛውም ጆሮ ያለው ይስማ ማለት አሁን ነው !!!!!
@noormazin9051
21 күн бұрын
እዳንች ያለ ያብዛልን የእኔ ጀግና❤
@sumeyanuerdin5718
22 күн бұрын
የጀግና ጀግና ነሺ ሴቶች ሁሉ እንደች ቢሆኑ ደስ ይላል
@FHM000
22 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ጀግና ነሽ ሰራሽለት ለባለጌ ወንዶች ይሄም ሲያንሳቸው ነው ❤❤❤❤
@tsehayabera-wk3to
24 күн бұрын
ወንድ ወንድ ጀግናዬ ነሽ የኔ ቆንጆ
@LoveKedu
14 күн бұрын
አንቼ በጣም ጏበዘ ነሽ የኔ ዘመድ ከኢትዬዽያ ውንድ አምጥታ ወድ አሜሪካ ግሪን ካርዱን ከያዘ በዋላ አፍንጫሽን ላሺ ብሎ ሌላ ሀገር ጥሏት እብስ አለ እኔ ሌላ የምውዳት ልጀ አለች ብሎ አሁ እሶ ጭንቅላቿ ታሞ የአይምሮ በሽተኝ ሆነች አንቼ እግዚአብሄር አጋልጦልሻል
@bahhahayhhuuu4051
26 күн бұрын
እናመስግናለን፣ጃግኒት፣ነሺ፣እውነት፣ብዙ፣ትምህርት፣ነው፣ይውስድኩት❤❤❤❤❤❤
@YewerkuhaBereket
Күн бұрын
ደግ አረግሽ የኔ እመቤት የእኛ ጀግና ሰራሽለት ስ እንዲህ ነዉ አንዳንዶች ደግሞ ይለምናሉ
@jamilaadem7093
5 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ነሸ የምትደነቂ ነሸ ጀግና ወንዶችማ እኛ ሴቶችን የሚያጃጅሉን ለጥቅም ብለዉ ሰለሚጠጉን
@FayzaZeyne
3 күн бұрын
በጣም ጀግና ሴት አድንዱ ከርፋፋ ሴት ከምን አይሆንም ነበር ቀዝቃዛ በቀል ብየዋለው 👍
@mobilemobile4777
24 күн бұрын
እሰይ ደግ አደረግሽዉ የታባቱ የባሌን ቁጭት ተወጣሽልኝ
@UmuBilale-o9u
23 күн бұрын
ጎበዝ ይመችሺ
@sifrashniguse
2 күн бұрын
የምር ጀግና ደግ አረገችው አይወዶች ትልቅ ትምህርትነህው ጎበዝ
@jamilaadem7093
5 күн бұрын
በአሁን ሰአት ሌብነት የበዛበት ዘመን ነዉ በጣም ፈጣን ነሸ እርምጃሸ ቀልጣፋ ዋዉ ጀግና የጀግና ጀግና ነሸ
@abduteshom1231
22 күн бұрын
ፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐየሴቷ ፋኖ አቦ ይመችሽ
@bahiruagodanakondale2599
21 күн бұрын
እህቴ ያደረግሺው ነገር ጥሩ ነው የሚደገፍ ነው ሁሉም ላይ አትፍረጂ ስንት ጨዋ ወንድ አለ እግዚአብሔር የሚፈራ
@ayelecherduno3010
2 күн бұрын
ውሻታሞች ሁሉም አንድናችሁ 😅😅
@SaraBarKot
Ай бұрын
እሰይ አንጀቴ ውሀ እንደ ጠጣ እሰይ ጀግና የጀግና ልጅ
@SmasungNewa4
22 күн бұрын
አቦይመችሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Пікірлер: 680