እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጡ
ይህ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መዝሙሮችን በብዛት አሰባስቦ (ከ 1200 በላይ) በተቀናጀ መልኩ (በፕለይ ሊስት) ለማቅረብ የተሞከረበት ቻናል ነዉ። መዝሙሮቹን ለዘመሩልን ዘማሪያን በሙሉ ልባዊ ምስጋናችንን እያቀረብን አንድም ዝማሬ ለቻናሉ ገቢ ማስገኛነት ያልዋለ መሆኑን እናረጋጣለን:: ውድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ልጆችም የምትወዷቸውን መዝሙሮች በወደዳቹት ቀን እንድታዳምጡ አሰናድተን አስቀምጠንላችኋል።
Well Come to Our Channel
This channel is created in an attempt of gathering and setting Ethiopian Orthodox Tewahedo Church songs in organized playlist. We thank all the singers from the bottom of our hearts and we guarantee you none of the songs (more than 1200) are monetized by the channel. And we invite all of Ethiopian Orthodox Tewahedo Church fellows to lesson to your favorite songs anytime you want.
Негізгі бет #የተክለሃይማኖት
Пікірлер: 155