KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Фильм және анимация
የተከለከለ Yetekelekele Full Ethiopian film 2018
6 жыл бұрын
የተከለከለ Yetekelekele Full Ethiopian film 2018
Рет қаралды
1,292,906
Addis Films
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 942
@AhlamSeyid
3 ай бұрын
ማሜን እደኔ የሚወደው ካለ በላይክ ያሳኝ
@ILoveyou-mo8cr
6 жыл бұрын
😭😭 ይህ ሽማግሌ አፈር ብላ ግን በስተመጨረሻ ሞትህ ደስ ብሎኛል ብሩኬ ግን ባትሞት በጣም ደስ ይለኝ ነበረ ከልጀህና ከሚስትህ ጋራ አብረህ ብትኖረ ደስ ይል ነበረ❤❤
@user-kn7el6oc6w
4 жыл бұрын
የውሸትኮነው አልሞተም
@kibrahailegoitom6037
Жыл бұрын
Inem sbrew indinoru neber yetemegnehut
@adotyoutube7190
4 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 አመረርሽ እኮ
@akberetgezae4268
5 жыл бұрын
ይህ ሙዚቃ የምታደርጉት በጣም በጣም ያስጠላል የሚያወሩትን ኢንዴት እንስማው ለፊልሙ ውበቱ አጠፋው
@shambleapptube
6 жыл бұрын
ለመጀሠሪያ ግዜ አጨራረሱ ለየት ያለ ፊልም ሳይ በዚሁ ቀጥሉ ሁልጌዜ ተመሣሣይ አትሥራ ይህ ተመችቶኛል
@fafitube8403
Жыл бұрын
እኔ ፍልም ውሸት መሆንን ሰለቅ በፊት ያለቀስኩት እንባ አሁን ኡናት ብሆን ረሱ አይመጠልኝም😁😂💔❤❤🥰በጣም ደስ ይላል በተለይ ሰለም ተስፋዬ ያለችበት ፊልም በጣም ነበር መስለቅሰኝ የዘሬ አያርገው እንጂ።
@user-gr5if9fh4s
3 ай бұрын
😂😂ወላህ እኔም
@user-rk9ph1sg8d
6 жыл бұрын
ስጠብቀዉ በጣም ሀሪፍ ፊልም ነበር ግን ማጀቢያ ሙዚቃዉ እራሴን አዞረዉ የሚሉትን ሳልሰማዉ እስኪ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም እንዲሰጣት ፀልዩ ያገሬ ልጆች
@kassahunalemayehu1712
Жыл бұрын
በጣም የእውነት ፊልም ነው ይብቃ እራስ ወዳድነት እንኑር በጣእም በእውነተኛነት ። ሰላምዬ እህቴ ከተለያየን እረጅም እድሜ ነው የኛ ሰው ልጅ
@user-wt1bm4qu8f
6 жыл бұрын
እዉይይይይ የዚ አይነት ፍቅር በገሀዱ አለም ቢኖር😌😌😌😌😌
@user-hu4zg4yw3u
6 жыл бұрын
ውድ የአገሬ ልጆች በስደት ያላቹ ሰላማቹ ይብዛልኝ ለቅድስት አገራችን ሰላም እንዲወርድ በየሃይማኖታችን እንፀልይ ዜድ ነኝ zare 8 negn
@fatumanurye9840
6 жыл бұрын
አላህ ሰላም ያድርግልን እኛም በሰላም እንሂድ
@geniyoutube1815
6 жыл бұрын
አሜን ውዴ
@user-hn5zm4mu7x
5 жыл бұрын
Aimene
@user-et5sn7vk6s
5 жыл бұрын
አንቺም ተባረኪ
@user-gm2yz3vh9o
5 жыл бұрын
ኣሜን ውድዬ ውድድድ
@mesiyedeneglijsalamebatenw4190
6 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ህይወት እደዚ ናት መኖር ሲፈለግ አለመኖር
@missaddis8929
6 жыл бұрын
Beautiful movie and my two fiber Acters
@genetyamihiretlij3793
6 жыл бұрын
ሰዎች የት ጠፋችሁ ኑ አሪፍ ፍልም ነው እንየው ደሞ መልካም ፆም ፈጣሪ እትዮጵያን ይጠብቅ የምናየው ፍልም አያሳጣኝ ለና ለሸቃሎች
@halimamohammadyousif3598
5 жыл бұрын
ع
@user-gf4me9pn1z
4 жыл бұрын
በጣምአሪፍ ፊልምነውየመሀመድ አድናቂነኝ
@user-in2qj5ip8y
5 жыл бұрын
ዋዉ ፊልም ብሎ ዝም ነዉ:: ፍቅር እስከ መቃብር የወለደ ሰዉ መቸም አይረሳም መዉለድ ደጉ ሰላምዬ ጎበዝ ነሽ ቀጥይበት 💕💕💗💗😘😘😘
@adanead5028
4 жыл бұрын
ዋውፌልም
@adanead5028
4 жыл бұрын
ዋው ፊልምብሎ ዝም ነው
@user-ye7wj7lk1k
6 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ ሚለው ለመግለፅ ይከብዳል thanks
@user-bm8cy1km3l
3 ай бұрын
መጨረሻው ያስጠላል😢😢😢
@Mimi-lm5ng
6 жыл бұрын
Wow the ending had me crying, what a tragic ending.
@lidiaabraham7294
5 жыл бұрын
One of my favourite movie.
@yenatuye5922
6 жыл бұрын
የመጨረሻው ሙዚቃ ደስ ከማለቱ የተነሳ ኢትዩጵያ መሄድ አሰኘኝ ቦታው ራሱ ደስ ሲል
@user-sv8rn1xl3m
6 жыл бұрын
አሪፍ ነው ኡፍፍፍፍ ፍቅር ደስ የሚል ስቃይ ነው ትንሽ አስተላለቁ ነው እጂ ፊልሙ 👌👌👌
@hableg5751
6 жыл бұрын
ዋው ያምራል ፍቅር ያሸንፋል ፍቅር እስከመቃብር ምንዋጋአለው ፍቅር በፊልም ብቻሆነእንጂ
@user-py7bu1zy4q
5 жыл бұрын
ክክክክክክ ትክክል በፊልም ብቻ አደረጉት
@girmayyakob6340
5 жыл бұрын
Menaw tamaj tata enda
@Ad-cn1yv
5 жыл бұрын
ዉነት፡ነዉ
@zibebalbrahimassf7101
5 жыл бұрын
እውነት ንው ፈልም ብቻ
@lyricssongs4387
3 жыл бұрын
🤣
@tgmakbel8056
6 жыл бұрын
ይሄ ማጀቢያ የሚሉት ሙዚቃ እንዴት እንደሚያስጠላ ምን እንደምታወሩ እንኩዋን አይሰማም ምነው ቢቀር!
@hayutube176
6 жыл бұрын
tigist abebe perfect
@user-rj5ez1hy2m
6 жыл бұрын
tigist abebe iwnat bilashall yanadidall
@samsungprime5967
6 жыл бұрын
Yesazinal
@roselovelululove9342
6 жыл бұрын
Tig.Abebe tikkile beleshale. Hulame yameyanadede new!!!Abo
@fevenmesfin7911
6 жыл бұрын
tigist abebe 2
@sinafikshtadesse7057
4 жыл бұрын
ኧረ ሙዚቃ ቀንሱት ወሪው አይሰማም እናንተ ብቻ ሳትሆኑ አብዛኛው ስለሆነ አስተካክሉ ከዚያ ውጭ አሪፍ ነው።
@user-qf3yt1ux6u
6 жыл бұрын
ማሜ እረጋ ስትል ነው የሚያምርክ ስለ ፊልሙን ኣሪፍ ነው በርቱ ሰላምየ የኔ ማር ስትችይበት ትወና😘😘😘
@user-kx8rp6dg2y
6 жыл бұрын
ስላም እየ ከቶ አች ያለሽበት በጣም ደስ ነው የሚለው በርች
@miskoomiskoo5037
5 жыл бұрын
የቅድስ ገወርጊስ ወዳ
@helan_bedelufor_real7147
6 жыл бұрын
ቆየ ይህ ፊልም ፕሮዲስ ከተደረገ ይወጣልም ከተባል ቆየ ቆጂዮዋ ሰላም አርፍደሻል ማር ♥
@user-nq5bk9me5q
5 жыл бұрын
በጣም ጥሩነው እግዚአብሔር ያበርታቺሁ
@birtukanhaile1594
6 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሰልዬ ውድድድ ነው ማረግሽ ሁሉ ያምርብሻል ኣንችን ያለሽበት ፊልም በጣም ይመቸኛል ቆንጆ ኣርገሽ ነው ምትሰርዬ በርቺ የኔ ውድ
@zozop6624
6 жыл бұрын
Waw like ማሜ ውስጤ ነህ መጨረሻው ሲያምር
@user-et5xy6vu5u
5 жыл бұрын
ማምየ ሚፍታህ ማሻ አላህ ስታምር አላህ ይጠብቅህ ከመጥፎ ሀሉ
@mumu5147
5 жыл бұрын
መጀመሪያዉ አስቂኝ መጨረሻዉ አስለቃሽ የሆነ ፊልም የሁሉንም ደጅ አኳኪ ተመችቶኛል አድሺ አድ መቶ ጊዜ like
@maheletaberham3119
5 жыл бұрын
)
@SOLI-kt8dh7zj4s
2 жыл бұрын
ሰላምዬ በጣም እደምወድሽ እወቂልኝ አች ያለሽበትን ፊልም ሳባርር ነዉ የምዉለዉ ብታምኒም
@mahdermahder7306
6 жыл бұрын
ሰላምዬ የንየ ቅመም ጥሩ ተወናይት ነሽ በርቺይ መሃመድ ረጋ ስትል ነው ምያምርብህ
@user-th4jd5zx3z
6 жыл бұрын
ሙዚቃው ከድምፃቸው በለጠ ፊልሙ አሪፍ ነው
@abusg7327
6 жыл бұрын
ወይኔ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ፍቅር በፊልም ብቻ ሆነምን ዊጋ አለው። ወይይይ ሰላምዬ ሰወድሺ ሰውዳቺሁ መጨርሻ ላይግን በጣም ነው ያገኩት ።
@siraksiku8186
5 жыл бұрын
Ohhh betam des tbl film thank you selam and bruk.
@user-munet
6 жыл бұрын
ማሜን ነቃ ብሎ ስላየውት ደስ ብሎኛል ሁሌ ድንዙዝ ነበረ
@bikib4975
4 ай бұрын
ግንእኔ ሥወደዉ
@hiwetbahayiluyeromanreigns3303
6 жыл бұрын
ሰላም እኮ ትወና አብሮሽ የተወለደ የተሰራ ነው እሚመስለኝ በጣም ትችይበታለሽ
@tigisttigist5193
5 жыл бұрын
ሰላምየ እውነት ውስጤ ነሽ አች ያለሽበት ሁሉ በጣምምምምም ይመቸኛል
@abirimad8198
5 жыл бұрын
Hsyvsi
@user-uj9md9dh8n
5 жыл бұрын
hiwet Bahayilu Ye Roman reigns Afkari 😚😚wew
@sadahasn8921
5 жыл бұрын
ሠላም ማስጠያ ፂላ
@mycartonmy7121
4 жыл бұрын
Yene ihit profilshn betam yastelal kefafi new biyans Ababa ansitesh likeki
@user-cd9de7yt6z
6 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ቆንጆ ፊልም ነው ሂወት እድህ ናት ግድ ነው በጣም በትክክል ነው የሰራችሁት አድም ቀን ሙሉ ሂወት የለም
@yednglmaryamlij5894
6 жыл бұрын
Wawwww yessss egugut eyetebekute neber qalat yelengim🇪🇹😘😘😘😘😘😘thankss
@user-on7ei5bi4h
6 жыл бұрын
ለኔ ተመችቱኛን ♥♥♥♥
@user-wz4pi9qh5b
4 жыл бұрын
ማሜ አላህ ወደዱንህ ይመልሥህ እንደ ኢሣም ያረብ
@beautifully5783
Жыл бұрын
C ghjj
@234ghfdw
Жыл бұрын
Film emenet alew endi
@hanaalemayew5085
3 ай бұрын
Hooo srawn msrat aychlem
@user-wq3dg4lj6r
3 ай бұрын
Amin yareb
@atsedesibani477
3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ የሚል በርቱ ስወዳችሁ
@KuwaitKuwait-zt7qs
5 жыл бұрын
Wowww arife filme new gn mechreshaw yasazinal endezi rega yale filme yemestal ketlubt
@user-de2hz3dh5u
5 жыл бұрын
😏😏መጨረሻው ያምራል ብየ ስጠብቅ ጭራሽ ሙትት እግዚኦ😔
@user-uq3hk5pk5v
6 жыл бұрын
......"ስለምን ለችግሮችህ እጅ ትሠጣለህ እስኪ ተመልከት ይሄንን የመቃብር ስፍራ ያልሠሩ እጆች ያላለቁ ሀሳቦች ለአለም የሚጠቅሙ ትላልቅ ነገሮች እዚህ ጋ ተቀብረዋል። አንተ ቢያንስ ለአለም የመጣህበትን ነገር ስለ አንድ ሠው ለአንድ ሠው ሳታበረክት አትለፍ"
@hayahsaeed2260
6 жыл бұрын
አተቆንጂ ልጂ እባክህን ወ።አላህ ተመለስ
@zozomohammed3926
6 жыл бұрын
ዋውውውውው ምርጥ ግን መሞቱ ....
@lelam7915
5 жыл бұрын
.
@speedcell7722
6 жыл бұрын
ደሮም የኢትዮ ፊልም ከዚ አያልፈም መጨረሻዉ በጣም ነዉ የሚያሰጠላዉ።
@user-ge6xi4ks4b
5 жыл бұрын
መሞት የለበትም ነበር ለማንኛዉም ሃሪፍ ነዉ😍😍😍😍
@lubabahassen4442
6 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ማሜ አሳዘከኝ ፍቅር በፊልም ብቻ ሆነ አስተያየት አለኝ በናታችሁ የማጀቢያ ሙዚቃ አታብዙ ድምፁ በጣም ነው የሚረብሸው
@heyimanotandebete2555
6 жыл бұрын
Muzikawum yerasu tigum alew filemun lemadimek new
@lubabahassen4442
6 жыл бұрын
Heyimanot Andebete ቢሆንም በጣመ በዛ
@fetiamohamad1503
6 жыл бұрын
ማሜ ያለበት ደስ ይላል
@rahmarahma317
3 жыл бұрын
እኔም
@semoyakedejaleg2696
6 жыл бұрын
thanks.
@yalmaautopia7409
6 жыл бұрын
ዋውውውውው በጣም ደስስስስስስስ ይላል
@off9175
6 жыл бұрын
ልታዩት የሚገባ ምርጥ ፊልም ነው እዩት እናመሰግናለን
@genetmelaku5429
5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በርቱ በተለይ ሙዝቃው ይመቻል ፍቅር ግን እውነተኛ በፊልም ብቻ መሆኑ ነው የምገርመኝ እፍፍፍፍፍፍፍፍ
@msei164
6 жыл бұрын
ፊልሙ በጣም ደስ ይል ነበር ግን እሱ መሞት አልነበረበትም በፍፁም ወይኔ ባይሞት ኖሮ ይበልጥ እንዴት ደስ እንደሚል ልጁን ብሩኬን ወድጄዋለው ደስ የሚል ልጅ ነው መኖር እንደሱ ነው ደስተኛ ሆኖ ግን ታውቃላቹ ፍሬንድ እሱ ሲሞት የእውነት መስሎኝ አለቀስኩ ግን ያሳዝናል እንዲው ስንመለከት ብቻ በርቱልን እንደዚ ትላልቅ ትህምርቶች እዛቹ ቅረቡልን ሶደሬ እናመሰግናለን
@YesheAsemare
3 ай бұрын
Des ylal gen chigeru filem mehonu new ❤❤❤❤ i love selamye
@user-se6yq1kv3o
6 жыл бұрын
ወይኔ ማሜ ካራክተሩ ምኑም አላመረብክም ቆንጆዬ አንተ ረጋ ስትል ነው የሚያምረው ከዚህ ውበት ጋር ሰሉዬ አንቺ ሁሉም ያምርብሻል እንከን የለሽም በተረፈ ፊልሙ በጣም መሳጭ ነው እናመሰግለን
@selamzeray7690
5 жыл бұрын
Kkkk koke gen aleshe
@user-me6ng7ei2f
6 жыл бұрын
ዋውውው መሜ ስወደው እስኪ ልሹፈው ጋይስ
@perlamassih9301
6 жыл бұрын
ሃኒቾ የገጠር ልጅ @
@betelihemtafese2811
Жыл бұрын
ዋውአሪፍ።ሀገራችንንሰላምያርግልን
@wardago3699
6 жыл бұрын
ወይ ስወዳችው ማሮች
@kalkidanyeabsira7266
6 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ግን እሱ ባይሞት ደስ ይለኝ ነበር
@alamitomidaso5697
5 жыл бұрын
Kalkidan Yeabsira sikjaladha
@makiyamakiya1136
5 жыл бұрын
እረ ምንም አይነፋሜ
@zainabahassa8604
5 жыл бұрын
ውይ ክላሲካሉ አሳበደኝ
@kemila876
6 жыл бұрын
አረ በናታቹሁ መጨረሻ ላይ ያለው ሙዚቃ በጣም ያምራል ስሙ ማነው ንገሩኝ
@zemassefa1397
5 жыл бұрын
ውይ 1ኛ ፊልም ነው ማሜ ደግሞ ሲፈጥርህ ረጋ ያልክ ውብ ልጅ ስለሆንክ ኢስማኢልና አንተ በእርጋታቹ እንጅ ...ቢሆንም ሀሪፍ ነው ማሜ ካንተ ተፈጥሮ ጋ ሲታይ ስርተሀዋል
@samrawit4627
6 жыл бұрын
እስኪ አሪፍ ፊልም ከሆነ በላይክ አሳውቁኝ
@user-zy9jb2cy1b
6 жыл бұрын
ኦውው በሰላምነው ሰሞኑን ፊልም በፊልም ሆንንሳ አሁንማ እኛም አናይም ለማለት ልኮራነው
@zabebabaetle3654
6 жыл бұрын
ከነሱ ድምጥ ማጀቢያ የሚባለው ድምጥ ነው የሚሰማው
@user-yl3zj1kq6w
5 жыл бұрын
ኣሁን 5 ኛ ግዜ ስደግመው የማይሰለች የፍቅር ፊልም ነው።
@mazseidmazseid4613
6 жыл бұрын
አሪፍ ነው በጣም
@kiyubaba9261
6 жыл бұрын
Wow well come mame $selamiye siwedachu💋❤
@user-xy4qy8zy5t
6 жыл бұрын
ፊልሙ ገራሚ ያበደ ነው ግን ግን መጨረሻው ያናዳል። በቃ እኔ ቸናድጃለው
@user-ie9kj4vu9n
5 жыл бұрын
እኔ ምዎዳው ሙሀማድ ሙፍታን ነው
@hager4466
6 жыл бұрын
selam Ethiopian people love you so much
@hager4466
6 жыл бұрын
selam I respect you be strong
@leyounatethiopia1836
6 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም መበር ግን ሙዚቃ አብዝታችሁ የሚናገሩትን ለመስማት ያስቸግራል ። ደሞስ ምን አለበት ቡርኬን ባትገሉት በጥይት ተመቶም የሚተርፍ አለ እኮ
@argobba213
6 жыл бұрын
ሁሉንም ነገር ፈልም ላይ እንጂ ተግባር ላይ የላቹሁም ተመልካችም እንደዛው የምታስተምሩትን የሚከተል የለም ይመቻቹሁ
@zanetzanet947
6 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@asteraster6030
6 жыл бұрын
Wowwww Good job l like it
@HudatubeTayiba
6 жыл бұрын
ቆ ታዲያ ድምፁን በየት እንስማ ክላሲካላችሁ ሲያስጠላ ቲሽ ማየት እስከሚያስጠላኝ ረበሸኝ
@user-ul1mv5qy6j
5 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውውውውው
@fritademse3395
6 жыл бұрын
ያቺ ቀን ትባልረክ አብረው ያደሩበት እሱዋ እሺ ብላው እሱ እሺ ያለበት ያኔ ባይፀነስ አዲሱ ትውልድ.........መጨረሻ ላይ ያለው ሙዚቃ በጣም አስለቀሰኝ ..ግን አክተር የሚሞትበት መጨረሻ ፊልም በጣም ያናድዳል አሪፍ ነው በርቱ እግዚአብሔር ይስጣችሁ አልቅሳችሁ አስለቀሳችሁኝ
@zemzembdjdhd8054
5 жыл бұрын
l
@ellineephrem8473
5 жыл бұрын
Why did you have to ruin the film by telling us the ending what a moron
@shewittekaligne5291
5 жыл бұрын
ሰላምየ በርቺ
@fenetfikirtamiru7564
6 жыл бұрын
Woww betam desiyilal enamezegimalen
@user-yv7bz5fo7k
6 жыл бұрын
መሀመድ ካራክተሩ አልሄደበትም እሱና ኢሳም ሀበሻው እደዚህ አይነት አራዳ ቋንቋዋ ባጠገቡ እዳታልፉ ለአለምሰገድ ስጡት አያምርባችሁም ፊልሙው ያምራል ግን ማሜየ አልቻለውም
@8mohammedyas436
5 жыл бұрын
መሀመመድ እረጋ ብትል መጨረሻው የምርነበር
@millionlucky3742
5 жыл бұрын
ابوስወዳችሁ ማሻአላ احمد በጣም ትክክል።
@whereisthelove8844
3 жыл бұрын
Lik blehal alem seged betam new michlew
@sabageletu5765
6 жыл бұрын
የተክለክለ - መሐመድ ሚፍታ እና ሰላም ተስፋዬ የሚጫወቱት (movie) በጣም ደስ የሚል ሆኖ ግን ምን ያደርጋል ድምፃችው ምንም አይሰማም ከድምፃችው በላይ ለፊልሙ ማጀቢያ የከፈቱት ሙዚቃ ነው የሚሰማው ።ምን ኤዲት ሳያደርጉት ነው እንዴ የለቀቁት ።ይህን የመሰለ movie አበላሹት.
@keneangi7812
5 жыл бұрын
የፊልም አክተር እንዲ አይነት የሰውነት ቅርፅ ሲኖረው ደስ ይላል ትንሽ ሲታወቁ ከስማቸው እኩል ቦርጫቸው ይወጣል
@selenators398
5 жыл бұрын
Afe kurit yibelilish
@zain64zain22
5 жыл бұрын
ምርጥ ፍልምነዉ
@TUbe-lx1de
6 жыл бұрын
የማጀቢያው ሙዚቃ ምድነው የሚያወሩት አይሰማም
@user-jl1dz8nq3b
6 жыл бұрын
ፊልሙ አሪፍ ነው ግን መሀመድ ሚፍታህ ካራክተሩን ምንም አልቻልክበትም በጣም አጋነንከው😏 አንተ እንደ በፊቱ ረጋ ብለህ ስትሰራ ነው ሚዋጣልህ
@asnatefera726
6 жыл бұрын
ህይወት እንደ ሸክላ ❤
@ethiopiatekeden7071
6 жыл бұрын
ህይወት እንደ ሸክላ tekekel ersu ergataw enji endhi sihon ayamerem besu bota henoke bigeba teru yemslegnal
@saronshumye9390
6 жыл бұрын
ህይወት እንደ ሸክላ true
@narditv.6809
6 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል ። ይሄ ገፀ ባህሪ ከሱ ጋር ምንም አልሄደም ። ገፀ ባህሪውን ለመምሰል ሲታገል ማየት ይደብራል.... ኤጭ ።
@hamocell3059
6 жыл бұрын
ድምፁ ይረብሻል ግን ደስየሚል ፊልምነዉ
@user-ut4jx8ik6c
6 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ሀሪፍ ነዉ
@seadakassaw1308
6 жыл бұрын
ማሜ ቆንጆ አሪፍ ነው
@user-jn4op1rh4g
6 жыл бұрын
አጭራረሱ ይደብራል እዴት አክተረለች ይሞታሉ?????
@jack-rp4rl
6 жыл бұрын
ብዙም አይነፊም ስራይ የወጠኛል
@regbegebreyohanse6515
4 жыл бұрын
Konjo film new selam yalechibet film lay betam new yemiamrow ketiybet yene konjo
@1day322
6 жыл бұрын
it's good
@user-rb6wy3ph8d
6 жыл бұрын
መሀመድ ሚፍታህና እስማኢል ሀሰን ረጋ ማለት ነው ሚያምርባቹ
@AsAs-tw3rv
6 жыл бұрын
ሸፈተ
@maayanzemene4752
6 жыл бұрын
ሰላምዩ ቅመም
@muntahausen6334
6 жыл бұрын
Fatuma muhamed ሰወጠኸ
@maayanzemene4752
5 жыл бұрын
ትክክል
@manicfactory2034
5 жыл бұрын
.
@marthaatenaf2781
6 жыл бұрын
ጥቁር ፍቅር ፡የሚለው የቱሩክ ድራማ፡ላይ የሚተውኑት ኡመር እና ኤሊፍ፡ልክ የነሱን እስታይል ለመያዝ ሞክራችሁአል እርብቃ እና ብሩክ
@haregmare3223
6 жыл бұрын
enamesegnalen soderewochi ymechachihu yasazanalen
@user-th6ze4pf9v
6 жыл бұрын
ዋውውውውውው ነው ይመቻችሁ
@mimiberhnu4579
6 жыл бұрын
Wooooow betam arefe New leyite yale felm
@aminyoutube1297
6 жыл бұрын
Wooooooo 21 ኛ ነኝ ውድ እና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ እንደምን አላችሁልኝ የስደቱስ በረሀ እንደት አደረጋችሁ ውድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉኝ የሰላም እና የማሜ አድናቂዎች የት ናችሁ ውዶች ማሜ ስወድህ በማያልቀው ነው
@user-ty1xh6ik9m
6 жыл бұрын
Ethiopian tube yebarha sendale Wowwwwወድድድድድ
@hager4466
6 жыл бұрын
ine 22 nig wow konjo nw
@zd7295
5 жыл бұрын
አሪፍ ነው ግን መጨረሻው ያሳዝናል
@frequetsurafel9904
6 жыл бұрын
ዋውእምጠብቀውተለቀቀደስሲል
Пікірлер: 942