KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
የተንቢ ቤት እራት ጥሪ
No video
Күн бұрын
የተንቢ ቤት እራት ጥሪ
Рет қаралды
21,049
Ayu Tube
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 238
@sofi8983
3 ай бұрын
ማነው ለሚን እንደኔ የሚወዳት እስቲ ልያችሁ በዛው ደምሩኝ ስወዳችሁ ❤❤❤የኔ ጀግና ጠክሪ
@genetteshome3906
3 ай бұрын
ደምሪኙ ሀኒ
@Tybatube
3 ай бұрын
ኡፍ አሁንስ ሰለቸኝ በመደም ቤት እድሜዬን ጨረሰኩ ያአገሬ ልጀች አይዞሽ በሉኝ ውዴች ለይክ ግጨኝ. ደሚረኒ እቦኮች😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@zemenaybaye7457
3 ай бұрын
አይዞሽ እህታለም ሁላችንም ነን
@QwerQwer-rr8sh
3 ай бұрын
አቺ ብቻ አይደለሽም ሁላችንም ነን አብሽሪ
@mitiktube7214
3 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ወዴ ሁላችንም ነን ለሁሉም ቀን አለው ወዴ አይዞሽ
@Tybatube
3 ай бұрын
@@QwerQwer-rr8sh አበሽረውድ እራሰ በራሰችን እንድምመረ ወዴች
@TsiTsi1904
3 ай бұрын
ኣይዞሽ ጸሎት ኣርጊ
@GggGggg-cg3wd
3 ай бұрын
ማሻአላህ ለምሊየ ቤትሽ ግቢው ሲያምር ሰፊናአትክልታማቦታ ደስይለኛል ጎበዝነሽ
@SebrinaTube-
3 ай бұрын
ዴምሪኝ ማሬዋ
@user-bf9iq2zd4d
3 ай бұрын
እረ ለሚ በሚሉዮን እናስገባት የኔ ግልፅ የቡታጀራ ንግስት❤❤❤❤
@itsmeageri
3 ай бұрын
ወይኔ የየተንቢ ግቢዋ ሲያምር ዋውውው❤❤❤🎉🎉❤❤
@user-wr6vb2mf8b
3 ай бұрын
ለሚ እባክሸን አብዬንና ጋሽዬን አቅሬባቸው እንደዚ ቡና አፍልተሽ እንመረቅ ኬር እንበል🙏🙏🙏
@makeya2128
3 ай бұрын
ቡተጀራ ብሆን ብዬ ተመኘሁ ከዘረኝነት ከዪመኖት የፀዱ የተንቢ የምትወዱ የሰዉ አክባሪናት የምር ❤❤❤❤❤❤❤
@Sulhiya54629
3 ай бұрын
መሆን ትችያለሽ እንቀበልሻለን
@user-mz2dd3yu4m
3 ай бұрын
ነይ እንቀበላለን 🎉
@makeya2128
3 ай бұрын
የኔ ዉድ@@Sulhiya54629
@makeya2128
3 ай бұрын
@use❤❤❤❤r-mz2dd3yu4m
@selitube3792
3 ай бұрын
ነይልን እንዳ መቀበል ቡትዬ ልጆች አይታሙም❤❤❤
@hewanmengst
3 ай бұрын
ማሻላህ ሰው ለፍቶ ደከሞ ሰኬታማ ሲሆን ደሰ ይላል ለምልዬ ጠንካራ ሴት ልጅ ናት አግብተሸ ወልደሸ ለመሳም ያብቃሸ 🥰🥰
@SebrinaTube-
3 ай бұрын
የኔ ውዲ ዴምኝ
@user-eo5gg1fc9m
3 ай бұрын
የኔ ጀግና የኔ ፅዱ ክፋት የለሸ ምቀኝኘት የለሸ ፈጣራ ከዚህ የበለጠ ባለሀብት ያርግሸ ደሞ ትሆኛለሸ የኛ ተምሣሌት❤❤❤❤❤❤❤
@AXUM13
3 ай бұрын
ዋው ቤትዋ ስያምር የተንቢ በጣም ገበዝ ናት 👍
@TsiTsi1904
3 ай бұрын
ግቢው ኣትክልቱ ሲያምር❤❤❤❤❤❤❤
@yuseranstub8308
3 ай бұрын
ለምን ጎበዝናት የሚል በለክ አኔ አንደኝ❤❤❤❤
@SebrinaTube-
3 ай бұрын
ዴምሪኝ የኔ ማር
@masaratmasarat5240
3 ай бұрын
እቤት ውብት ይላል ያምራል የተንቢ
@Jesuslovs
3 ай бұрын
ለሚዬ ደዛ ወደዚ የማትይ ጠንካራ ሴት ኮስተር ብለሽ ስራሽን የምትሰሪ ለሰው ቅን የሆንሽ የሰው ደስታ የሚያስደስትሽ ጎበዝ❤❤❤❤❤❤
@SebrinaTube-
3 ай бұрын
ዴምሪኝ ማሬዋ
@user-ph4xx9dk7d
3 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነው ለሙየ ጀግና🎉
@Keirkm.
3 ай бұрын
የተቢ የጌማት አጠባበሰሸ እንደ እኔ ነው😂 በማንኪያ
@abebabelda1319
3 ай бұрын
ለሙዪ የጊቢሽ ውበቱ የሳሩ ለምለምነቱ ውይ በጣም ነው ደሰ የሚለው❤👍 ደስስስ ይላል!
@shamshakhan9044
3 ай бұрын
ማሻአላህ ቢል አፊያ ውዶቼ አዩ ከተንቢ ሰላየውሽ ደስ ብሎኛል በርቱ 🌹😘
@SebrinaTube-
3 ай бұрын
ማሬዋ ዴምሪኝ
@ayutube144
3 ай бұрын
S ስልክሽን ስጭኝ
@user-dq1pl4wt8p
3 ай бұрын
ለሙዬ እጂሺን አላህ ይባርክልሽ ማማዬ እኔሁሉንም ስራእሰራለሁ ጌማት ስስራግን ወደግራወደቀኝ ቅርፅ ይወጣል😅😅😅😅😅
@famlyeYTYB
3 ай бұрын
የተቢይ ባፍያ በጤና ኑሪበት የኔ እሮል ሞዴል
@SebrinaTube-
3 ай бұрын
ዴምሪኝ ማሬዋ
@ARITi01
3 ай бұрын
እስቲ ለዚች ጀግና ሴት ማሻ አላህ ግቢው ሲያምር
@Yewahmenyhonal8532
3 ай бұрын
ማሻ አላህ ግን የጭቃ ነው ቤቶ??
@tube-eq2uj
3 ай бұрын
አወ የጭቃነዉ ቆማነዉ ያሰራችዉ ምርጥ አርጋ
@user-vo3ut1gg6n
3 ай бұрын
አቤት መታደልሽ የኔ ጀግና ለሙየ በጣም ነዉ የምወድሽ የሚለዉ ቃላት አይገልፀዉም❤❤❤❤ Sነኝ ከወሎ
@user-mv6pd5up2z
3 ай бұрын
ለሚየ የኔ ቅን ንፅህናዋ የዋህነቷ ቅንነቷ እዚህ አደረሳት የተባረከ ቤተሰብ ፍፃሜሺ ይመር ውዴ ሱሪ ለባሾቹ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ሱሪ መልበስ በእግዚአብሔር የተጠላ ነው ታዲያ ለምን ደግሞ እኮ አያምርባችሁም ወንድ የሴት ልብስ አይልበስ ሴት የወንድ ልብስ አትልበስ ይላል ቃል የለበሰም ምን እደሚፈረድበት ቃሉን ልፅፈው ፈራሁ😢 እናም አስተውሉ
@deeddeed2583
2 ай бұрын
ማሻአላህ ግቢው ቤትሽ የምራል እጅሽ ይባረክ ቅመምኮ ነሽ የሤቶች ምሣሌ ነሽ❤❤❤
@ensratube
3 ай бұрын
ለሙዬ እኮ የዋህ እና ደግ ናት የኔ ማር❤❤❤❤❤❤
@user-vh9xe1fe2v
3 ай бұрын
ለሚ ሳሩን የት ነው የገዛሺው እኔ ወሎ ሀይቅ ነኝ መግዛት እፈልጋለሁ ለግቤየ
@masaratmasarat5240
3 ай бұрын
ክክክክክ የተንቢ ማሙይ ኪት እገንሹ 😂እና 😂
@bedritubahemd8673
3 ай бұрын
ማሻአላህ ለሙዬ የኔ ጀግና ስወድሽ❤❤❤❤
@user-cg9hs7us5y
3 ай бұрын
ለሙዬ የአቺ አይነት ቤት እና ግቢ አለኝ እዲ ፍክት ብዬ ጎዝጎዝ የማረግበት ግዜ ናፍቆኛል ቅመም ውዴ❤❤❤አላህ ሰላም ያርግልን ሀገራችን አአ ላይ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@SebrinaTube-
3 ай бұрын
ዴምሪኝ ማሬዋ
@masaratmasarat7383
3 ай бұрын
እኔ ዚብዬ ስብ ሰሰለስሊ ለሚለሚ ና አደዬናት ብሐር ናው የሌን ለምን ብትሉ ከናደስታ የሰው ደስ ታ እኔን የስደስታኛል❤❤
@ፈኪTube-ov7lz
3 ай бұрын
ሚበረታታ ስራ ነው ለሚዬ
@stc6291
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽለምለም ግቢዉሲያምር በአለምየምትኖሪበትያድርግልሽ በእዉነትበጣምልዩሴትነሽ አዩበርች ቶሎቶሎ ቪዲዎለቀቂይቱብሽእዲያድግእኛሸርእናላይክእናድርግላት ሁላችንም❤❤❤❤❤❤
@ylefali
3 ай бұрын
ዋው ደስስስስስ ስትሉ እኔ ሀገር ስገባ እናተን ማግኘት ነው ለሙዬ የኛ ሰሰት ግን እዲ እደምወዳቹ ታውቁ ይሁን😔 ኤፋ& ማርክ& ነፂ& ፍቅር& ሄሉ&አዩዬ❤❤❤
@nadarkhan5369
3 ай бұрын
ጀግና ሴት ናት የተንቢ
@emafikir21tube
3 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ትላላቹ እሩዝ እኮ ተወደደ እዚሕም 10/ኪሎ እስከ 2500 ብር ይወጣል አቤት ለሙ እኮ ከምር ጀግና ናት መልካምነቷም እንደዛ😘😘😘😘
@user-zy6wk3qj5w
3 ай бұрын
ማሻ አላህ ለም ጀግና ስወድሽ❤
@SebrinaTube-
3 ай бұрын
ዴምሪኝ ማሬዋ
@user-cc8wu3ni3l
3 ай бұрын
እረ ድመቶችሺ ሢምሩ❤❤❤❤የኔ መልካም
@TizitaTubeትዝታ
3 ай бұрын
ለሚ ትለያለሽ❤❤
@user-sz9el4jl8k
3 ай бұрын
ወይኔለሚየ ሞያአንደኛ ፀባይአንደኛ ውበትአንደኛ ሁሉንምአሞልቶየስጠሺ አድናቂሺነኝወላሂ❤❤❤❤❤ብሉአፊያ🙏
@SebrinaTube-
3 ай бұрын
ዴምሪኝ ማሬዋ🎉
@adentega-pr1gy
3 ай бұрын
ከጉብዝነዋ ውንነቷ አይ ለሙየ❤❤❤
@user-jz4rk4ip3q
3 ай бұрын
ማሻ አሏህ ግቢው እኔም እንደዚህ ባርኩ ኦፍ
@Ewnetmedia2303
3 ай бұрын
ዋውው ደስ ስትሉ ለሙዬ ጀግና❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@samrisamri1217
3 ай бұрын
ዋው በጣም ነው እሚያምር ❤❤❤❤❤
@user-lb6ol6ef2r
3 ай бұрын
ማሻአላህ ለሙየ ጀግናኮ ነሽ አቦ❤❤❤❤❤
@SebrinaTube-
3 ай бұрын
ዴምሪኝ ማሬዋ🎉
@Seadatube-py4ih
3 ай бұрын
ማሻአላ❤❤❤
@samirasraj7223
3 ай бұрын
ዋው ጀግና❤❤❤
@hiamanotzewedu9738
3 ай бұрын
ለሙዬ አንቺስ ትለያለሽ... እጆችሽ ይባረኩ :: ቤትሽ በበረከት ሁሌም ይሙላ :: አንቺ የማዳም ቅመም ሳትሆኝ :: የሂወት ቅመም ነሽ @ ናችሁ :: 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@k.dyoutube5305
3 ай бұрын
ይህን የምታንቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፈ ነገረ ይጠብቃችሁ❤🎉 አሜን የምትሉ ደምሩኝ
@sintayosintayo443
3 ай бұрын
አሜን
@leylatube7153
3 ай бұрын
ማሻ አላህ እዲ ስትሰባሰቡ ደስ ትላላቹ በርቱ ❤❤❤❤
@SebrinaTube-
3 ай бұрын
ዴምሪኝ ማሬዋ
@Hawa-qg4lm
3 ай бұрын
ለሙ የኔ ንገስት. ❤🎉
@sablekassaye3751
3 ай бұрын
ለሙ ከነቤተሰባ እንግዳን አክባሪ ናቸው የአብራሃም ቤት ነው ቤታችሁን እግዛቤር ይባርክላችሁ❤❤❤❤❤
@medinamedina8256
3 ай бұрын
ማሻላ እጅሽ ይባረክ❤❤❤
@SebrinaTube-
3 ай бұрын
ዴምሪኝ ማሬዋ
@seadayimam8488
3 ай бұрын
ሀኒቾ ምን ደረሰች ለሚ ???
@kelemaberha8877
3 ай бұрын
የእኔ ባለሙያ ለምለምዬ❤❤🎉🎉
@gjyvng738
3 ай бұрын
ጎበዝጠካራልጅአንችነሽ
@masaratmasarat7383
3 ай бұрын
ላሚዬ ወዴሺ ልጆችሺ የሚበረቁ በት የራጋ ቤትሺን ዬኔማከሚ
@seadayimam8488
3 ай бұрын
ደስ ስትሉ ያረቦችን ባህል በቡታጁራዎች ትላላችሁ ለሚ ጀግና ሴት ይመችሽ
@SebrinaTube-
3 ай бұрын
ዴምሪኝ ማሬዋ
@mulu5
3 ай бұрын
ለሙ ታደርጋለች ግን ሂሳቡዋን ቁጭ ነዉ 😂😂😂😂የኔ ጀግና ሴት እንግዳ ተቀባይ ክበሪልኝ❤❤
@user-db4fk2sm9j
3 ай бұрын
😂ጉራጌናትእኮ ጠካራሴት::
@hhjj2972
3 ай бұрын
ማሻአላህ. ለምለም. ቡላፍያ
@lubaba355
3 ай бұрын
ታዲያ ምን ይደረጋል ባል ና ልጅ ቢኖርሽ ብዬ ተመኘሁ 😢
@Yyyhyuu-zx1df
3 ай бұрын
ለምለም አይቺ መጣሁ❤❤❤❤❤❤❤
@user-qc1qn7gc8y
3 ай бұрын
ለመየ የኔ ትብሽብሽ ሰውድሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የጆሮ ጌጥሽ ስታምርብሽ ❤❤❤❤
@lisen888
3 ай бұрын
❤❤❤❤ አዩ በረቺ
@merem2420
3 ай бұрын
የለም ሴት ለምነት❤😊❤❤❤❤
@user-bi3ug2bv6l
3 ай бұрын
wow des setliu ❤❤❤❤
@marysnite2894
3 ай бұрын
Des yelal gen sufra ngr antfi mintafish bamigib endaichemalak
@user-bf9iq2zd4d
3 ай бұрын
አዩ በጣም ቆንጆ ናት
@msrak4498
3 ай бұрын
ጎመኑ😋😋😋😋
@alinaalina212
3 ай бұрын
ለሚይ በአላሕ ኪችን ካፕኔትሽን ፎቶ ፖሥችልንበአላሕ
@SebrinaTube-
3 ай бұрын
ዴምሪኝ ማሬዋ
@gfrdgfds2259
3 ай бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ያምራል ጎበዝ በትክክል አብሸሩ እህት❤❤❤❤❤❤
@SebrinaTube-
3 ай бұрын
ዴምሪኝ የኔ ውዲ
@user-xe6qt9be7h
3 ай бұрын
Mashala
@user-se3wb6mw5r
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤ሥወድሽ
@alinaalina212
3 ай бұрын
ለሚይ የኔ ቅን አላሕ ጥሩትትዳር ይሥጥሽ
@SebrinaTube-
3 ай бұрын
ዴምሪኝ ማሬዋ❤
@indujed3236
3 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰Lamuye sewshi
@YASMIN-uk9ri1th1g
3 ай бұрын
ግን ለምን አዩን አናሳድጋትም ከቢያንስ 50 k 😢
@mariamfanta5656
2 ай бұрын
የራሶ ቤትነዉ ግን?👍👍👍👍👍💗💗💗💗💗💌💌💌🌹🌹🌹🌹
@user-cf1jh5jq8d
3 ай бұрын
እረ የኔ ዉድ እነማርክ ጉዳይ
@yonatank2354
3 ай бұрын
ኡፍፍ ግቢውን ስወድልሽ ታድለሻል እኔ ሙሉውን ቴራዞ አድርጉውብኝ 1ኮባ እንኳን አልተከልኩም
@user-ou1jb7gd8r
3 ай бұрын
ለሚ ጀግና ናት ሰለ በመከኛት ነው♥️♥️♥️❤
@fathimarak8693
3 ай бұрын
👍👍😥😢
@user-rx5kl5ub7t
3 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@msrak4498
3 ай бұрын
ወይ ለሚ ጊቢው ሤምር❤❤❤
@user-vh9xe1fe2v
3 ай бұрын
ለምለም የሁሉ እናት ብልሺ ያስብኛል ውዴ
@mrtnesh5038
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ComCell-ch9jb
3 ай бұрын
❤❤❤❤
@HayuRshed
3 ай бұрын
😢😢😢😢ምን ልበል😢😢😢😢😢😢
@medinamedina8256
3 ай бұрын
ግቢው ሲያምር❤❤❤
@eyruseshfya9375
3 ай бұрын
ማነውለሚእንደንሚወዳት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sulhiya54629
3 ай бұрын
ዋው ስታምሩ
@user-cu4qh7cv7i
3 ай бұрын
ማሻአላህ ግቢሽበጣምያምራል
@SebrinaTube-
3 ай бұрын
ዴምሪኝ ማሬዋ
@Em.YouTube.
3 ай бұрын
ይችን ኮመንት እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ ክፍ አይንካችሁ በስደት ያላችሁ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ❤ፕሮፋይሌን በመጫን ጎራ በሉ 👈
@Hawa-qg4lm
3 ай бұрын
ቅመሞች የርፍት እጀራ ይስጣችሁ. አድስ ነኝ ስብስክራይብ እያርጋችሁኝ እወዳችሁ አለሁ
@mariammuhamed8561
3 ай бұрын
የተቢዬዬዬዬዬ🎉🎉🎉🎉🎉 ማርርርርር
@user-iz3bi1rf3c
3 ай бұрын
ማሻአላህህህ❤❤❤ ይፍተህል ነፍስ😮
@SebrinaTube-
3 ай бұрын
ዴምሪኝ ማሬዋ
@tigest3176
3 ай бұрын
Lemeyi tebareki nge enme esralhu kegobzehu
@user-lo7cq8dq2j
3 ай бұрын
ማነዉ ግን ለሙዬ እደኔ የሚሳሳላት 🎉❤❤
@KeyaMedia-yu1ob
3 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁ ደስ ይላል ይመቻችሁ ደምሩኝ ቅመሞችዬ ወዳችኋለሁ
@halemahad3297
3 ай бұрын
እንዳው ሴቶች ሱሪ ባትለብሱ ምን አለ
@ዜድነኝ3754
3 ай бұрын
ማሻአላህበጣምያምርል❤❤❤❤❤❤
@SebrinaTube-
3 ай бұрын
ዴምሪኝ ማሬዋ🎉
Пікірлер: 238