የጸሎት እና የማማከር አገልግሎት የምትፈልጉ
በቴሌግራም እና በዋትሳፕ
+251 922 644 888 አነጋግሩኝ
ዘወትር ቅዳሜ እና ሰኞ ከምሽቱ 3፡00 ጀምሮ [በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር]
በቴሌግራም እና በWhatsApp LIVE የትምህርት እና የጸሎት ፕሮግራም ተዘጋጅቶላችኋል!👏👏
ወዳጆቻችሁን እየጋበዛችሁ እንድትገኙ በጌታ ፍቅር ተጋብዛችኋል።
መዝሙረ ዳዊት 91
የዳዊት የምስጋና መዝሙር።
1በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል።
2እግዚአብሔርን፦ አንተ መታመኛዬ ነህ እለዋለሁ፤ አምላኬና መሸሸጊያዬ ነው፥ በእርሱም እታመናለሁ።
3እርሱ ከአዳኝ ወጥመድ ከሚያስደነግጥም ነገር ያድንሃልና።
4በላባዎቹ ይጋርድሃል፥ በክንፎቹም በታች ትተማመናለህ፤ እውነት እንደ ጋሻ ይከብብሃል።
5ከሌሊት ግርማ፥ በቀን ከሚበርር ፍላጻ፥
6በጨለማ ከሚሄድ ክፉ ነገር፥ ከአደጋና ከቀትር ጋኔን አትፈራም።
7በአጠገብህ ሺህ በቀኝህም አሥር ሺህ ይወድቃሉ፤ ወደ አንተ ግን አይቀርብም።
8በዓይኖችህ ብቻ ትመለከታለህ፥ የኃጥኣንንም ብድራት ታያለህ።
9አቤቱ፥ አንተ ተስፋዬ ነህና፤ ልዑልን መጠጊያህ አደረግህ።
10ክፉ ነገር ወደ አንተ አይቀርብም፥ መቅሠፍትም ወደ ቤትህ አይገባም።
11በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዛቸዋልና፤
12እግርህም በድንጋይ እንዳትሰናከል በእጆቻቸው ያነሡሃል።
13በተኵላና በእባብ ላይ ትጫማለህ፤ አንበሳውንና ዘንዶውን ትረግጣለህ።
14በእኔ ተማምኖአልና አስጥለዋለሁ፤ ስሜንም አውቆአልና እጋርደዋለሁ።
15ይጠራኛል እመልስለትማለሁ፥ በመከራውም ጊዜ ከእርሱ ጋራ እሆናለሁ፤ አድነዋለሁ አከብረውማለሁ።
16ረጅምን ዕድሜ አጠግበዋለሁ፥ ማዳኔንም አሳየዋለሁ።
የጸሎት እና የማማከር አገልግሎት የምትፈልጉ
በቴሌግራም እና በዋትሳፕ
+251 922 644 888 አነጋግሩኝ
ዘወትር ቅዳሜ እና ሰኞ ከምሽቱ 3፡00 ጀምሮ [በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር]
በቴሌግራም እና በWhatsApp LIVE የትምህርት እና የጸሎት ፕሮግራም ተዘጋጅቶላችኋል!👏👏
ወዳጆቻችሁን እየጋበዛችሁ እንድትገኙ በጌታ ፍቅር ተጋብዛችኋል።
🙏🏽መልካም ቀን 🙏🏽
ከዚህ በታች በሚገኙ አድራሻዎቻችን
Join Telegram: t.me/Join_Bala...
Join WhatsApp chat.whatsapp....
Subscribe KZitem / @stewardgenerationm
Follow Facebook / stewardgeneration
Follow TikTok www.tiktok.com...
ከእኛ ጋር ቤተሰብ ሁኑ።❤️ 🙏🏽
Негізгі бет የተፈወሰ ባላደራ ትውልድ [ተግባራዊ ኑሮ መዝሙር 91]
Пікірлер: 3