ሞካ የሀይስኩል ተማሪ ነች።አንድ የምታደንቃት ራንጆ የምትባል ታዋቂ ዘፋኝ አለች እሱዋን ለማግኘት ስትል በጣም ብዙ ትሞክራለች ።በዚ መሀል አባቷ በጣም ሰክሮ እየመጣ ይደበድባት ጀመር ።ከሱ ለማምለጥ ስትሸሽ ባህር ውስጥ ገባች እንደእድል ሆኖ መዐበሉ ከአንድ ደሴት ላይ ጥሏት ህይወቷ ተርፋለች።እዛ ደሴት ላይም ለ15 አመታት ያህል ቆየች ።ከ15 አመት በኋላ ሁለት ወንድማማቾች አገኟት።
- Ай бұрын
😱የምታደንቃትን ታዋቂ ዘፋኝ ለማግኘት ባህር ዉስጥ የገባችው ልጅ|kdrama|Achir film|movie
- Рет қаралды 7,261
Пікірлер: 47