KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
የታላቁ ንጉስ ዳዊት ሙሉ ታሪክ መንፈሳዊ ፊልም
Күн бұрын
የታላቁ ንጉስ ዳዊት ሙሉ ታሪክ መንፈሳዊ ፊልም
Рет қаралды
92,651
Gedamat - ገዳማት
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 108
@gedamattv
3 ай бұрын
🌟 ላይክ እና ሰብስክራይብ ማድረጋችሁን አትርሱ 🌟
@Albelgetahun
3 ай бұрын
የቅዱስ ዳዊት ፀሎት ታስምረን አሜን ❤❤❤
@ሚሊየንስዬም
3 ай бұрын
የቅዱስ ዳዊት በረከት ይደርብን❤❤
@ፀጋየማርያምልጅ
3 ай бұрын
በርታል ወድማችን ብዙ ተምረናል ከምትለቅልን ትምርት ቃለሂወት ያሠማልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@NebiyouGetachew-mv2pt
Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ።
@NikoRice
3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@ZmZm-r8p
2 ай бұрын
Amen.amen.amen
@xohszgd
15 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሑንእልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zinasheerabo5888
3 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት የሰማልን❤
@MhmedMhmed-i3z
3 ай бұрын
አሜን፫🌹🌹🌹🙏🙏ቃል ህይወት ያሰማን🙏🙏🙏
@Shewayewubshet
3 ай бұрын
Yelib amlak yekdus dawit bereket yiderbin egzyabher amlake bethelotum yimaren amen👏
@TewabechEshete-pi3fz
3 ай бұрын
ተባረክ...!!!
@Ctyths
3 ай бұрын
እግዛብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሒወት ያሠማልን መንግስተ ሠማያትን ያዉርስልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistashuma6088
3 ай бұрын
እግዚያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣የልብ፣አምላክ፣ቅድስ፣ዳዊት፣በረከቱ፣ረዴቱ፣ከእዝበ፣ክርስቲያን፣ጋር፣ይሁን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣ቸሩ፣መደሐኒያለም፣በመንግስቱ፣ያስባቹ
@yonasbokure6911
2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@HeehhJddh-ut3ng
Ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
@HavenYowhans
3 ай бұрын
እግዝኣብሄር ይመስገን❤
@comcell3831
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ንጉሰ እስራኤል ቅዱስ ዳዊት ሆይ ኢትዮጵያን አደራ😢
@eliasmengistu8625
2 ай бұрын
BEREKETU YEDERBEN 👼👼👼👼👼👼💖💖💖💖💖💖
@afomya-ngy
3 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ድንቅ አገላለጽ ነው
@jfdy3618
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤ ቃለህወትያሰማልን
@አረግዚአብሔርይመስገን
3 ай бұрын
ጎበዝ ጠክር❤❤❤❤🎉🎉🎉
@BEAMLAK-7-12-17
3 ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ
@naminami8243
3 ай бұрын
Kale yiwot yasemalen❤❤❤❤ bertalen wendimachin❤❤❤❤❤❤
@እንዳልከውዓብዬካሣከእየሩ
3 ай бұрын
ዋው ትክክለኛ ትረካ ነው👍
@KedsteArsemaenate06
3 ай бұрын
በርታልን ወንድማችን አቀራረብህ በጣም ደስ ይላል❤❤❤
@TarikuSaraga
3 ай бұрын
ቃሊሆት ያሰማልን
@emafiker6837
2 ай бұрын
ልበአምላክ ቅዱስ ዳዊት ሆይ በረከትህ እረደኤትህ አይለየን🙏❤❤❤❤
@lemyetewahidoligi3433
3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳን ፀሎት አይለየን አይዞህ በርታ ወንድማችን🎉❤🎉❤
@mtkneh8349
3 ай бұрын
የእንደ ልቤ ዳዊት በረከት ይደርብን
@mtkneh8349
3 ай бұрын
❤
@Kia-xp2qr
2 ай бұрын
ውይይይይይይይ 😢😢😢😢😢🔥❤️🔥🔥❤️🔥🔥❤️🔥 በኢየሱስም በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤
@meserakberhemedhane1323
2 ай бұрын
God bless you 🙏 ❤️
@GirmaAbabee
2 ай бұрын
እናመሰግናለን
@mezigebumeseret
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን።
@MimiFekadu-l2d
2 ай бұрын
እናመሰግናለን♥
@MiranAbayna
3 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@RecostaKhan
3 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል❤
@alemetsehayealemayehu4506
3 ай бұрын
Amen ❤
@አደንቀን
3 ай бұрын
አናመስናለን🎉🎉🎉🎉🎉
@ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤
@የኪዳነምሕረትልጅ
3 ай бұрын
በናትህ ቪዲዮውን አታሳጥረው ❤❤❤❤❤
@YinohaNana
3 ай бұрын
አብዛኛው ሰው ረጅም ቪድዮ የማየት ጊዜ እና ፍላጎት የላቸውም ወይም እሱ ጊዜ የለውም
@SkyRama-dd8mq
3 ай бұрын
በጣም አሪፍ አተራረክ ነው በርታ ወንድማችን🙏🙏
@romantaddesse3974
3 ай бұрын
Kale heywete yasemalegne 🙏🙏❤️
@Tigstgatchew
3 ай бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን እናመሠግናለን
@HareguaGeremew
3 ай бұрын
Kalee hewtene yasemaline wedimachen bertalne ok☦️☦️☦️☦️
@ሜኔቴቄልፍሬሰ
3 ай бұрын
ቃለሀይውት ያሰማልን ግን አታሳጥርው❤❤
@AlemMisganawu
3 ай бұрын
Thanks
@sablenurga2341
3 ай бұрын
Enamsegnlen 🙏🙏🙏
@BadegeBadege-b4p
3 ай бұрын
Kale heywote yasemalen
@Only-true-
3 ай бұрын
ይሄ ሁሉ በ እስራኤል የሆነው ከ 3000 አመታት በፊት ነው። ታዲያ ገና ትናንት ከ 1400 አመት በፊት የመጣ የ እስልምና ሀይማኖት ተከታይ እየሩሳሌም የ እስላም ናት ሲሉ አይገርምም
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
3 ай бұрын
እዉነት ነዉ እስልምና የምሃመድ የ12አመት ህፃን ደፋሪ አፀያፊ እምነት ነዉ😢😢
@حمد-ف7غ4م
2 ай бұрын
ችግራቹ እኮ አተትሰሙም እዚህ ታሪክ ውስጥ የቱጋነው የዳዊት ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ነው የተባለው
@حمد-ف7غ4م
2 ай бұрын
@@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰአቺም አልተባልሽ ምን አገባሽ በሰው ትዳር
@Only-true-
2 ай бұрын
ዳዊት የ እስራኤል ዘር እና ዛሬ አይሁድ የሚባሉት ዘር መሆኑን እናውቃለን። ምክንያቱም ክርስተና ሀይማኖት የተጀመረው ክርስቶሰ ከተወለደ በሃላ ከ 2000 አመት ጀምሮ ስለሆነ እና እራሱም ክርስቶስ እኔ የዳዊት ዘር ነኝ ስለ አለ።
@حمد-ف7غ4م
2 ай бұрын
@@Only-true- እስልምና ማለት ለአንድ ሀያል አምላክ መገዛት ማለት ነው ይህ ደሞ ዳዊትን ጨምሮ የሁሉም ነብያት አስተምሮ ነው መቼም የትኛውም ነብይ ተዋህዶን/ስላሴን አላስተማረም
@senaithaile3237
Ай бұрын
Be film betadergute le lejocheme yetekmale🙏🙏🙏
@AmanDesta-hy5gw
3 ай бұрын
Egzabher ymesgen thanks ✌️
@ስአሊለነቅድስት-ነ5ረ
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ብርቱካንአውግቸው
3 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ፫ 🌾🌾🌾
@HareguaGeremew
3 ай бұрын
Selame wedema kale hewtene yasemalne 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@mesimesi4779
3 ай бұрын
Tebark wendmachen berta kebert yestlg
@geneteshetu-iz1lm
3 ай бұрын
እግዚያብሔር አምላክ እንደ ዳዊት ወይም እንደ ሙሴ ያሉትን ያሰነሳልን
@SaraaAli-po1xj
3 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤👍👍
@amrankan2230
Ай бұрын
🤲🤲
@amirdinku3926
3 ай бұрын
Yisrael amlak yemsgen
@Birhan-gh2lu
3 ай бұрын
ምርጥ አቀራረብ ነው ታሪኩም እንደዛው
@firihewotadugna5516
3 ай бұрын
Yekereta wendemi yesakicbete eko yegeza mistu nate esuam semua melkon new anete gen yalkiew yesahole lji tekikile ayedelkim
@ሱናማዊት
3 ай бұрын
በቃ የዳዊት ታሪክ ይሄ ብቻ ነው እኔኮ ተነግሮ የማያልቅ ታሪክ ያለው ይመስለኝ ነበር እንደ ስሙ ገናናነት😢😢😢
@gedamattv
3 ай бұрын
ይሄ በአጭሩ የቀረበ ነው። እዚህ ቪዲዮ ውስጥ ያልተካተቱ ብዙ ታሪኮች አሉት
@حفصهحفصه-ظ9ث
3 ай бұрын
ማለት የዳዉይትን ታሪክ ለስማ ወይም ላብብ ብትሉ ሰዉሁናቺሁ መፈጠር ትጠላላቺሁ እሽ ይኸለምልክት ያህል ብቻነዉ እሽ
@Yeshmebat
3 ай бұрын
መፅናፉን አጥኝኝ የዳዊትን መፅሃፍ እና ታሪክ በጣም ገራሚ ነው እኛ ጀምረነዋል ልናጠናው
@አደንቀን
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AsratEdia
Ай бұрын
Btam des ylale ktlubet
@meronkebede1363
3 ай бұрын
Nice video
@mihret-dz6sd
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@TegstTegst
3 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@Zinasedemesa21
3 ай бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@የማርያም-ጐ7ቐ
3 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@teshom134
3 ай бұрын
Ye abatu sm ኤሰይ new weys እሰይ
@sitotamatbo
2 ай бұрын
des yelal tarko
@yetnayetadmasutegegn
3 ай бұрын
አቅርቦቱ ቅዱስ ዳዊትን ለማያውቅ ሰው አይሆንም
@MdAssan-oc1ct
3 ай бұрын
ሳኦል በጦርነት ሞተ ስትል ሰማሁ ግን አይመስለኝም
@FeteneAsmare-fy1ib
Ай бұрын
በትርጉም ላክልን
@Tomas-komita
Ай бұрын
ቅዱስ ዳዊት ስንት ሴቶች ይኖራል
@ethiopia1959
3 ай бұрын
እርቃኑን በእግዚአብሔር ታቦት ይዘፍን ነበር ሚለውን የመጽሐፍ ቅዱስ ምዕራፍ እና ቁጥር ብትነግረኝ። እኔ የሰማሁት የንግስናው ዘውድ እስከሚወድቅ ድረስ የሚል ነው
@gedamattv
3 ай бұрын
“ዳዊትም በሙሉ ኃይሉ በእግዚአብሔር ፊት ይዘፍን ነበር፤ ዳዊትም የበፍታ ኤፉድ ለብሶ ነበር።” - 2ኛ ሳሙኤል 6፥14
@ethiopia1959
3 ай бұрын
@@gedamattvአመሰግናለሁ። እርቃኑን ሚለው ጋ ነው የኔ ጥያቄ
@ethiopiatiktok15
3 ай бұрын
Eyesus abb new?
@SofanitWorku
3 ай бұрын
ቻናሉ የኦሮቶዶክስ ነው
@gedamattv
3 ай бұрын
አዎ በሚገባ!
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
3 ай бұрын
ስራህን በጣም አደንቃለሁ እክባሪህም ነኝ። ነገር ግን እባክህ እባክህ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን የራሷን የቅዱሳን ስዕላት ተጠቀም። የምትለቃቸው ምስሎችና ስዕሎች ሁሉ ከፊልሞች እና ከምዕራባውያን የካቶሊክ ነጮች ስዕላቶች መሆኑ ፍፁም ስህተት ነው።
@gedamattv
3 ай бұрын
ልክ ነህ የኛን ቅዱሳን ስዕላት እንደልብ internet ላይ ፤ በጥሩ Quality ማግኘት አስቸጋሪ ስለሆነብኝ ነው ይቅርታ 🙏 ... ባገኘሁት ልክ ለማስተካከል እሞክራለሁ። ለአስተያየቱ አመሰግናለሁ 🙏
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
3 ай бұрын
@@gedamattv እሺ አመሠግናለሁ በጣም ወንድሜ አስተያየቴን በቅንነት ስለመስህ!
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
3 ай бұрын
@@gedamattv በነገራችን ላይ ለምን በጣም እንዳሣሠበኝ ታቃለህ? ነጬቹ በተለይ በምዕራባውያኑ ዘንድ ከጌታችን ጀመሮ ሁሉንም ቅዱሳንን ነጭ ብቻ አድርጎ የመሣልና ያንን የማለማመድ ሴራ በደንብ ስላለ ነው። ይህንን ደግሞ ሀገር ቤት ያለ ሠው ብዙ አልተረዳም በሀገራችን የራሳችንን ቅዱሳን ሥዕላቶችን ከምዕራባውያንን የካቶሊክ ሥዕላቶች ጋር እያደባለቅን መጠቀም ከጀምርን ከረምእም ብለናል ስለዚህም ሴራ ያስተማሩትና ያስጠነቀቁ አባቶች ጥቂቶች ናቸው። ስለዚህ በሴራቸው ወድቀናል። ለዛ ነው ተጨንቄ ሀሳብ የሠጠውህ።
@gedamattv
3 ай бұрын
@@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ አመሰግናለሁ በተቻለኝ አቅም ለማስተካከል እሞክራለሁ
@Only-true-
3 ай бұрын
ኦርጂናል የ እብራይስጥ ስማቸው፧ ዳዊት ሳይሆን ዳቪድ ነው። ሳኡል ሳይሆን ሻኡል ነው።
@NikoRice
3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@NikoRice
3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@SelamBelayhun-d2t
3 ай бұрын
❤❤❤
@NikoRice
3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@NikoRice
3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@AbelAsefaw-j3l
2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@NikoRice
3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@YashegatYash
3 ай бұрын
❤❤❤
Пікірлер: 108