ብዙ ተማሪዎች የጥናት ውጤታቸውን ለማቅረብ በጣም እንደሚጨነቁ ይታወቃል! ነገር ግን የተወሰኑ ጉዳዮችን ቅድሚያ በማስተካከል በቀላሉ የሰሩትን ጥናት በማስረዳት የተሻለ ውጤት ለማምጣት እንዲችሉ የሚያግዝ: ጥሩ ጥናት በደካማ አቀራረብ ሊወድቅ ስለሚችል ጥሩ ጥናት ብታዘጋጁም አቀራረባችሁ ሳቢ እንዲሆን ይህንን ቪዲዮ አዘጋጅቻለሁ እስከመጨረሻ ተከታተሉት፡፡
Негізгі бет የጥናት ውጤት ለማቅረብ የትኞቹ ነጥቦች ላይ ትኩረት ማድረግ አለባችሁ? What points should you focus on thesis defense?
Пікірлер: 133