KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
የቲክቶክ ፓስወርድ የጠፋባችሁ
No video
Күн бұрын
የቲክቶክ ፓስወርድ የጠፋባችሁ
Рет қаралды
16,093
Leila Seid
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 80
@kaulakaula8460
4 ай бұрын
እጀሸ ይባረክ ኡፈፈ ምን ልበልሸ የኔ ዉድ በጣም ነዉ ደስስስ ያለኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@toyebaahmed4476
3 ай бұрын
እኔምእዳችነኝ በናትሽ ምንምአልገባኝም
@mekdi21dmek3
Жыл бұрын
በናትሽ የኔ ውድ እዳታልፊኝ የተዘጋውን እዴት ነው ማስመለስ የምችለው ❤
@JemilaMuhammed-oo3qj
Ай бұрын
እህቴ ሴሙ አይሠራም እና ኮዱን እንዴት ነዉ የማቀዉ በቁጥር ነዉ የከፈትኩት
@EndreisHusein
Ай бұрын
እህቴ በኢሜል ከፍቸነበረ ኢሜሉም አልጠፈኝ ግን ኮድ ቶለ አልክም አለኝ
@milimili-oe7we
2 ай бұрын
እህቴ እባክሽ እኔ ቴክቶኬ ኣጥፊቸው እንደገና መመለስ ኣልቻልኩም በፊት የከፈትኩለት ስልክ ቁጥሬ የለም እንዴት መመለስ እችላለሁ ?
@LoveLove-zx8fl
6 ай бұрын
በጣም ነዉ እምትመቺኝ ቀጥይበት እህቴ ሳብስክራይፕ ኣርጌልሻለዉ ❤❤🎉🎉
@HewaTube
Ай бұрын
ተባረኪ
@user-bj7ju4mu7h
4 ай бұрын
እህቴ እባክሺን መልሺልኝ እኔ በስልክ ቁጥር ነበር የኸፈትኩት እና መስመሬ ተቆረጠ አሁን መክፈት አልችልም 😢
@user-wv3le8my5i
3 ай бұрын
ኢሜኤሌን እዴትላግኛው ቮስቦርዴንም አላውቀውም እህቴ ንገረኝ
@fiyofashion
6 ай бұрын
ውዴ አንቺ እንዳልሺኝ ሄጄ መጨረሻ ላይ ግን syep 2 verification code ይለኛል እባክሽ መልሺልኘኝ
@yena133
8 ай бұрын
በናትሽ በአላህ 🙏🙏 መልሺልኝ ስልኬን ፎርማት አድርጌ tiktok እቢ አለኝ የከፈትኩት በስልክ ቁጥር ነው ግን መመለስ አልቻልኩም በናትሽ በናትሽ
@rechotube6126
2 ай бұрын
ኣመሰግናለው የኔ ውድ ተዘግተቡኝ ተናደጄ ነበረ ከፈተልኝ🙏🙏🙏❤❤❤
@user-nf5xt3rq1h
9 ай бұрын
በናትሽ እህቴ ሁለት አካዉንት ነበር የከፈትኩት ሎጋዉት ሳልል ወጥቼ አንደኛዉ አካዉንት አልመጣልኝ አለ ፓስወርዱን አላቀዉም ምን ላድርግ
@hayath8841
5 ай бұрын
እኔም አዳችዉ ሁኜለሁ
@user-pg6bh5ug4y
8 ай бұрын
ሰላም ለአንች ይሁን የነ ውድ በናትሽ እኔ ቪድዮ ስለቅ ማንምጋ አይደርስም ሰው አያየውም እንደት ይሰተካኬላል❤❤❤
@POWE4755
6 ай бұрын
Peplic አድርጊው
@MisrakD-kv1jk
Жыл бұрын
የኔውድእህት ስልኬ ተበላሽቶ ሁሉም ነገር እዛኛው ስልክ ላይ ነው እና የከፈትኩበት ቁጥር አልጠቀመውም እና እንዴት አካውንቴን እንዴት መመለስ እችላለው
@sideAewol
Ай бұрын
ኮዲን ታወቅነውማ እንጠይቅሺነበርእንደ
@MahonOrthodox-ip1om
Жыл бұрын
ውዴ እኔ ቲክቶክ የከፈትኩት በኢትዮጵያ ቁጥር ነው እኔ ያለሁት ዱባይ ነኝ ስልኬ ባትሪ ዘግቶ አልከፍት አለኝ በሌላ ስልክ እንዴት መክፈት እችላለው
@firadosethiopia9170
Жыл бұрын
የኔ ማር ጀዛኪ ሁቢ በጣ ነው የማደንቅሽ ከፈተልኝ በቁጥር ነበር
@eivaeiva7661
Жыл бұрын
እህት እኔ ሶስት አካውንት ነበር እምጠቀመው ባንድ ስልክ ግን ቲክቶኩን ድሌት አድርጌ አውርጀውነበር እያለገ እምቢብሎኝ ከዛ ሁለቱን አካውንቴን ይዞብኝ ሄደ በስልክ ነው የከፈትኩት ግን ስልኩን ሳስገባው አይሰራም
@user-uf1zc7xe6q
5 ай бұрын
እህቴ እኔ ሥልኪን አብደት አድርጌዉ እዳለ ቲክቱኪ ጠፊ ብዙፎሎሬ ላይኪ ከሰርኩ ግን በቁጥሬነበር የከፈትኩት ለበፊቱ በዛዉ ሥልክ ቁጥሬ በተደጋጋሜ ሥልክ ሥቀይር ይመጣልኝ ነበር አሁንግን እቢለኝ መላ እዲለሺ በአላህ
@HalieSisay
5 ай бұрын
እና ተመለሰልሽ ዉዴ
@AdonayitTesfaye
2 ай бұрын
Betam ameseginalew wedeeee sertolignal❤❤❤
@jemilbeshir7435
10 ай бұрын
shukren behulum mokre enbi blogn neber banchi seralgn thanks❤❤❤❤
@sabahilselasia6287
11 ай бұрын
ሰላም እህቴ የኔ ቲክ ቶክ ላክ አውት አደርጋለው ብዬ ብሎክ አደረኩት ልከፍት ስል እቢ አለኝ እዴት ነው መክፈት የምችለው እህቴ ተባበሪኝ🙏🙏❤️
@user-ur2bl9zs3l
2 ай бұрын
አመሰግናለው
@mimimini4763
Жыл бұрын
እባክሽ እኔ tik toki ሰርቼ ጋላር ላይ ይወርዳል ግን tikitok ላይ አይፎስትም ለምን እንድሆነ በናትሽ ንገሪኝ አትእለፍኝ 🙏🏼
@mekdi21dmek3
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ❤❤❤
@liyuderesegn2633
Жыл бұрын
ስሞትልሽ የከፈትኩበት ስልክ ጠፍቶብኝ በጠፋው ስ.ቁጥር መቀየር እችላለሁ ወይንስ አልችልም ውዷ እንዳታልፊኝ
@MisrakD-kv1jk
Жыл бұрын
ሰላም እንዴት ናቹ ለዚ ኮሜንትሽ መለሰችልሽ
@kedirhabashaw9501
Жыл бұрын
ሰላም እነዴነሽ በነትሽ አድስ ትክቶክ ከፊቼ ፈሎ ሰደርግም አይቀለኝም ፎሎበክም አይማልስም
@kok2416
Жыл бұрын
እናመሰግናለን ተባረክ ተደምረሻል
@richrich1773
Жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ተባረኪ
@SaraSarita-wv9sh
Ай бұрын
ኢሜልም ቁጥርም አስገብቼ አልከፍት አለኝ
@zahara958
Жыл бұрын
የኔውድ በጣም አመሰግናለሁ ተዘግቶብኝነበር ባችተከፈተልኝ
@samritube4548
Жыл бұрын
የጠፋ ፓስወርድ አይደ ያልሽው ለማግኘት መስሎኝ
@eyobgetachew-vo1sx
Жыл бұрын
ዉዴ እንደገና እንደገና እያለ አስቸገርኝ
@hawamohammed2571
Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካተሁ ልሞክረው
@user-gb9mf2vs7q
Жыл бұрын
ተባረኪ❤️💋
@fadeelasaleh
11 ай бұрын
የኔ ውድ ፈጣሪ ይስጥሽ❤❤❤
@hanimulu2727
11 ай бұрын
Yena konjoooo betam amsgenlhu
@firadosethiopia9170
Жыл бұрын
ሰብ አደረኩሽ በርች
@rehimaahimed3935
Жыл бұрын
Tnx my sis
@habibaseiad9279
Жыл бұрын
የኔ ውድ ፍሎው መመለስ አልቻልኩም እንደትነው ማስተካከል የምችለው 😭😭😭😭ከይቅርታጋ መልሽልኝ እዳታልፊኝ ❤️💘
@fthawitkesetefthawit7120
Жыл бұрын
Thanks sis
@wondimmatusalamengistu4398
6 ай бұрын
እስክ እሞክራለው ር ሰቶር አድርገ አንድ ወር ሙሉ ሞክረ አቅቶኛልና
@user-ur7jg4xp6t
Жыл бұрын
ለኔ ደሞ ጋላሪ ውስጥ ያለ ቪዲዮ እዴት እደምፖስት አሳይኝ ባአላህ ለቲክቶክ አዲስ ነኝ
@yoyoya138
Жыл бұрын
በስልክ ቁጥር እንደገና እንዴት እንከፍታለን
@FethyajemalHussen
Ай бұрын
❤
@user-hb7id5nj2v
7 ай бұрын
❤❤❤
@amirmohammed3002
3 ай бұрын
wa wr wb
@user-wv3le8my5i
3 ай бұрын
❤❤❤❤
@asiyaahmadmuhammadethiopia8418
10 ай бұрын
Mash's Allah
@yena133
8 ай бұрын
ያልሽውን እስቴፔት ተከትዬ ግን አልሰራም verify your email ይላል pls
@ekramseid1617
Жыл бұрын
የኔ ውድ በናችሺ ሊብ ላይ ኮሜት መፃፍ አልቻልኩም እሺ አለኝ ከቻልሺ ቢድወ ሰሪልኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@amelesolomon9809
Жыл бұрын
ቀፋ ቀይሬ ነበር እና ቲክቶኬን እዴት ልመልሰው
@user-yz2sf2be3u
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤😊😊😊😊
@ayidameles4900
Жыл бұрын
ኧረ በናትሽ እርጂኝ አልከፍት አለኝ የልደት ቀኔን እና ቁጥር ስሞላ እንቢ አለኝ
@BereketZenebe-kg8kf
Жыл бұрын
በከፈትክበት ቁጥር ሙላ
@sideAewol
Ай бұрын
አላቅም ብትይ አይሻልም
@hani3147
Жыл бұрын
Jezakilah
@aminaadem6207
Жыл бұрын
Thanks
@tgsttig5342
Жыл бұрын
❤😍😍😍
@Hananeguse-ul2fi
11 ай бұрын
ሁለት ስለሆነ የመጀመሪያውን ነው የሚከፍተው እኮ
@mohhammed6223
Жыл бұрын
waw
@SOFYe-TIKUYE
Жыл бұрын
ሠላም ሰላም🎧👉🏼ኑ የኪታብ ተፊሲሮችን ለጀማሪወች የቃል በቃል ተፍ ሲሮችን እንማር ግዜችንን እንጠቀም የሙሥሊም ግዜ ዉድነች ከማይረባ ወሬ ለዱኒያችንም ለአኼራችንም የሚጠቅመንን ቃለሏህ ቃለረሱል እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ተቀላቀሉ ወደቻናሌ 📖
@MurutsSuyumGidey
8 ай бұрын
ኾመንት መፃኣፍ እምብ ብሎዋል ላይቭጋ ስገባ😢
@bobfinancr9648
Жыл бұрын
እረ ተገላታዉ እኔ ፖሶርዴ ጠፍቶብኝ ተሰቃየዉ
@user-wh6vb9wz3l
5 ай бұрын
እባክሽ couldn't reset password you are on an unrecognized device .try resettign your password on a trusted device . ነው የምለኝ ንገረኝ በፈጣሪ
@mikiyassntayew
5 ай бұрын
enem edeza new.milegn
@user-xe6db8yx7s
4 ай бұрын
Login all app tfangn gn lkft sl imbi algn lela new ymikftew mn ladrg
@rahmarahma4386
10 ай бұрын
የኔዉድበአላህእዳታልፊኝቲክቶኬንተደልቶብኝኮዱንአለቀዉምእሡንለመመለሥእደትነዉእምመልሠዉ😢😢😢
@rahmarahma4386
10 ай бұрын
ዉደእኔሞክሬዉነበርግንአድሥነዉእሚመጣዉየበፊቱአይመለሥልኝአለ😢😢😢
@Hayatmohammed-vo8iz
Ай бұрын
እመይአመሠግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤ከምልሺበላይከፍኩት❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vt1ws1sl3o
Жыл бұрын
❤️💋💋
@Yaredkimemu-qi5ey
5 ай бұрын
Password tefetro techegerk
@kiyayekiaye7153
9 ай бұрын
❤❤❤❤
@seidaman5183
Жыл бұрын
❤😍😍
Пікірлер: 80