KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Ойын-сауық
🔴የዋህነት ይጎዳል ሶፊ ዛሬ ጥሩ አልሰራሽም🤕🙏
Күн бұрын
🔴የዋህነት ይጎዳል ሶፊ ዛሬ ጥሩ አልሰራሽም🤕🙏
Рет қаралды
11,374
Jamal huseen
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 205
@youtube4525
11 сағат бұрын
በቁራአን አይማልም ወላሂ በቂ ነው አልማዋቋ ነው
@Zamani1983
10 сағат бұрын
እኔ ምየ አውቃለሁ አረቤቱ የ40ሽ ወርቅ ሠርቀሻል አለችኝ ወላሂ አልነካሁም ከፈለግሽ ደሞ በቁርአን ልማልልሽ ብየ በስደት የወለዲኮቸው ልጆቸ ጋ አያገናኘኝ እኔ ያችን ወርቅ ከወሰዲኩ ብየ ማልኩላት ካላደረኩት ምን እሆናለሁ እኔ አልነካሁም ይሂው ከማልኩ ወዲህ 3አመቲ አለሁ አልሀምዱሊላ ልጆቸም ሠላም ናቸው እንገናኛለን እንሻአላህ እኔ ግን ግዲ ሆኖብኝ ነው😥
@የመዳምቅመም-ተ9ቐ
10 сағат бұрын
ወላሂ በቂነው
@dfdfg9066
10 сағат бұрын
አንደዋትነዉ ዲረማነዉ አትጠሉም እያሎችነዉ ግን ለሰዉ ተብሎ ወወላሂ ብቂነብር
@youtube4525
10 сағат бұрын
@@Zamani1983 አብሸሪ ውዴ ያአንች በድንጋጫ ነው ስንድንግጥ የምንለው ይጠፍብናል ምንም አይትሆኝም አላህ ሁሉን አዋቂ ነው
@alimohmmif2328
7 сағат бұрын
ሳህ
@Fato-xp2qy
2 сағат бұрын
አታካብዱ የአላህ ቃል ያሳምናቸዋል ብላ ስላሰበች ነው
@ፋጡማተሾመ
11 сағат бұрын
ትክክልነህ ወንዲሜ 😢😢😢😢አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራን ያረብ😢😢
@ToybiTube-y2u
8 сағат бұрын
ደምሪኝ እህት😢
@HdHd-ym4il
10 сағат бұрын
ትክክል ናት የኮሜቶች ንግግራቹህ ልብ ይሰብራል የኔ ውድ ሶፊ ጀግና ነች
@ساراهمحمد-ز6ن
8 сағат бұрын
ጀዛካላህኸይር ስለተረዳሻት በጣምኮ ነው የሚያሳብዷት
@neimatube9341
3 сағат бұрын
ትክክል ናት ትያለሽደ ማነዉ ሸህ ቁርአን ይዞ መማል ይፈቀዳል ያለሽ
@LaylaMohammed-cs3rn
2 минут бұрын
@@neimatube9341 ሱባነሏህ ወላሂ ነይ አሳይሻለሁ
@tigisit2534
11 сағат бұрын
ታዲያ አላምንም አላችሁ ወገን 😢😢ዉይይይ እኛ የሰው ልጆች ግን ከባዶች ነን 🥹🥹🥹
@jemila51
10 сағат бұрын
እነሡም እኮ እያበዙት ነዉ እኛም ግራ ገባን 😢😊
@SadaeSied
7 сағат бұрын
ትክክል ወላሂ
@ሰብሪናአሚን
Сағат бұрын
በጣም እፋ
@zarakasun8191
10 сағат бұрын
ከሚዲያ እራቂ በቃ እስኪ ወዴ አላህ ተመለሱ😢
@ToybiTube-y2u
8 сағат бұрын
ደምሪኝ😢🎉
@የእርጎየልጅቲዩፕ
11 сағат бұрын
ወላሂ ብለሽ ከማልሽ ይበቃሻል ቁርዓን ይዘሽ መማል አያስፈልግም
@ToybiTube-y2u
8 сағат бұрын
ደምሪኝ🎉
@ZebibaYimam-xm1ed
5 минут бұрын
ትክክል ነህ ይሄ ያህል ሚድያላይ ቁረአን ይዞ መምጣት አስፈላጊ አደለም
@fatumaendris-x9f
10 сағат бұрын
ችግር የለውም አለማወቅነው አላህ የምምይበት ሳይሆን ቀርተሽ የምታቂው ያርግሽ ውዴዴ ኮሜቶች ተረጋጉ አለማውቅ ሀፂያት አይደለም
@jemila51
10 сағат бұрын
❤❤😢
@fatumaendris-x9f
3 сағат бұрын
💐💐💐
@HAWAIbrahimAli
Сағат бұрын
በቁረአን አይማልም ሥለማታውቅ ይሆናል ሁሉንም የሚያውቀው አላህ ብቻ ነው
@FtimaMohammed
10 сағат бұрын
ተመልካች አላምን አሉ ስትምል አድቀን በሰራችዉ ቢድኦ ካሜራ ማኑ ቶፊቅ ነዉ እያሉ ሲሳለቁ ባት ነበር ያልሆነዉ እና አማራጭ አታነዉ እደዝህ ያረገች መጀመርያ እራሷችሁን ቆም ብላችሁ አስቡ እሧ ታዉቃለች የሧን ሂይወት እኛ አንኖርም ደግሞ ቢቀርባትም ቶፊቅ ወደ ዲኗ እየተመለሠች ነዉ እሱ ሀረካቱ ኩፊር ነዉ የሚያሣየዉ ሁሉ ሀረካት አላህ የተሻለዉን ሊሠጣቸዉ ይሆናል ያለያያቸዉ
@ZulfaNaNta
Сағат бұрын
በትክክል ነው ወላይ ከባድ ነው😢😢😢😢😢 ጀማል ጀግና ሰው ነው አላህ ቅጥተኛ መንገድ ይመልሳልተ በቃ
@ሰብሪናአሚን
Сағат бұрын
ኩሉ በኒአደም ኸጣ ኸይሩል ኸጣኢነተዋቢን ሁሉም ያደምልጆች ተሳሳች ናቸው ከተሳሳቶቹ ኸይረኛው ከስተቱ የሚመለስ ነው አላህ ያስተካክለው ድንበር ያለፉትን ሁሉ
@የኮሜቶችታዛቢ
10 сағат бұрын
ወላሂ ሲሉት የማያምን ሰው ወላሂ ብሎ ይዋሻል ማለት ነው ወላሂ ከተባላችሁ እመኑ ከዋሹ ወጄለኞቹ እነሱናቸው
@ToybiTube-y2u
8 сағат бұрын
ደምሪኝ🎉
@MohdSaidoo
9 сағат бұрын
ትክክል ጀም ጀግናው ጎበዝ
@ToybiTube-y2u
8 сағат бұрын
ደምሪኝ🎉
@FatomaFatoma-f8e
8 сағат бұрын
አላህ ዪሂደነ በስ ቀጥተኛዉን ሙገደ ይምረን እጂ በቁረአጥ አይመልም ወላሂ በቂ ነዉ ለአማኛ ሰዉ😢
@hawal2302
7 сағат бұрын
አሏህይወልድም አይወለድም አልህምዱሊላህ ሙስሊምላደርከኝጌታ
@ToybiTube-y2u
6 сағат бұрын
@@hawal2302 ደምሪኝ
@halimahussenhalimahussen
10 сағат бұрын
አላህ የህዲኪ እሲ አጨቅጨቋት ዱአ እናድርግላት ሀላሥ ደሞ ወላሒ ካልሺ በቂ ነው
@YtBd-mp8zs
7 сағат бұрын
አረ,ያአላህ,ለገራችን,ዱአ,እናርግ😢😢😢😢😢
@የስደትወታደር
10 сағат бұрын
በቁረአን አይማልም ሲቀጥል ቁረሀን አትበይ አስተካክይ ቁርዓን ነው የሚባለው
@zzzzzzzz-c1u
9 сағат бұрын
እህቴአፏያማረኛችግርስላለባትነውአውቃማደል
@የስደትወታደር
9 сағат бұрын
@@zzzzzzzz-c1u ማሬ ያማረኛ ችግር ሳይሆን ከተሜ ከተሜ እያጫወታትነው እደነ እንትና እሆናለሁ እያለች እኔሱ ስላደጉበት ይቹሉበታል የኔን አረበኛ ነውኮ የሚመስለው አማረኛ ስታወራ ሆ
@Tuhin-ej5zh
8 сағат бұрын
😂😂😂😂@@የስደትወታደር
@ToybiTube-y2u
8 сағат бұрын
ደምሩኝኝኝን🎉
@እሙፈርዛን
8 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂@@የስደትወታደር
@zaburamohammed5672
10 сағат бұрын
ሚስኪን ሶፊ አላምን አሏት ምን ታድርግ ታዲያ ቁርአን ማምጣቷ ተገቢ አይደለም ግን ኮመንታተረሮች እባካችሁ ሰዎችን ወደ እማይሆን ቦታ አትውሰዱ😢
@زهرايمام
9 сағат бұрын
ታዳ አመኗት አላመኗት ስትሻፍድነውጂ ለኮማቾችብላ ለመማልጌዜ ታቅፈሺውመጣሺ ለምን ቁረአኑ የሚያዝሺን አተገብሪም እሚድያላይ ከመበጥረቅ ያረብ ከዚህፈተናአተጠብቀን ያረብ
@zaburamohammed5672
9 сағат бұрын
@@زهرايمام አሚን ያረብ
@ToybiTube-y2u
8 сағат бұрын
ደምሩኝ የኔ ውዶች
@ZenetAbu
42 минут бұрын
መገንየዋህ አላህምደግአድረጎይዞናል ጨራሽቁረአንይዛመጣች ኢስላም ወላሂ ካለማመንግደትነው
@ZuZuti-y9z
2 сағат бұрын
ወለሂ የሚለውን የቡና ቁርስ አዲርገቹ ጭረሽ በቁረኣን ትሚለላች ምስኪን ወለሂ ማለት በጣም ከበድ ነው በዉሻት ወለሂ ማለት 10ምስኪ ማብለት ከልቸልን 3ቀን ማፆም
@FatumaMustefa
42 минут бұрын
ሲጀምር ኮሜቶች ችግር አለባቸው እነሱ ናቸው እደዚህ የሚረጉት 💦💦💦💦💦
@AhmedHussen-xu3hd
Сағат бұрын
ልክ ነህ ጥሩ አላደረገችም ግን የአንተ ባሰ ሚዲያ ላይ ተማውራት ተቻልክ በግል ብትመክራት አሪፍ ነበር
@azmra-y3u
11 сағат бұрын
አያናድም ጀማል 😂😂😂😂 ባል እድመጣላት ቦታው ክፍት ነው እያለይ ነው😂😂
@jemila51
10 сағат бұрын
የተመታ ኮሜት😊😂😂
@أمعمار-ع2ص
10 сағат бұрын
ክክክክክእረበሳቅ
@የስደትወታደር
10 сағат бұрын
ክክክ
@smumd
9 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Tuhin-ej5zh
8 сағат бұрын
😂😂😂😂
@ساراهمحمد-ز6ن
8 сағат бұрын
የኔውድ ነገር ሶፍየ በጣም እወድሻለሁ ወላሂ ለአላህ ብየ እወድሻለሁ ኮሜንታተሮች ያሳብዳሉ ማማየ አይዞሽ
@ToybiTube-y2u
8 сағат бұрын
ደምሪኝ😢
@ساراهمحمد-ز6ن
6 сағат бұрын
@@ToybiTube-y2u እሽ
@LpppHjj-bj2cc
7 сағат бұрын
አይ ጀማል ማሽአላህ በፊት አተ ነበርክ እምትመከረው እየዘለልክ እደህፅን አልሀምዱሊላ አሁንማ ሠውንም እየመከርክ ነው እሠይ የኔ ወድም እድህ ነው መለወጥ በርታ ደሞ አሚትየን አምጣት የኔማር እድግ ትበልልህ
@mekyaseid-5747
Сағат бұрын
አትጨማለቂ ምን አስማለሽ አላህ ካለ ትገናኛላችሁ ስለዚህ ምን አስፈለገ መማሉ
@HalemAAa-x8d
31 минут бұрын
ሶፊለሰውመኖርሽ፡ገናዛሬገባኚ😢ሱበሀንአላህ
@GggGggg-cg3wd
4 сағат бұрын
ሲጀመር ሰውንለማሳመን ምንም ማድረግአይጠበቅባትም ከፈለጉይመኗት ከፈለጉይተዋት
@hayuye
6 сағат бұрын
የምር ግን አልረዷት ሲሏት ነው ቁራአን ያመጣችው እህቴ ባያምኑ ተያቸው የኛ ሰው ወላሂ ካልሽ በቂሽ ነው ያመነ ይመን
@ህልሟንናፋቂዋ
9 сағат бұрын
ጀማል ግን ወላሂ እስከ ዛሬ ሰትስቅ ስትቀልዲ ብዙ ቁምነገር ያለህ አይመስለኝም ነበር አሁን ግን ትዳርህን አክብረህ ስትኖር አከበርኩህ በዲንህም አትቀልዲም አላህ ይጨምርልህ
@ToybiTube-y2u
8 сағат бұрын
በጣም ውዴ ጎበዝ ልጅነው ደምሪኝ😢
@LpppHjj-bj2cc
7 сағат бұрын
በፊትኮ መጨፈር ነበር ሥራው ወላሂ የሡ መለወጥ እደት ደሥ እዳለኝ ቁም ነገር የለለው ነበር የሚመሥለኝ በሠአቱ ታዋቂ ቴክቶከር ነበር እዳውም ሥሙ ጀማል ቴክቶከሪ ነበር ያንን ሥም ባደ መቀየሩ አልሀምዱሊላ
@Hayatነኝስደትያደከመኝ
3 сағат бұрын
ሥለማታቅ ብቻ አደለም ሰው ውሸትነው እያለ ስላሥቸገራትነው 😢
@Salma2020-hr4nu
2 сағат бұрын
ያመነ ይመን ያላመነ ይተውት በቁርአን አይማልም ነገ ቢታርቁስ 😢
@OmorOmor-p3n
4 сағат бұрын
ይቺ ሲጀመር አትመቸኚም አይቶፊቅ ወንድነው እንኳን ተዋት እውነቴንነው ደስአትለኚም
@samerakaled8896
3 сағат бұрын
አመኑአለመኑ።ሚንአሲጨነቀሺ።ትክክአይዱለምበቁረአን።መመል።ለሚንአሲፈለገ😢😢
@jibrilamogn4923
10 сағат бұрын
ትክክል ጀዛካሏህ ኸይር ወንድማች
@maryamdawood5052
10 сағат бұрын
ደምሪኝ🎉
@ToybiTube-y2u
8 сағат бұрын
@maryቤተሰብ ነን መልሽ 🎉amdawood5052
@زهره-ع1ج
10 сағат бұрын
ታዳ የራስሽ ጉዳይ ስንት የሚያሳስበን ነገር አለ
@samerakaled8896
3 сағат бұрын
😂
@AyatSalih-tj3ze
53 минут бұрын
አንዴ ከዋሸሽ አይበቃሽ በዉሸት አስሬ መማል አይደብርሽም አላህ ን አተፈሪም
@njoodkrieshan8283
10 сағат бұрын
ምንታርግ ሀበሻኮ ያሳብዳል በጨቋት ወላሂ የኔውድ አላህ ያጠንክርሽ❤❤❤❤❤❤❤
@frdosmussa3182
10 сағат бұрын
በቁርዓን መማል አይቻልም ቁርዓንን እንድናነበው ነው የተሰጠነው
@ToybiTube-y2u
8 сағат бұрын
ደምሪኝ❤🎉
@neimatube9341
3 сағат бұрын
ወላሂ ካልሽ በቂ ነዉ ሲጀመር በቁርአን መማል አይፈቀድም ጅህልና አለማወቅ ከባድ ነዉ
@ZinaZina-k5p
10 сағат бұрын
ወላሂ ብለሽ ከማልሽ ይበቃሽ ነበር ቁርአኑን ይዘሽ ባቀርቢም ሶፊ
@fatumageleta6038
8 сағат бұрын
ለይቅርታህ እሺ እንቀበላለን ግን ሶፊ እውነቱን በዚህ መግለፃ ምንችግር አለው ለተመልካች ግልፅ ለማድረግ ነው ክብር ስላላት ነው የዩቶበሮች እውነት ሲወጣባችሁ ነው ይሄን ያልከው ለካ ሁለዜም እናተ እውነት አይደለም ፀባችሁ ከሀዋጋር በድራማም ይያዙት በምንም ይያዙት አላልክመደ ደሞ ለካ ሰውን እያጃጃልጅ ነው ያለህው ለተመልካች ክብር ይኑርህ አንተ አሁን ተመልካችን እደጂል እየቆጠርክደሁ ይግባህ እሺ
@user-ug8nz
10 сағат бұрын
በዶራል ተወጥረው እሳት አድርጓቸው ጭራሽ ቁረአን ከእናንተ ኬዝ ጋር አይገናኝም ካለ ቦታው ቁረአን አታንገላቱ
@ToybiTube-y2u
8 сағат бұрын
ደምሪኝ ማሚ🎉
@EMU_AYMNA
10 сағат бұрын
ወላሂ ከባድ ነው ሂወት ይቀጥላል ምንድን ነው እንደዚህ መሆን ያመነ ይመን ያላመነ ይለፉ 😂ግን የግል ሂወት ሚድያ ላይ ማውጣት ጥሩ አደለም 😢😂አንተ ደሞ 😂አታያይዛቸው ዳር ዳር እያልኩ ነው አላለም
@hawal2302
7 сағат бұрын
አሏህአድነው አይውልድምይውለድም
@AllahWakil
4 сағат бұрын
ሰው ሞቶል በተባሉ እማትምኑ ሁናቹሁ ነው እኮ በቁረአን የማልቹሁ አተደሞ
@yasarUseafan
6 сағат бұрын
በቁርአን መማል አያስፍልገም ወላሂ በቂ ነው
@hadiramuhammad2332
2 сағат бұрын
አይ ወዶች እኔ ተዳር አስጠላኝ 😥😥💔💔
@VebdJdjf
5 сағат бұрын
እዉነት ነዉ ሰዉ በዶላር ታዉሯል አጃኢብነዉ
@11Secho
10 сағат бұрын
አለመወቋ ነው😢 ትክክል ነው ወለሂ።❤❤❤❤❤
@ToybiTube-y2u
8 сағат бұрын
ደምሪኝ❤
@SewmehonTubeሠውመሆን
7 сағат бұрын
😢አረ ተው አሊህን ፍሩ ውሸት የምታሰራጩ የአላህ እኛ ምን አገባን ተጣሉ ተታረቁ እኛን ማሳመን ለምን አስፈለገ
@ccttaaqq8304
11 сағат бұрын
እዉነቷንከሆነ፤ያስምላታል፤አይንደትኮ😢ደርሸበታለዉ
@Rahamaghamdui
15 минут бұрын
መህድህ አልቀረም ማለትነው ሀዋ ተተጠቀቂ
@ovb2779
10 сағат бұрын
ትክክልነህ፣ውድም
@UudJh
4 сағат бұрын
ትክክል ወድሜ ❤❤
@fatumayusof1652
10 сағат бұрын
እረ እኛለሷ አግዘን ተሳድበን አልተጣሉም ከተባለ እሷን እንሰዲባታለን እይ እኛ ሴቶች ነገር ስንወድ ጉድ ነን ባለፈው ከ ማሪናጋ በሰሩት የትፍቅ ድምፀ አለ እያሉ ነበር እኔ አልሰማሁም ኮሚቶች ናቸው ያሉት
@Naima13Naima13
8 сағат бұрын
በቃድውትአድርገህ አትስራባት የዋህነቷነው ምከራት😢😢😢ካዘክላት
@saadaalain6606
2 сағат бұрын
በቁራአን አይማልም ወላሂ በቃሺ ያመነ የመን💘💘💘💘
@nymysman
10 сағат бұрын
አቶ ሶፊ ምንም ስለ ዲና ግንዛቤ የላትም ። እኛ ተምረነዋል ከኡለሞቼችን በቁርአን መማል ክልክልነው ። ለሌላም ግዜያቹ ።
@dfdfg9066
10 сағат бұрын
ዉነክነዉ ጄማል እሷ ተነደነዉ እኛ ሰዉ ሰንብል ብጣም ምጥፎንን ሰዉ አሰክፊነዉ እና ወላሂ ብቂዋነብር
@BasboaaBasbosa
5 сағат бұрын
ሰህ ወድምየ ትክክል ነክ
@ToybiTube-y2u
8 сағат бұрын
ወላሂ ማለት በቂ ነው ያመነ ይመናት ያለመነ አተዋቸውም ለማንኛውም ኸይር ፈላገልልዎች ደምሩኝ🎉
@HikmaMuhdin
11 сағат бұрын
ቁረኣን በይ ደሞ ኩረኣን አትበይ
@urif9468
9 сағат бұрын
ልታካብድነው😂😂ጉድ
@urif9468
9 сағат бұрын
የሆነችልፍድድ
@Fatuma-h2h
9 сағат бұрын
ውሸት ሲያበዙ እውነት ሲያውሩ አይታመኑም እሚያምናቸው ያጣሁ
@ዩቱብያሰሬበጃጅ
10 сағат бұрын
ግን ሸወር ወስዳለች ወይ ቁራን ዝብሎ አይያዝም ቁራኑን አሁነዉ ያስታወሻዉ ማጃማራ ስትለለጭ ያለሲታዋሺዉ። ለማንም ወማኔ ቅጥሽን ከፍታሽ ያሰጠሺዉ ሴትናሺ
@Fato-xp2qy
2 сағат бұрын
አቤት ሰው ምን ነው እኛ ብቻ እናቃል አላችሁ
@shemistube
10 сағат бұрын
ዋአሊኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ🌹🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🌹እንኮን ስላም መጣችሁ❤በጣም ያሳዝናል ያረቢ
@SaydiBoy-iu3nj
10 сағат бұрын
መማልአይፈቀድም❤ነገርግንየሠውሥራነውእድህያረጋት❤ደሞሥላላወቀይነው
@hawal2302
7 сағат бұрын
ክሪስታኖች ኑወደስልምና አትወዛገቡ
@fatimahussein6507
2 сағат бұрын
ትክክል ወንድም❤❤
@سعيد-ف9ط2ك
10 сағат бұрын
ትክክል
@hawal2302
7 сағат бұрын
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂወበረካቱሁ
@MohdSaidoo
9 сағат бұрын
በቁረአን አይማልም ቢደአ ነው ተይ እኛ ተጣላችሁም አልተጣላችሁም ጉደያችን አይደለም ጉዲያችን ዲኑን ጋር ነው፡ እባካችሁ አላህን ፍሩ እባካችሁ
@سبحانالله-ب7ف3و
4 сағат бұрын
በቁራአን መማል አይቻልም
@HashamHasham-ir7fz
2 сағат бұрын
አለዉ ኡሉን አወቂነሀ
@Zinab-p3l
11 сағат бұрын
ትክክል😢😢😢
@ዋናውነገርጤና-ኀ9ጠ
10 сағат бұрын
ምን ጀማል እኔም ዋልህ😂😂😂 እህቴ ግድ እወቁልኝ ያችን ኖሮ እራስሽ ብቻ ነሽ እምታውቂው ለሰው አደለም
@SadasusuSied
10 сағат бұрын
ትክክልጀምነትት🎉
@ZumeraHussen-rk7vi
10 сағат бұрын
ሀዋንም ለማየት ህደሽ ነው አልኮበለልሽም እያሏት ነው ህደህ አጣ እሷም ቁርአን ይዛ ተመጣቷ በፊት ክክክክክክ:: አለማወቅ ነው አትፍረድባት
@تبغتلا-ط5ي
28 минут бұрын
እህቴሦፊ ሙሥሊም ከአላህውጭአይምሊም
@JhvbnvBbvv
8 сағат бұрын
አሏህ ይሄድሽ ለሰው ብለሽ ማሻቃበጥ
@seadi5
10 сағат бұрын
በነሱድራማ ቁርአን ያህልነገርአይፌዝም እዳውሌላአልልም ይሄንንሰሻልሚዳያእልምያርገው በተለይ ይቱብናቲክቶክስሩንያጥፋው
@hshsshehh7737
9 сағат бұрын
ትክክል👍
@urif9468
9 сағат бұрын
ማሻአላህጀማልትክክልነህ
@hawal2302
7 сағат бұрын
ክርስታኖችኑአድአሏሀን እናምልክ
@ZihabuyasinYasin
10 сағат бұрын
ልክ ነህ ጀማል
@سبحانالله-ب7ف3و
4 сағат бұрын
من كان حاليفا فل يحليف بالله او لي يسموت
@ኡምሰማሂረሰይፈላህ
4 сағат бұрын
ሱበሀን አላህ አላህ ይሂዱኩም ይሂዲና
@saraalharazi9090
10 сағат бұрын
ያአላህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭💔👈
@ToybiTube-y2u
8 сағат бұрын
ደምሪኝ🎉
@meremgeletameremgeleta7782
10 сағат бұрын
አጂም ሰው የራሳቸው እያረረ የሰው ማማሰል 😅
@LaylaMohammed-cs3rn
10 сағат бұрын
ቁረአን ይዞ መማል አይቻልም 🚫🚫🚫
@ToybiTube-y2u
8 сағат бұрын
ደምሪኝ
@LaylaMohammed-cs3rn
3 минут бұрын
@@ToybiTube-y2u ነይ እንዴማመር ክክ አረ ኢቱብ ቻናል ከፍቼ ወላ ሊሰራልኝ አልቻለም? ምላርገው ኢቶ ሳልገባ አዴረጃጂቼ እድሄድ ነበር ህእ
@زهره-ع1ج
10 сағат бұрын
እና እናስታርቅሽ ጨምላቃ አትጨማለቂ
@youtube4525
11 сағат бұрын
ጀማል ዩቱብ አክፋፍ ቢዶዎ ስራልን 😢
@ToybiTube-y2u
8 сағат бұрын
ደምሪኝ🎉
@Rabiiወሎየዋ
10 сағат бұрын
ወላሂ ማለት ብቻ በቂ ነው
@samsungsa7696
10 сағат бұрын
ሥጀምርበቁርቃንመማልአይቻልም
@መስከረምነኝባለማህተቧ
6 сағат бұрын
እኔ አብርሽም ይማሉ 😳😳😳
@habibaa3292
2 сағат бұрын
እርበቁረአንአይመልም
@fgfdggf2658
10 сағат бұрын
ትክክነህ
Пікірлер: 205