ለጋራ ህንጻ / ኮንዶሚኒየም ስም ዝውውር በተመለከተ
• በአስተላላፊው ስም ያለ የቤት ባለቤትነት ማረጋገጫካርታ ሲያቀርብ
• ቀሪ የባንክ እዳ ማጠናቀቁን የሚያስረዳ መረጃ ሲያቀርብ ወይም ካለጠናቀቀ የተላለፈለት ሰው ከባንክ ስምምነት ደብዳቤ ሲያቀርብ
• ይዞታው ሲተላለፉ ቤቱን ለማስተላለፍ የወጣውን መብ እና ለግዴታዎች መወጣታቸውን ተዋዋዮች ውላቸውን በውል እና ማስረጃ ተዋውለው ሲያቀርቡ
• መኖሪያ ከሆነ የተደነገገውን የ 5 አመት የጊዜ ገደብ ሲያሟላ ንግድ ቤት ከሆነ ግን የጊዜ ገደቡ ሳይመለከቱ የተዘረዘረውን እንደአግባብነታቸው ሲያሟሉ የስም ዝውውሩ ይፈጸማል፡፡
Негізгі бет የይዞታ (የቤት) ስም ዝውውር
Пікірлер: 17