የእስራኤል የበኩር ልጆችም ወደማናውቀው አገር ስንሄድ ታቦተ ፅዮንን ትረዳናለችና እሷን ሳንይዝ አንሄድም በማለት ተመካክረው የእግዚአብሔርም መልካም ፈቃድ ሆኖ ምንልክም ሆነ ሌሎች እስራኤላውያን ሳያውቁ በሙሴ እጅ የተቀረፀችውን ፅላት ይዘዋት ወደ ኢትዮጵያ መጡ፡፡ ንግሥት ሳባም ታቦተ ጽዮን መምጣቷን ስትሰማ ለእግዚአብሔር መስዋዕት አቀረበች፡፡
Негізгі бет #የፅዮን_ማርያም_ያሬዳዊ_ወረብ

Пікірлер