የዛሬዉ ባለታሪኮቻችን ቅጣዉ ተ/ማርያም እና ሳሪ ይባላሉ ለ ስድስት አመታት ተጋብተዉ ኑሮ እስኪጀምሩ ድረስ በ ሆስፒታል ዉስጥ እና ከ ሆስፒታል ዉጪ በሂዎታቸዉ ያለፉበት ሂወት እሱ የዛሬዋን ሚስቱ ሳሪ በደረሰባት ህመም እግሯ መንቀሳቀስ ስለማይችል ባለቤቱን ለማዳን ያደረጋቸዉ አስገራሚ የሆነ ታሪካቸዉን ያካፈሉበት አስደናቂ ታሪክ ነዉ አሁን ላይ ከብዙ ዉጣ ዉረዶች በኋላ የተሻለ ሂወት ላይ መድሳቸዉን ቅጣዉም በተለያየ ዓለም የተለያየ ስራ በመስራት የደረሱበትን ስኬት ጨምሮ ተመልካቾች በታሪካቸዉ እንዲማሩ ከ ወጣቶች እስከ አዛዉንቶች የሚሆን አስተማሪ የሆነ ፕሮግራም ነዉ::
English version
"Sara and I met while we were being treated in the hospital after being told that we were going to die. After years of treatment, we were miraculously saved by God's will. Both of us, particularly Sara, went through many ups and downs. In this video, we have compiled the moments when we were in love together. So, please watch it until the end, as it will be beneficial to you."
In Amharic
"እኔና ሳራ እንደምንሞት ከተነገረን በኋላ በሆስፒታል በህክምና ላይ እያለን ተዋወቅን። ከአመታት ህክምና በኋላ በእግዚአብሔር ፈቃድ በተአምር ድነናል። ሁለታችንም በተለይም ሳራ ብዙ ውጣ ውረድ ካሳለፍን በኋላ በጋብቻ ተሳስረን አስደሳች ህይወት እየኖርን እንገኛለን። በዚህ ቪዲዮ ላይ አብረን በፍቅር የኖርንባቸውን ጊዜያት አዘጋጅተናል። ስለዚህ ይህን ቪዲዮ እስከ መጨረሻው ቢመለከቱት ያተርፉበታል።"
#MikoMikee #RichManMiko #Ethiopia #Lovestory #richmanmikorache #Lifestyele #Lovestory #Ebsethiopia #Ethiomusic #Kitawsari #AmhaticTube #AmharicMovie #WhatsNewEthiopia #infotainmentshowmiko #Eyohamedia #Seifuonebs #Donkeytube #Couples #HabeshaCouple
Contact 0970177777 0947000009
Негізгі бет Ойын-сауық ያልተገኘሁት የሚስቴ ሁለት እግር ስለማይንቀሳቀስ ነበር | ያልተሰማዉና ፊልም የሚመስለዉ የቅጣዉ የትዳር ፈተና
Пікірлер: 406