KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ያላፈቀረችህ ሴት
Күн бұрын
ያላፈቀረችህ ሴት
Рет қаралды
83,638
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 350
@mogesyeshiwas2532
2 жыл бұрын
እውነት ለመናገር እያንዳንዶ የተናገርሻቸው ነገር ከእውነትም በላይ እውነት ነው!!
@biniammulugeta4323
3 жыл бұрын
My Girlfriend has all the points you raised here. i think its time for me to move on because i have tried enough to change her.
@derejezewdu8069
3 жыл бұрын
Sirahin sira mefthew esu new.
@tenawyibeltal.888
4 жыл бұрын
Ethio ውስጥ you tube ላይ ቁም ነገር ከሚሰሩ ሰዎች ውስጥ ቁጥር 1 ነሽ.
@zየከማል
3 жыл бұрын
እዉነት ለመናገር ትክክል የሆንሽበት አንዱ ንግግርሽ ብቻነው እደኔ
@miskanamiskana4203
4 жыл бұрын
ግን ፍቅር በወንድ ይብሳል የእውነት ስታፈቅሪው እና ስታማክሪው ደሞ እንደጨቅጫቃ ነው የሚያይሽ በቃ ከአንቺ እንክብካቤ ካገኘ እሱም ማፍቀር ይናፍቀዋል ሌላ ሴት ጋር ሄዶ በፍቅር መሰቃየት ይፈልጋል በእርግጥ በፍቀር መታመም ደስ የሚል እና ህይወትን የሚፈትን ትህትናን የማስተማር ስሜት በውስጡ አለ ።ቢሆንም ያፈቀርነው ሰው ለእኛ ምንም ስሜት ከሌለው ቶሎ ብሎ መራቅ ይሻላል ዛሬ ነገ ይለወጣል እያልን ግን ሙጥኝ ካልን ስቃያችንን ነው ምናበዛው ያውም ላይሳካ ነገር ።
@enukaye6592
4 жыл бұрын
Exactly
@semutube8657
4 жыл бұрын
ትክክል
@נגוסיהגססה
3 жыл бұрын
...
@nati-fl9kh
3 жыл бұрын
ልክ ነዉ ወንዶችየ ይቺን አይነቷን አሽቀንጥሮ መገጣል ነዉ ብታገባት እንኳ ህይወትህን መቃብር ነዉ ምታደርገዉ
@tesfamikalebirhanu4960
4 жыл бұрын
Baygermsh fikir yehen video seri beya letaykish nber betam thank you yemechsh abo
@teshomeworku461
3 жыл бұрын
This is really fantastic, thank you!!!
@hamidwaki8449
2 жыл бұрын
Thank you very much. My wife she have that problem. In daze milket salat.
@gebrehamda6789
2 жыл бұрын
you are so lovely Girl. you teach the truth your confidence is ammaizing!!!....
@tewodrosmekonen5062
2 жыл бұрын
yene fikiregna yetenagerishiw hulu tsebay alat endematiwodegnim eterater neber
@efremefrem4230
4 жыл бұрын
ፍቅር ትልቅ ትምህርት ነው እድሜና ጤና ይስጥሽ ፈጣሪ
@fanhun8695
4 жыл бұрын
wow...teredhut..."እኔ"..እኔ"...እና ለይቅርታ ዝግጁ አይደለችም ያልሽው ....እውነት ነው።
@Fano6820
4 жыл бұрын
Thank you bachi yetnsa yemitkeldbgnin tich tikikilgna megeden yizalhugn ahun yalishacheeu bemulu 100% tikikil nacheeu agatmognal.
@dawitnebiy6296
2 жыл бұрын
እውነት በጣም ምሁር ነሽ እድሜሽን ያርዝምልን ስትመችኝ እውነቱን ፍርጥ ነው ይመችሽ ብርታቱን ይስጥሽ ብዙ ህይወትን ትቀይሪያለሽ ቀይረሻልም በርች
@alimotim
11 ай бұрын
ቆይ ያንቺ ቪዶች በሙሉ ተመቸኝ ሁሌም አንቺን በየቀኑ ብዙ ጊዜ ነው ማየሁ፣በጣም ተመችተሽኛል ወደድኩሽ
@mdabdu904
4 жыл бұрын
Thankyou fikir tesifa edikorti siladergishegne
@sebleyic7667
Ай бұрын
በጣም አለ እኔ እራሱ ንፁህ አፍቃሪ ነኝ እንደ ህፃን ንፁህህ❤❤❤❤❤❤❤
@livesinusa7116
4 жыл бұрын
It’s was cool topic Interesting thank you #fikir 👍
@Africa77
4 жыл бұрын
Yes it.s correct ግን ሁለቱም እኩል ቢሆኑ ደስ ይላል እሱዋ ከሱዉ መጠበቅ ይለባትም እሱም እደዛዉ ብዙ ጊዜ አያለሁና ሰዉየዉ ባለቤቱዋ በጣም ገዘብ ወዳጂ ነዉና እሱ ይህንን ግዛልኝ ለማለት ትቼገረለቺ ትወዲዋለቺ ግን እሱ አመለካከቱ ብር ላይ ትኩረት ስላለዉ so thanks for you
@moammass9815
4 жыл бұрын
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@nuredingebeyaw5102
4 жыл бұрын
Thank you fikir
@tsehayyimer3635
4 жыл бұрын
ተይ ወንዶችም ይቅመሱት ይበላቸው ስንት ሴት ያስለቀሱ ወንዶች አሉ ገና መቼ ግፍኮ ይዘገያልጅ ይደርሳል ጥሩ ወንዶችን አይጨምርም በተረፈ እሰይ ደግ አደረገች
@neimahussen7156
4 жыл бұрын
ትክክል
@masturate2006
4 жыл бұрын
Are hulm wandochi ande aydluma mare
@abelfikadu7357
4 жыл бұрын
Anchi koshasha duketam
@yosephtsige550
4 жыл бұрын
Ere Tsihaye aybalm hulum wend eko metifo aydelm
@tsehayyimer3635
4 жыл бұрын
@@abelfikadu7357 ምን አቃጠለህ ጥሩ ካልሆንክ ይበልህ አሁንም እኔ ጥሩ ወንዶችን አይጨምርም ብያለሁ ማንበብ ካልቻልክ ጉዳይህ
@myoromiya6744
3 жыл бұрын
hiy fikre you very nice girl.i appreciate your you tube chanal. keep going
@ghanattewelemedhin8847
3 жыл бұрын
Tkkl nshi yene konjo God bless you
@jimmaworkurgessa8247
3 жыл бұрын
Setoch sitafeqiru qedada wenfit inna wefefe atihunu.Hullun neger le wend atinageru.Mikiniyatum be iras yemetemamen manes chigir silemiyasketil.Tultula setim hone wend ayidelem lefiqir xiqit gize abro masalef irasu aschegari baw. Thanks
@gizattsega8063
4 жыл бұрын
ለነገሩ እነሡ ሢወዱና ሲጠሉ መገመት አያቅትም።በጣም ልክነሽ ፍቅር
@israelkorga9855
4 жыл бұрын
Fikir betam tiru hasbe eyakafelish selhone thankyou
@tametame3211
3 жыл бұрын
Thank you ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️.....
@tamenetamene9217
Жыл бұрын
Thank you
@bereketchelge4074
2 жыл бұрын
Betam arif new achin bagegnishi agebashalo binigenagn fikir wud neshi
@aabayaabay4028
4 жыл бұрын
ሰላም ሰላምሺን ይብዛ እህታችን ምክረሺን ሁሉ ይመቸኛል እባክሺ ጥያቄ አለኝ ምኖርዉ ሰዉ አገር ነዉ አላገባሁም ዎጣት ነኝ ግን Facebook ላይ አንድ አንድ ዎዶች መልኳም ሆኖ ይቀረቡኛል ያአዎሩኛል እኔ ደሞ መልኳም ይመሰለኝና አዎራለሁኝ እፈትናቹዉም አለሁኝ የትዳር ይሆናል ብዬ የዉሰጤን አዎራለሁኝ ታዳ ጥፉተኛ ነኝ ዘም ሰል ነገርኛ ነሺ ይሉኛ አንዱ እንዶም በሀይማኖቱ ማለልኝ አልተዎሺም እሰክ ትመጪ ብሎ ይሄ ሰልሺ ብር ይላኩ እየተሸዎድኩ አይደለም ታዳ ምን አይነት ሰዉ ልምረጥ ሳትፈልጊ ይቀረቡሻል ሰትፈልጋቹዉ ይይርቁሻል ምን ትመክሪኛለለሺ plz ማጠፉ ጥፉት ካአለ አሰረጂኝ
@andamlakalemu2372
2 жыл бұрын
እር ፍቅር ይመችሽ ውስጤ በሙሉ ተቀየር በጣም አስተማሪ ነው
@kedertube4235
4 жыл бұрын
ፍቅር በጣም ነዉ የምወዲሽ
@lisanemenberu2386
4 жыл бұрын
አሁን ምሽቴን ልታበሪው ነው ሰላምሽን ያብዛው
@habitamularago2285
3 жыл бұрын
Thanks slam batagabi noro anchin nabar magbati
@daberolamboro9519
4 жыл бұрын
በመጀመሪያ አመሳግናለሁ የተነገረሽሁ ነገረ ሁሉ ትክክል ነው እኔ በደነዝህ አይነት በፍቅር ህይዉት ዉስጥ ሰይገበኝ እያሰለፊኩ ቆይቼዋለሁ ነበረ የምገርሞ ግን ሴቶች ሰያፈቃሩም ለምንድነው የምያማሳስሉት
@DaveMk-2024
9 ай бұрын
ደስ ትያለሽ እንደ ስምሽ ፍቅር ነሽ!
@የሰላምአምላክእግዚአብሔር
4 жыл бұрын
በትክክል እውነትሽነው ሁሌም የምደውለው እኔነኝ
@meseretavrhame6191
4 жыл бұрын
እስክትደውል ጠብቅ
@ሰውያስጎነብሳልእግዝኣብሔ
4 жыл бұрын
አምላክ ይባርክሽ ጥሩ ትምህርት ነው
@kassahunlakew9112
2 жыл бұрын
Feker Anchene zere new bedenb yesmwut very good
@mametube7155
2 жыл бұрын
እውነት 101%ነው ከሷ ያየሁትን ነው ያወራሺው ቀጥይበት
@jerryjerry2151
4 жыл бұрын
Fkirey ewunetga fiker ale chigrewu yale megtatem newu🥰🥰
@ሙባረክመሐመድ
4 жыл бұрын
የኔ ወድ እንዳንቺ አይነት እሴት ይብዛልን
@fikeryibeltal
4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@seadisadi8111
4 жыл бұрын
ደና መጣሽ ዶክተራችን 😊😍😍😍
@tewodrosmekonen5062
2 жыл бұрын
fikirye and tiyake liteyikish eyewededus endemayiwoduh lemin tadergalech
@abelfikadu7357
4 жыл бұрын
Fikr betam thx endaye aregeshignal 🙏🙏🙏
@mezmurcollection2431
3 жыл бұрын
ትክክል ነው የምትናገሪው እናመሰግናለን
@fanoabyssinia
4 жыл бұрын
ወንዶች የሴት ጔደኛ ስትይዙ ያገባች ሴት ያዙ😂😂😂 ምክንያቱም ብዙ የሚበተን ቤተሰብን ትታደጋላችሁ 😂😂😂
@ወሎቲዩብ-ጨ9ፈ
3 жыл бұрын
በጣም ጡሩ ትምርት ነው ቀርች
@seidsirajibrahim9771
3 жыл бұрын
የምታስተላልፊያቸው መልዕክቶች ሁሉ ትምህርት የሚሰጡ ናቸው
@nattse8669
2 жыл бұрын
is it first love or second love is real??? fikir
@seiduabeda2731
4 жыл бұрын
Exactly thank you 🙏
@lulsegedshewaye2645
4 жыл бұрын
ፍቅር፣አሁን፣ጥሩ፣ልምድን፣እያገኘሽ፣ነው፣የማስተማር፣ወይንም፣የመግለፅ፣ችሎታ፣እያመጣሽ፣ነው፣በርቺ፣ከዝም፣ይሻላል፣አልልም፣ዝም፣መናገር፣የሚገባውም፣ይኖራልና።
@nestilove4267
4 жыл бұрын
መጣሽልን ፍቅር በተለይ የይቅርቻዋ ተመችታኛለች እኔም ብዙ ጊዜ ይቅርታ መጠየቅ አይመቸኝም ምክንያቱም ብዙ ወዶች ሥለሚቀባረሩ የኔዉም እደዛ እዳይሆን እያልኩ ነዉ
@abenezeramanu6640
4 жыл бұрын
Zare asenabecatalewe hufe kelele nw yalege...ebakacehune yemayafekeracewne seweoce tolo asewegedu
@dinadeerena4655
2 жыл бұрын
thanks!!!!!
@derilomathewos4579
4 жыл бұрын
ፍቅር አመሰግንሻለሁ። ጥሩ መልዕክት ነው
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ፍቅረ
@Abdushaye
3 жыл бұрын
Thank you. ምክሩ ለኔ ይመስላል.
@abrahamzekios2666
2 жыл бұрын
Good thanks
@gebyaweanteneh5837
3 жыл бұрын
በርግጥ ብዙ አፍቃሪጨወንዶች አሉ በአለም ላይ! በአንፃሩ ደግሞ ምንም አፍቃሪ ሴት የለም አለም ላይ።
@aklilubrhanemehari1010
4 жыл бұрын
Konjo set konjo mkr tkkl new egnam wede lela set endnhed myaregen ehe bahryachew new
@googlevision3959
4 жыл бұрын
Kimeshal aynish yastawukal????????aydel?????
@sintayehugirma6295
Жыл бұрын
ፍቅርዬ ልክ ነሸ አንድደ ሴቶች እንካን ለመጋበዝ ውል ግዝ ሚሰክል ነው ደወሉ በጣም ብዝ ሴቶች የወንድን ብር መጠበቅ ነው በጣም ምክሬልኝ እወድሻለው
@berihundawd
4 жыл бұрын
ማር!ኡፍ ምን ልሁንልሽ!Long Live And God bless you!Thank you!
@gebrehiwotwelday1614
4 жыл бұрын
የምትለቂያቸው ቪድየዎች ብዙ አስተማሪ እና ሳይኮሎጂካሊ treat የሚያረጉ ናቸው ግን ሲለቀቁ መለያ ቁጥር ቢኖረው ደስ ይለኝ ነበር
@dagnachewgezahegn2797
3 жыл бұрын
ጥሩ መካሪ ነሽ። አአንቺን የሚያገባ ታድሏል።
@abelyohannes2247
2 жыл бұрын
ሴት ኡኡኡኡኡኡኡኡ አይጦች ሴትነትን ሂዋንዎች አታዉቁትም ሴትነት በእናቶች ላይ ነዉ ያለዉ። እናቶች ያልኳቸውም ትልልቆቹ ነዉ
@meskeremelese6154
3 жыл бұрын
Merx eko nesh 👌👌👌👌👌
@zedyezufi34
4 жыл бұрын
ልክ ነሽ ውዴ እናመሰግናለን
@abudirar9214
4 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልን ትክክል ነሽ
@tedrosweldegergis
4 жыл бұрын
U right
@tsehayenegash8394
4 жыл бұрын
esey fikirye lik nesh hulie megabez ere aynefam
@ebu2482
4 жыл бұрын
እውነትሽ ነው አመስግናለሁ
@genettamiru7538
4 жыл бұрын
ፍቅር ማርያምን በጣም ነው የምወድሽ የኔ ቆንጆ በርቺልኝ
@menenbiru8493
3 жыл бұрын
ለየት ያልሽ ነሽ ጎበዝ
@እሩትእሩት-ቨ8ቸ
4 жыл бұрын
እኔስ ተሰቃየው መጀመሪያ ተለማምጦ መከራ አዪቶ በጁ የሱ ካረገኘ ቡሀላ እኔም እየወደድኩት ስመጣ አውን እሄው ከዘጋኝ ስምንት ወር ሞላው ጭራሽ ሊያገኝኝ አይፈልግም ወይ አልፈለግሽ አላለኘ እኔም ሁለቴ ደውዬ አናግሬው ነበረ ከዛ ደግሞ መደወልም ደበረኝ ምን ላርግ እህቶቼ ምን ትመክሩኛላችው
@سعادي
4 жыл бұрын
አንድ ሀገር አይደላችሁም
@እሩትእሩት-ቨ8ቸ
4 жыл бұрын
@@سعادي ነን በደብ ነው ምንተዋወቀው እረ
@fatmahfatoom1140
4 жыл бұрын
Enam edanch ng setawaw yemetal gera tgabaw
@salehamustafa950
4 жыл бұрын
Ene damo shola badifinu hunobignal Enda wadadikut kawaka bawihala ba nabise yichawatall Alirikaw nagar ewadawalaw wandin labizu gize rikee nabar batinishu 6 amat kalafagn ba wihala naw wand yakarabikut eeerreee Fkri bamin lagignish Uuuufff marak faligalaw
@سعادي
4 жыл бұрын
@@እሩትእሩት-ቨ8ቸ ወንድን ስትዘጊው ነው የሚሰላው እነሱን ማየት ሲያፈቅሩ አረ ቢስሚላ
@fanhun8695
4 жыл бұрын
wow.....yigabzun...yigabzun.....abo tebarek....wdddddd....
@diribtube_1482
4 жыл бұрын
መልካም ስራ ነው በርቺ ፍቅር
@yalebimenka1822
3 жыл бұрын
ምርጥ ምክር ይመችሽ
@abiyusetargew
3 жыл бұрын
ሚያስጠላኝ ነገር በሴት መጋበዝ ታማኝነቷ ብቻ ለኔ ከግብዣ በላይ ነው
@bezajonathan7719
3 жыл бұрын
ሴት እቤትዋ ምግብ አዘጋጅታ ብትጋብዝህ ምን አለበት በዛውም ሙያዋን ታሳይሃለች ውጭ ስሆን አንተ ጋብዝ
@mersisaid5260
4 жыл бұрын
ፍቅርን ባገኘውና ባወኩት (ፍቅርም ተፈቃሪም የለም) ማ ማንን ያምናል
@የሰላምአምላክእግዚአብሔር
4 жыл бұрын
የእኔዋም አትሰማኝም ትውደደኝ አትውደደኝም በጭራሽ ሊገባኝም አልቻለም
@gebyaweanteneh5837
3 жыл бұрын
አቁመህ አስቀራት ባክህ ተዋት ሴት ሞልቷል
@fatumara3244
Жыл бұрын
@@gebyaweanteneh5837እና ወድ እሱብቻነውደ ታዳ ደረቅነክ
@dunateksolutions1844
4 жыл бұрын
You’re #1 ❤️
@demozdubai9261
4 жыл бұрын
Endezh ayent set kalch jegena nat👍 😁 thanks for sharing anyways 😎
@እኔነኝየማዳምተቃጣይእናቴ
4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ይህ የኔ ፀባይ ነው ልጁ ሶስት አመቱ ስነግረው እስከምትመጭ እጠብቅሻለሁ ብሎኝ ቁጭ አልፈልግም ስለው ችግር የለም ብር ስለሌለኝ ነው እስከምትመጭ ጠክሬ እሰራለሁ ይላል እኔ እወደዋለሁ ግን ልጅ ሆነን አብረን ስላደግን በወንድምነት ብቻ ነው የምወደው ያፈቀርኩት መስሎት ይሆን እዴ እላለሁ ይጨቃጨቃል ዝም ስለው ምን እደማደርግ አላውቅም ብሎክ እዳላደርገው ልክ እንደ ወንድሜ ነው የማየው ምን ይሻለኛል ፍቅር
@ላኢላሀኢለላህ-ቐ7ዸ
4 жыл бұрын
ለምን በግልፅ አነግሪውም
@እኔነኝየማዳምተቃጣይእናቴ
4 жыл бұрын
@@ላኢላሀኢለላህ-ቐ7ዸ ነገርኩት እኮ ውዴ ደጋግሜ ግን መስሚያው ጥጥ ነው ምን አገባኝ በኔ እዳታሳብብ ብየዋለሁ
@asnakesema9508
10 ай бұрын
አመሰግናለው 3 ዓመት ተሰቃይቸ ተለየሁ። ልጅ አልወልድም ብላ ምክንያት ሽማግለ ለመላክ ፈልገ ለላ ምክንያት ስትታም እና እኔ ስታመም ሀክም ቤት አብረን ላለመሄድ ምክንያት ለቅሶ ቤት አብረን ላለመሄድ ምክንያት ስቸግረኝ ተለየኋት
@hazeblove9906
4 жыл бұрын
Enkan dena mexash fiker 😘
@betre405
4 жыл бұрын
amazing performance
@pitybit6038
4 жыл бұрын
Selam selam Yene mirxi endati neshilgne are yewnti yalim eko wentgna fikri menlbti anchu egzyabheri firah sew getmshi yahnli enaji ande sew wentgna afkri yalim hulmi yamsli new yamlu
@elminshe8659
4 жыл бұрын
😘😘😘😘😘
@hanuhanu9817
4 жыл бұрын
እረ ምን ይሻለኛል ላፈቅር እና ተረጋግቸ ልኖር አልቻልኩም የመጀመርያ ፍቅረኛየን ካጣሁ በሆላ ፍቅር ሊቆይልኝ አልቻለም የሚመጡትን ሁሉ ነካክቸ አባርራለሁ ኖሮየ ሳይቀድሙኝ ልቅደም ሆኖብኛል ዉይይይይ አሁንስ መረረኝ
@melesshifera6550
4 жыл бұрын
ጽሎት አርጊ
@hanuhanu9817
4 жыл бұрын
@@melesshifera6550 እሽ ወድሜ
@seada9327
Жыл бұрын
አሁን እንደት ነሽ ምን አድስ አለ ማማየ
@HassanHassan-xl3uu
4 жыл бұрын
ጊን ኢንየ ኣንቺ ምትናገሩ ካፊሺ ምወጣ በጣም ደሰ ትለኛለሸ ህለየ ጊዚየ የሰማሹነው ጊን ለላ ኣደለም ደሰ ኢያሊሺን ነው
@masturate2006
4 жыл бұрын
Ewnti new fekri thanks
@fekadumotuma2388
3 жыл бұрын
Are you professional, psychologist? If so, you may tell the audience so that you will have more followers. Otherwise, I like your advices very much which are more of scientific.
@KalidSherif-i2g
Жыл бұрын
???smignma fkr fkregnaye keakmbelay fkr ssetat endesu athun ltatagn tchlalehko mnamn tlalech ena algebagnm???
@dewolmedia6142
3 жыл бұрын
ይመችሽ!!!
@anishsherif112
4 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ 🙏🙏
@tsegayabrha2874
3 жыл бұрын
ልክ ብለሻል ይመሻል በጣም ኣሳብሽ
@BiranaMedia
3 жыл бұрын
ሁሉም ትክክል ነው።
@teketeldegu563
4 жыл бұрын
Fikergna alesh weye?
@לגסהאינגדה
4 жыл бұрын
ፍቅርዬ ሰላምሽን ያብዛው ፍቅርዬ በፍቅር ዙሪያ ታማክሪኛለሽ ብዬ ብዙ ጊዜ በዚህ ፅፌልሽ ነበር በምን በኩል ላናግርሽ
Пікірлер: 350