KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ያላሰብነው ነገር አጋጠመን 😭😭
Күн бұрын
ያላሰብነው ነገር አጋጠመን 😭😭
Рет қаралды
297,892
Mekdiyee
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 493
@Mekdiyee
3 жыл бұрын
በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ❤️🙏🏽
@mamulatadesse3873
3 жыл бұрын
እሜን መቅዲዬ በጣም ነው የምወዳቹ ሁላችንም ፍቅር ሰላም ለሀገራችን
@ሩሐማምህረትየሚገባት
3 жыл бұрын
አሜን መቅዲ አቤልን እንደምወደው ንገሪልኝ ሩሐማ ከዱባይ
@sjaksfourevermohammed3963
3 жыл бұрын
Www mekdi I am to see you keep it welll don
@እግዚአብሔርአባቴ-ቘ5ቘ
3 жыл бұрын
መቅዲዬ ስወድሽ ።ግን ኦርቶዶክስ ከሆንሽ ማአተብ አንገትሽ ላይ እሰሪ!!!!!
@nigatofficial16
3 жыл бұрын
Yeny ebid
@genet6181
3 жыл бұрын
በጣም ነው ምታምሩት ያለሜካፕ እግዚአብሔርን
@bezawitthomas4028
2 жыл бұрын
Am really
@gavingavin3572
3 жыл бұрын
ማርያምን መቅድየ ግን የተፈጥሮ ውበትሽ በጣም ያምራል የእኔ ቀበጥ በጣም ነው እምትመችኝ
@abeltadesse5098
3 жыл бұрын
መቅዲዬ የኔ ቆንጆ ምንም ብትቀቢ ያምርብሻል ሽሮም ቢሆን love you !!!
@Love-ej5tp
3 жыл бұрын
😂😂😂ሽሮ 😳እርግጠኛ ነክ 🙄ወይ 😁😁😁
@abeltadesse5098
3 жыл бұрын
@@Love-ej5tp አዎ ምነው ቅናት አስመሰለብሽ🤪🤪
@Love-ej5tp
3 жыл бұрын
@@abeltadesse5098 😂😂😂😂😂😂😂በምን ልቅና በሹሮ መሆኑ ነው ወይስ 😡🤪😜😜
@abeltadesse5098
3 жыл бұрын
@@Love-ej5tp አዎ
@abeltadesse5098
3 жыл бұрын
@@zion21163 malte?
@Zድ-d4w
3 жыл бұрын
እስኪ የመቅዲ እንደኔ የሚወዳት 💐💐💋💋❤❤❤እንደ ተከታታይ ድራማ ነዉ ምጠብቃቸዉ
@geniazeg5056
3 жыл бұрын
መክሉ ስወዳት እስዋ ስትኖር ይለያል❤❤😘😘
@esayasmequanint9539
3 жыл бұрын
"መቅዲዬ የኔ ቆንጆ ምንም ብትቀቢ ያምርብሻል ሽሮም ቢሆን love you !!!" yalew lij temechitognal Mekdiyee
@henokaman100
3 жыл бұрын
እዉነትም ሜካፑ አይጥ አስመሰላቹ በተለይ መክሊት በተፈጥሮ ነዉ ምታምሩት መቅዲ
@mhsenailmhsenail2098
3 жыл бұрын
😂😂እውነት ማን እንደተፈጥሮ
@رابيه-ق3ب
3 жыл бұрын
ስታምሩ ያለሜካፕ እራሱ በጣም ነው የምታምሩት ውቦች ናቸሁ በጣም ነው 😍😍😍
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
3 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ ቆንጆዎች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሀገራችን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱👍👍👍👍👍👍👍
@NetallTube
3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ልጆች ባላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛልኝ በመላው አለም ለምትገኙ በሙሉ ሠላም ተመኘሁላችሁ
@እኔስዬማርያምነኝ
3 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ናቹራር መልካቹ ያምራል
@moonsweetmoon7393
3 жыл бұрын
እንዴት እደምወዳቹ መክሊትዬ የኔ አዝግ ነቢሎን እንኳን አደረሰክ በሉልን የኢድ ስጦታ አላመጣላችሁም ነቢሎ
@adamcell5290
3 жыл бұрын
ባላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ ማሮች
@adamcell5290
3 жыл бұрын
ነብሊ የት ሄደ
@moonsweetmoon7393
3 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው እነመቅዲ ሲመጡ እንደውም ሰፕራይዝ ሊያረጉት መስሎኝ ነበር ወደ ካናዳ ሄደ እዴ የምር ግን ተናፍቆል መቅዲዬ የኔ ቅመም ሹክ በይን የት ሄደ ለሚለው ነቢላችን ባለክበት ሰላም ሁንልን
@samiramanajer7260
3 жыл бұрын
@@moonsweetmoon7393 እንደተለመደ፡ሄደ😂😂😂😂😂😂
@sebleeshetu2639
3 жыл бұрын
@@moonsweetmoon7393 vvvvwvv m hz
@زينهبنتبابا
3 жыл бұрын
መክሊት🤣🤣🤣🤣🤣🤣💚💚💚💚እወዳት አለሁ::
@sabrtube.6486
3 жыл бұрын
ዉድ ደሚራኘ😘
@marrymulugeta6942
3 жыл бұрын
ሁለት ምርጦች😍😍መቅዳችን ዛሬ ሰብስክራይፕ አድርጌሻለሁ😊 ለፀባይሽ😍አቤላዬ ስወድህ😊😍
@eliltaayenew6325
Жыл бұрын
የኔ ቆንጆች በጣም ታምራላቹ ከመካፍ በፍትም በኋላም ስወዳቹኮ❤❤❤
@Love-ej5tp
3 жыл бұрын
መቅዲዬ ❤️❤️❤️የኔ ❤️❤️ንግስት ❤️❤️ተናፍቀሻል ❤️በጣም የምር እንደዚህ በንፁህ ፊትሽ ዉብ ❤️ነሽ 😘😘😘😘
@dddsdt902
3 жыл бұрын
ሁለታችሁም አታምሩም እውነት በኖርማኑ ፊታችሁ ነው እምታምሩት ጌታን
@mhsenailmhsenail2098
3 жыл бұрын
መክሊትዬ በጣም ውድድድድ እስከጥግ ትመቺኛለሽ ግን ሁላችሁም ምርጥ ናቸዉ
@fozi857
3 жыл бұрын
መከሊት ግን በጣምምምምም ነው ደስ የምትለኝ ዛሬ ሰብር ሰካ አደረኩሽ መቀዲ
@EyerusJerry
3 жыл бұрын
ስታምሩ without makeup ራሱ 🥰🥰❤️
@efoymedia-3783
3 жыл бұрын
የራሴን የቀን ውሎ እና ስራ አቁሜ የናንተን የቀን ስራ እና ውሎ ማየቴ...........…
@tigistadane8663
3 жыл бұрын
Meklit your voice is so beautiful 😍
@cbphonetastic9057
3 жыл бұрын
አይዞን መቅዲ ውስጡ ብዙ ሰዋች ስለሚይዝ አንዱ ቢፈቅድም ሌላው ላይፈቅድ ይችላል ቦታው ትልቅ ነገር ስለሚሰራበት ቁጥጥር ስለሚያበዙ ነው ።
@haileplus
3 жыл бұрын
kzitem.info/rock/LaNFc6PRqlabwmmhhw0xPw
@miko_Tube7
2 жыл бұрын
አፈር መስለሽ ሞክሩ ምናምን እያልሽ recommended ተረግያለሽ እንዴ
@abeldemessie9728
3 жыл бұрын
የምር መክሊት ያለ ኮስሞ በጣም ቆንጆ ነች የባሰ ነው ምትበላሸው ኮስሞ ስትጠቀም
@meh2832
2 жыл бұрын
ክክክክ ቱ ፍየል ሸኮል የለውም ክክክ ወጋሁት ክፋ መንፈስ
@werka9274
3 жыл бұрын
መቅድዬ የኔ ልዩ
@alfiayoutube6357
3 жыл бұрын
Mekdiyeeً በመጀመረ በጠም ነው ምወደቹ ሁላቹንም ፍቅረቹ የስደስተል ፈጠሪ አይለየቹ እበክሽ መቅዲ በአላህ በመሪየም በምተምኑት አምለክ አንቺም ነቢልም ነቲም ሁለቹም ሰውዲ አረብያ ለሚሰቀዩ ስደተኞች ድምፅ ሁኑ ህፀናት እያሞቱ ነው እናት ልጇ ሞቶበት አስክሬን ተቅፍ እየለቀሰች ነው ሴቶች እየጮሁ ነው ድምፅ ሁኑ
@bitageta5435
2 жыл бұрын
መቅዲዬ የኔ ጎራዳ ስወድሽ እኮ
@Rahael21-r5h
3 жыл бұрын
አንቺ ምን ሆነሽ ነው አመት ቆይተሽ የምትለቂው በዚህ ሳቅ እንደሰማይ በረቀኝ ሰአት ፈገግ የምታሰኙኝ እናንተ ናቹ
@rozajilo151
2 жыл бұрын
መክልዬ በጣም አምሮብሻል
@murra_tube
3 жыл бұрын
መክሊት መቅረፅረፅ ላይ አንደኛ ነሽ ስለእውነት
@elhammtube7784
3 жыл бұрын
ሁሌም በጎጎት ምጠብቃችሁ ምርጦች ከዘር ከሀይማኖት ፅድት ያላችሁ ቆጆች እነመቅን ያላችሁ በላይ👍👍👍
@merryyoutube2271
2 жыл бұрын
በለው ሜካፕ🙆♀️🙆♀️🙆♀️አላለፈችዉም 🙈🙈🙈🙈🥰🥰🥰
@mihretalemu1745
3 жыл бұрын
መክሊትዬ ደስ ትያለሽ❤️
@lifeofabell
3 жыл бұрын
እረ እኔ ከዚ በኀላ ሱፍ ብቻ ነው ምለብሰው😂🤗
@Mekdiyee
3 жыл бұрын
አዎ ይሻልሀል 🤗
@endalehibebo4604
3 жыл бұрын
ሱፍም ሆነ ለሌላ ልብስ ብትላብስም ይሄዳል በአንቴ ላይ ግን ሁላችሁም በጣም ያምወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@AsdAsd-mi4vx
3 жыл бұрын
ነቢል የሌለበት አይሞቅም
@mekdesmekdes4172
3 жыл бұрын
ነባ እና አብዱስ መቅድየየ ስወድሽ እኮ😍😍😍
@Sofi-ks3zo
3 жыл бұрын
እረ መቅዲ 40kሰብ ይዘሽ በ3ወር 🤔 በየሳምንቱ ስሪ እንኋጂ
@workiyetube5554
3 жыл бұрын
መቅዲየ እንኳን ደና መጣሽልን ጠፍተሽ ነበር
@MARIAM_1983
3 жыл бұрын
መክሊት ሸንቀጥ ስትል መቅዲ ተድበለበለች ለማንኛውም ያለ ሜካፕ ውብ ናችሁ 💕
@tube7688
3 жыл бұрын
መቅዲ መክሊት ስላዬኋችሁ ደሥብሎኛል ውድድድ በብዙ🥰🥰🥰🥰
@tube9526
3 жыл бұрын
መቅድዬ እንደው ስወድሽ አራ እንዳው ስሞትልሽ እንግሊዝኛውን ለመቂሊት ተይያት❤😅
@እምዬኢትዮጵያ-መ8ዐ
2 жыл бұрын
ወይ ሜካፕ እነዛን ቆንጆ ልጆች ፊት አጨቅይቶ ይቀመጥ⬇️ you are beautiful without make up
@enkuentertainment5618
3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆዎች ታምራላችሁ የመክሊት make up ዛሬ ብዙም አይደለም ከዚ በፊት ያለው Video ላይ ያሉት ግን ሁሉ ነገርሽን ነው ምወድልሽ የኔ ቆንጅየ 😘😘😘
@mesfingulilat3709
2 жыл бұрын
ኧረ መቅዲ ሜካብ በጣም ነው ሚያስጠላባቹ ያለ ሚካብ ነው ምታምሩት ከምረ
@edenkidane1043
3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ያላችሁ ቺኮች ግን ሜክአፕ ስትሰሩ አንገታችሁን የምትረሱት ነገርስ 😂😂 አንገታችሁ እኮ የሌላ ሰው ነው የሚመስለው 🙄🙄😂
@ninaaman4586
3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ዮዬየሰሚነሽማርያምልጅ
3 жыл бұрын
መቅዲዬ ደስ ትዪኛለሽ መክሊትም እንደዛው ግን ምነው መዳኛችን ማህተባችን ተረሳሳ?
@munazerga3522
3 жыл бұрын
መቅድዬ በጣም ነው እምወድሽ
@mayamelse3897
3 жыл бұрын
መክሊት የሜካፑ ላይት በዛ አይንሸን የጨፈንሽ ነዉ የሚመስለዉ
@haileplus
3 жыл бұрын
kzitem.info/rock/LaNFc6PRqlabwmmhhw0xPw
@samifethi6921
3 жыл бұрын
Meklit you tube chanal yelatem ende?
@ergbuatubetube7325
3 жыл бұрын
ኢድ በመዳም ቤት ሢደብር😥ከምር ግን ያለ ሜካፕ ለኔ ሁሌም ቆንጆ ናችሁ ! ሜካፕ ሥትቀቡ ግን ቀለም የተቀባ ገርግዳ 🙄😂😂😂😂ፌክ ነገር አትጠቀሙ 😑😂😂😂😂
@ጽዮንአክሱም
3 жыл бұрын
እየዘለልኩ መጣሁ ቅመም ነገር አገኘሁሽ በርቺ
@mahmudsisay5472
2 жыл бұрын
እሄን ያክልቆንጆ ናቹ ወየኔ
@mahletfente340
2 жыл бұрын
Zewudye tleyaleshi abo
@heniheni7495
3 жыл бұрын
መቆድዬ እኔ እኮ በጣም ነው ምወድሽ።አንቺ ግን አታቂኝም
@መቅደስዘለቀ
3 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላለች የኢትዮጵያ ምረጥችሁ😍😍😘💕💕👍💯💯✅
@ephremgebre50
2 жыл бұрын
drive የምታደርገዉ ቆንጆ ናት
@antyevlog7531
3 жыл бұрын
Maklitn biye naw yamexawet love you bb
@amenrobele8115
3 жыл бұрын
በ ሜካፕ ያለ ሜካፕም You're 🇪🇹 beautiful girl 😘😘😘😘😘 my Love
@selammamo954
3 жыл бұрын
በእውነት ሰታምሩ ሣትቀብውም ሰትቀብውም ቆንጆናችሁ
@JACK-og8fp
3 жыл бұрын
ኡኡ መክሊትዬን ጦጣ አስመሰልሽብኝ
@lifeat2401
3 жыл бұрын
መቅዲን መጀመሪያ ያየሆት ኤርፖርት ያን ሞዛዛ ስትሸኝ ነበር እውነት መስሎኝ እንባዬ ጠብ ከዛ ውሸት መሆኑን ሳውቅ አፈር ብይ ብዬ በቃ ውድድ በእውነት የሳቄ ምንጮች ሆናችሁልኝ ሱሴ😉 በእውነት
@mimisirgute3798
3 жыл бұрын
ስእወዳችሁ መክሌት ስእውድሽ ሁሌ አቼን ማየት ደስ ይእለኛል
@rahima-d1x
3 жыл бұрын
በጣምታምራላችሁ እወዳችሁአለሁ መክሊታ የኔጣፋጭ መቅዲየ ደስስትሉ
@ፍቅርተስላሴትዝታኤፍ-ተ6ኈ
3 жыл бұрын
ዋው በጣም ነው የምታምሩት ያለ ሚካብ ሁማንሄር አርገው ሚካብ ምን ቢያምሩ የነሱ እንዳልሆነ ነው ትዝ የሚለኝ
@melatsweet3020
3 жыл бұрын
Mekediye betam new metameriw hulem demo tolo tolo ney
@tesfamichaelgirma5311
3 жыл бұрын
ያለ ሜካፕ ነው በጣም ምታምሩት እውነት ለመናገር
@እፁብድንቅየማርያምልጅ
3 жыл бұрын
ልክነሽ መቅዲ ዱቄት እስኪ ልሞክር እኔም😂😂😂
@reduermi1063
3 жыл бұрын
Yene wedoch Sewedachu eko
@hannayenatwalij219
2 жыл бұрын
መቅዲ መስቀልሽን ባታወልቂ ደስ ይለኛል
@zekiyatemam7901
3 жыл бұрын
ወይይይይይ መታደል ወላሂ እኔ መች ነው ሳልሳቀቅ በመኪና እምሄደው በአላህ ታድላቸው መኪና እምትወዱ ሰዎች እኔስ ሳስበው እራሱ ያቅለሸልሸኛል ወላሂ እስቲ መዳኒት ካለው ንገሩኝ ማስታገሻ አውቃለው እኔእምፈልገው እሚያጠፋልኝ ነው
@metentube4809
3 жыл бұрын
በባዶ ሆድሽ ምግብ ሳትበዪ ረዥም ጉዞ ሂጂ ወደ ላይ ይልሻል የሚወጣ የለም በጣም ህመም አለው ግን ቻይው በኋላ ድራሽ አባቱ ይጠፋል እኔም እንዲሁ ነው የተወኝ በፊት ያለ ክኒን አልጓዝም ነበር አሁን ትቶኛል
@zekiyatemam7901
3 жыл бұрын
@@metentube4809 ወላሂ የምርሽን ነው እኔኮ ሳልበላም ወደላይ ይለኛል ያቅለሽልሸኛል ግን እረጅም መገድ ሄጄ አይደለም እረ ገና 5ደቂቃ ሳልሄድም ያመኛል አንዳንዴማ ወላሂ ተሳቀቅኩ ለምሳሌ ነገ የሆነ ቦታ እንሄዳለን ከተባልኩ በመኪና እንደሆነ ስለማውቅ ገና ሳስበው ያመኛል ያቅለሸልሸኛል ገና ሳልሄድ እኮነው በቃ የሆነግዜ የሆነ ቦታ ይኬዳል ከተባልኩ ያስጠላኛል ወላሂ የትም መሄድ አልፈልግም ባልወጣ ደስታዬ ነው ከቤት ሀሀሀሀሀሀሀሀ እኔ እያሳሰበኝ ያለው ለወደፊቱ ከባልየው ጋር እንዴት በመኪና እሄዳለው ሀሀሀሀሀሀሀ ገና የሰርግ ቀን እራሱ እያሳሰበኝ ነው ገና ካሁኑ ኪንንም ውጪ ያመኛል አንዳንዴ ወይኔ በናትሽ ያልሽው በተሳካልኝና በተወኝኝኝ ወላሂ
@ሀዋነኝወሎየዋ-አ5ደ
3 жыл бұрын
ያለድቄት ታምራላችሁ ምርጣችየ
@sabrtube.6486
3 жыл бұрын
መመይ ደሚራኘ😘
@zenebechabayneh2217
3 жыл бұрын
የዱቄት ጥሩ የለውም በእራሥ መተማመን የመሠለ ነገር የለም እሽ
@fantuabebe7151
3 жыл бұрын
Wow Mek&Mekiey❤️yen wubeoch
@አደይአቤል
2 жыл бұрын
Meklit sakoni yemiwede edene😍💃
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
3 жыл бұрын
ስወዳችሁ እብዶቼ💓
@ሁሉንቻይ-ጠ2ከ
3 жыл бұрын
meklitin betam new mwedat
@እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ
3 жыл бұрын
መክሊት ዱቄት አያምርብሽም የምር ፊትሽን አወፈረዉ በጣም የመቅዲ ግን ምንም አይልም
@haileplus
3 жыл бұрын
kzitem.info/rock/LaNFc6PRqlabwmmhhw0xPw
@antenehfekadu1597
2 жыл бұрын
አግብተሻል አሉ🎬🎬🎬
@melsatube3058
2 жыл бұрын
ማይክሊተን ሥወዳት በራሷ ያላተ መተማመን ሥወድላት
@hadaseabera6808
2 жыл бұрын
ስታምሩ ፏ ብልጭ ብላችሀል 👍👍👍
@nattyozil4738
3 жыл бұрын
Ymer mekedeye Yale mekape betam konjo neshe
@jerryash2344
3 жыл бұрын
Eree abela mekliten purpose siyaderge asayun
@zekariyasmulugeta9941
3 жыл бұрын
mnshe anedadsh yasferal ..gn gobez nesh
@hyme7165
3 жыл бұрын
የኔ ዉዶች ሥታምሪ ያለሜካብ ደግሞ የበለጠ ዉዶቼ❤❤❤❤
@quite701
2 жыл бұрын
በጣም ነው እምወዳቺህ
@aberuyeamare4442
3 жыл бұрын
Stamru beka demerkush😘 mesikelish eseri esh wude malete sub..aderekush
@genetberhe5207
2 жыл бұрын
መክሊት እብደትሽ ደስ ሲል ስወድሽ
@nzjzjnnn5812
2 жыл бұрын
የኔማሮች
@teedyd556
2 жыл бұрын
Holetachome temeconalacho gen vedio betam bew yemeyastelaw
@teddy777
3 жыл бұрын
መቅዲ የዱሮዋ ውሸማየየየ አታመኝም ናፈቅሸኝ ግን ላንድ ቀን ብቻ
@addisalem6199
3 жыл бұрын
አሁን አገኘውሽ የኔ ቆንጆ ስፈልግሽ ነበር ደሞ የጠፋሽው ውብሆኖ ለመምጣት ነው ብዬ አልፌሻለሁ አትጥፊ የጓደኞችሽ ድምቀት ነሽ
@vernavassimengn663
2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ማሮቼ ማነው single
@partmovies465
3 жыл бұрын
ደስ ከሚለኝ ማንንም አሰሙም
@meskeremgirma8096
3 жыл бұрын
ጠፍተሽ ነበር እንካን በደህና መጣሽልን!
@ethiopia2445
2 жыл бұрын
Yeni kojoooo edinew yemiyamerebachu
@ያአላህአንተጠብቀኝ
3 жыл бұрын
መኪሊትዬ የኔ ውድ
@ሳራነኝየልጀናፋቂ
3 жыл бұрын
ለኔ ያለ ሜካፕ ነው የምታምሩን ግን ሜካፕ ስትሰሩ ከአመድ የወጣች ድመት ትመስላላችሁ🤣 ለማንኛውም እወዳችኋለሁ ❤
@hamzayoutube407
3 жыл бұрын
ደምሪኝ ዉደ
@hamzayoutube407
3 жыл бұрын
@@zion21163 Eshi yene wud
Пікірлер: 493