Please ሁሌም ዘምሪ።በተለይ በተለይ የድሮ መዝሙሮችሽ ላይ የሚታየው መንፈሳዊ መረዳትሽ ይገርመኛል። በዚያን ጊዜ እንዲህ ያለ መንፈሳዊ መረዳት እና ልዕልና ከየት አገኝች ብዬ እገረማለሁ ። b/c u were young at that time. ያንን መንፈሳዊ ልምምድ አለመጣል ጥሩ ነው። ጌታ ወደ ህይወቱ እኔን ከመምጣቱ በፊት ለ አንድ አመት ያንቺን ቁ#2 መዝሙር ተባሪምርኬበታለሁ። ረንቺም ተባረኪ። ጸጋን የሰጠሽ የእስራኤል ቅዱስ ስላንቺ የተመሰገነ ይሁን። ባንቺ አገልግሎት ወደ እራሱ ስቦናል። እህቴ please በርቺ ባንቺ ትልቅ ነገር አለ። still from ur #3 Abum track #4 i cant live with out that song. Why i dont. I love u my sis in christ። keep the good fight please, dont give up
Пікірлер: 9