KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ያሰይደል ሙርሰላ ||አዲስ መንዙማ ፉአድ ሙሀመድ||Fuad menzuma
Күн бұрын
ያሰይደል ሙርሰላ ||አዲስ መንዙማ ፉአድ ሙሀመድ||Fuad menzuma
Рет қаралды
355,007
Zaeferan Records
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 235
@sumeyatherapy4872
11 ай бұрын
ላይክ ላይክ አድርጉ ኡመቱ ይስማው መሰማት ያለበት መንዙማ ነውና። ❤አሸቀ ሰማይ ዛፍ ቅጠል ድንጋይ❤ሲወለዱ ነቢ የአለሙ ፀሀይ ጉድ በል ጉድ በል
@kumesaaltaye9246
10 ай бұрын
ፈአድ
@user-lh2tz9yq8y
10 ай бұрын
@@kumesaaltaye9246fuad
@HamduIbrahim
11 ай бұрын
ይህ ሰው በጣም ነው የሚመቸኝ ! መንዙማዎቹ ሁሉ መልዕክት አላቸው ምክኒያታዊ ናቸው። ማሻአላህ❤ የሚያወራው ሁሉ ከሀዲስ ነው ትርጉም ያለው ግጥም ናቸው መንዙማዎቹ ሁሉ ። አላህ ይጠብቅህ ፉአድ😊
@fouzal1405
8 ай бұрын
አሚን አላህ ይህፈዘው በ94 የመጀመሪያው ያወጣው እስከ አሁን ያሉት ምንም ጉድለት የላቸውም እውነትም የነብዬ አፍቃሪ።ፉአድ ነብዩን እንድ ወድ ያረከኝ አንተ ነህ ነክ ዛከላህ ነሽዳወችህ የነብዬን ፍቅር ይገልፃሉ።
@sumeyakemal
11 ай бұрын
ሁሌም 1ኛኛኛ.. ወሏሂ አሏህ ይጠብቅህ ጀግናችን 🫡🫡🙏🙏🙏🙏
@user-ee3rv5ye5d
3 күн бұрын
አሚን በጣም አንደኛ
@ebroaman1982
11 ай бұрын
ማሻ አላህ ስሜቱን ትቶ ዐቅሉን ለሚከተል ሁሉ አሪፍ መልእክት ነው ከትልቅ ሼህ የሰማሁት ነው መውሊድና ቁስል ሲነካኩት ይብስበታል አሉ እና ለመውሊዳችን ድምቀት ሲባል ታስፈልጉናላቹ ። ፋአድ አላህ ይውደድህ አሪፍ ስራ ነው እንወድሀለን በዱአ አስታውሰን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@fouzal1405
8 ай бұрын
ኢ ወረቢ❤
@samyrasamuty179
11 ай бұрын
ፉአድዬ ወንድሜ አትጥፋ በአላ የንታ ማንዙመዎች ልብ አሪሶች ናቸዉ ቶሎ ቶሎ ልቀቅ 💖💖💖💖💖👏👏👏👏👏
@user-fl6ge8pu8p
11 ай бұрын
ሰሉ ዐለ ነቢ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም
@feyiselwabe1014
11 ай бұрын
እውነት ሰው ሆኖ ምድር ላይ ቢንቀሳቀስ ኖሮ ያ ሰው... ነቢዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ይሆኑ ነበር! ፊዳከ አቢ ወ ዑሚ ያረሱለሏህ ❤
@AdemahmedYimer
7 ай бұрын
❤❤❤
@MustefaMuhammed-vj1xv
6 ай бұрын
ሰ ዐ ወ
@mamimamentertainment4850
11 ай бұрын
الله اكبر ምርጥ መንዙማ ፈአድ አለህ የጀነት የርግህ
@user-kw9ji5pm7y
10 ай бұрын
ወላሂ ፉአዴ ሙሀባዬን ጨመርከዉ አላህ ይቀበልክ ጥሩ ስራ ነዉ ሹክረን።❤❤❤
@DaniyaHidaya
9 ай бұрын
ሰሉ አላ ረሱሊላህ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ያሀቢበላህ
@HayderAyredin
11 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ወላሂ ካንተ እግር ስር ቁጭ ብለው ሊማሩ ሚገባቸው ማዲሆች ብዙ ብዙ እልፍ ናቸው 🙌
@makiyemakiye8942
11 ай бұрын
Ahlen fuhad inkuwan dahina mateh fuhad Habibi siwadeh Kaliba new yenten manzuma zora new mayew ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹💞🤲🤲🤲🤲🌹🌹🌹🌹
@ahmedhassen9797
11 ай бұрын
ሀያት ሀያት ብለናል አላሕ ይጨምርልሕ
@bretukanfantew6369
11 ай бұрын
ማሻአላሕ አላሕ ይጠብቅሕ ፉአዳችንን ያንተን አይነቱን ያብዛልን
@sadiaabduseid8825
10 ай бұрын
በትክክል በኛነብይ ዊላዳ የማይደሰት ኢብሊስ ብቻነው ፊዳከ ያሀቢቢቢ የረሡለሏህ❤❤❤❤
@Hayat-be2ry
6 ай бұрын
ሁሌም የንታ መንዙመ ደግሜ ደጋግሜ ብሰመዉ አይሰለቻኝም
@kuadirMeka-bb8rr
11 ай бұрын
ሰሉ አለን ነቢ ማሻአላሕ በጣም ልዩ ነዉ።አላሕ ሀያትሕን ረጅም ያርገዉ ባተ ላይ የማይደሰት ካለ አላሕ ሒዲያ ይሰጠዉ ያረብ
@fanantube123
11 ай бұрын
Yaa sayyidel Mursalaa Yaa habiballaah 🥰🥰
@kedirmohammed7554
11 ай бұрын
❤ተራራዉ ዞር በል ስለጋረዲከኝ ❤የጂማዉ ሙሂብ ስለናፈቀኝ❤ ከኮቻ ለአላህ ስንል እንወዲሀለን
@FuadAbdela-wu8ui
11 ай бұрын
❤❤❤❤❤ማሻአላሀ ወንድሜ አላሀ ይጨምርልህ ። ወላሂ እኔስ ቀናው በአንተ ወላሂ❤❤❤❤❤❤
@fouzal1405
8 ай бұрын
ወላሂ ያስቀናል በፍቅራቸው ሲንገበገብ❤ መታዳል❤
@muhidinm.9232
11 ай бұрын
በዲኑ ዕውቀት(ኢልመ፣-ዲን) እና በማገናዘብ የተካንክ ስላደረገህ ለጋሱ አሏሃችን ፣ የታመቀ የረሡላችን(ሠ. ዐ. ወ ) ፍቅርህን በአድማጩ ሠርፆ እንዲገባ አስችሎታል---------እጅግ በጣም መታደል ነው። አሏህ ይጨምርልህ። ሃያትህንም ያርዝመው።ልጆችህም በኢልምና በመድህ የተካኑ ያድርግልህ።
@fouzal1405
8 ай бұрын
ሳህ ሁቢ።❤
@kedirmohammed7554
11 ай бұрын
❤ጀዛከሏህ ሸሆቸ አንቱ ትለያለሁ ሁሉም ነሽዳወቹ ሀዲስ ቁርአን በአጠቃላይ የሂክማ ሙዛከራ ናቸዉ❤
@حبيبييارسولاللهصلاللهعليهو-ك5م
11 ай бұрын
ሀዬዬዬዬ አጂብ የሆነ መንዙማ ነው ❤❤ ልብ ብሎ ላዳመጠው መውሊድን ለሚጠሉ መልስ ነው
@Typing67
11 ай бұрын
Habib Muhammad S.A.W❤❤❤❤❤❤❤❤Masha Allah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fl6ge8pu8p
11 ай бұрын
ዱዐ ዑፍልስጤም ወንድሞች
@NourCell-rl6om
10 ай бұрын
ያርሱላህ ያላህ መልክተኛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FetihaFafi-bk8xi
10 ай бұрын
ሀቅ ነዉ ❤❤❤ ማሻአላህ ያሰላም صلى الله عليه وسلم
@arifhussen4119
11 ай бұрын
" اللهم صلِّ وسلم على نبينا محمد ﷺ ."
@SundusAbdulbasit-sr9bo
11 ай бұрын
ወላሂ በህይወቴ እንደ አንተ የወደድኩት ማዲህ አለላህ ይጠብቅህ የኹሩጅ ጎጀኛል ሱንዱስ እባላለሁ ከሸገር አላህ ይጠብቅህ ሀያያያያያት
@Niemakemal-k3k
10 ай бұрын
ቃል የለኝም ፉዓድዬ masha Allah
@jawaherradaideh8559
11 ай бұрын
اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آله الطاهرين ❤️👏👏👏👏👏
@user-lh7ky7vb6j
11 ай бұрын
Sali alan nabii ❤️❤️ ❤❤
@user-lh7ky7vb6j
11 ай бұрын
Sali alan nabii ❤️❤️ ❤❤🎉🎉🎉🎉
@fouzal1405
8 ай бұрын
ቢአቢ ወኡሚ አንተ ያረሱለላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያረብ ወፍቀን ሁባቸው ሐቂቂ ያረብ ያረዛቅ ረዝቀን ሁባቸው🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@meksudmuhammed5750
9 ай бұрын
MASHAALLAH FUAD ENEWDEHALEN DUA ADERGELN Gen Abaramuze Shehlillah btechmrebt ❤❤❤
@abduselamtemam3529
11 ай бұрын
❤❤❤❤❤ masha allah ❤❤❤❤❤ashiqenal walahi
@kedirmohammed7554
11 ай бұрын
❤ደስታን ለደስተኛ ሀዘን ላዘንተኛ❤ በዉልደታቸዉ ቀን አንተኛም እኛ ❤ብዲግ አርጎ ግዜና ቸ በልጂ ገበር❤
@Hamidyehya-gp9gr
11 ай бұрын
Masha,allah allah edmena tena yistik
@NaimaNaim-i4o
10 ай бұрын
Masha allah ❤❤❤❤❤
@abdellahhamza2443
11 ай бұрын
ሱለሏህ ዐለይከ ያረሱለሏህ...
@user-lh7ky7vb6j
11 ай бұрын
Sali alan nabii ❤️❤️🕋
@SaluSalya
10 ай бұрын
❤💚💙❤️💚💙👏👏👏👏👏👍አላህእድሜይስጥህ ጥሩነውበዚውቀጥል
@NejuSeffa
6 ай бұрын
ዋዉ ፉአዴ ማሻ አላህ
@FatyaHahdi
Ай бұрын
ፉአዴ መንዙማዎችህ አስተማሪ ናቸው ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤
@اللهمارحمني-ص6ض
8 ай бұрын
ማሻአሏህ አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤
@rahmajo9448
11 ай бұрын
አሏሁ መሶሊ አላሙሀመድ ሂወቴን ሙሉ አፍضሉ አለይሂ ሶላቱ ወሰለም ሌላስ ምንልበል 😥😥😥
@FetiAman-hf3iu
9 ай бұрын
Barkellahu fikum seydii betam desi mel new
@SeadaMuridu
11 ай бұрын
Mashaallah fuadeee atetefaben ❤❤❤ serawocheh yasefelegunale tadagi madihochen tensh elemachun betagaruwachew
@reyanmh7864
11 ай бұрын
fuad welahi btm nw menewedeh . betam konjo menzuma nw .
@Nur.kRtube
11 ай бұрын
ማሻአላህ ወላሂ ምርጥ መንዙማ አንጀት አርስ። አንበስዬ በርታ በርታ በጣም ድንቅ ሥራ እየሰራህ ነው በተለይ ስቱዲዮና ቪዲዮ ቀረፃ አንድ ላይ መስራትህ ጥቅሙ ትልቅ ነው በተለይ አቅም ለሌላቸው ጀማሪ ልጆች። አላህ ዕድሜህን ያርዝመው/ከጅማ/🙏
@SirajEndris-n1c
7 ай бұрын
Fuadiy Waly betam new mewadk ant yazmnachn muhamed Awole nek
@Tesnimjune1578
6 ай бұрын
Mash Allah
@abdellahhamza2443
11 ай бұрын
ማሻ አሏህ ግሩም መልዕክት ለሙሒቦች ከባድብትር ለሙናፊቆች
@Firaolmusin-ko8rh
11 ай бұрын
mas Alillha🥰🥰❤❤fuad ka habura
@historicalethiovideos3333
11 ай бұрын
ማሻአላህ እጅግ በጣም ወደነዋል ከነ ቤተ ሰዎቼ። ጀዛከላህ❤
@AbdilatefAbdi
10 ай бұрын
Allah ytbkh ymigerm temhrt new ysthn mashalah
@Abdrzkarga
5 ай бұрын
በጣም ተመችቶናል ይመቻቹ ምረጥ መዙማ a+
@ahmadmamo9609
11 ай бұрын
Wooooooooooow Andegna Das Yilaal Masha Allaah
@AdemahmedYimer
7 ай бұрын
❤❤❤❤ሱ አ ወ
@dotiguyo2023
7 ай бұрын
jazakallah brother
@sofiaasfaw7234
6 ай бұрын
Masha allah ❤️masha allah ❤️Jzk
@ziadmarega7847
11 ай бұрын
ፊዳከ ያ ኑረላህ
@fanantube123
11 ай бұрын
Masha Allah fuade
@anwarjemal1610
11 ай бұрын
የመጀመሪያው ኮማች ነኝ
@AnwarHussen-hx1hw
10 ай бұрын
መንዙማዎቹ ሁሉ ለምክንያት ናቸው
@TajYaseen-c1s
10 ай бұрын
Habibi fueyee sewdek eko allha yakyek ❤❤❤❤❤❤
@user-cl3yz1gb8m
10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉
@MuhabaTaresa-y8i
11 ай бұрын
Masha Allah ❤❤❤
@fatumamohamed2806
11 ай бұрын
ማሻአላህ♥♥♥
@Imraju.391
11 ай бұрын
shahe fuad betam dessmill medhe new alah hayatachun yarzemelem
@KedruMinuta
10 ай бұрын
የሀድያ ልጆች አልተጠሩም በሚቀጥለው ጥሩአቸው
@user-ki8yq1yu3r
6 ай бұрын
❤❤❤❤❤mashaa allah ❤❤❤❤❤
@KanjU-ot8cr
11 ай бұрын
❤❤❤መሸ አለህ ❤❤❤ስታምሩ ራዥም ሀያት❤❤❤❤❤
@muradberka1916
10 ай бұрын
ማአሻላህ ደስ ኢላል
@RemyAhmed-y8q
11 ай бұрын
Masha Allah 😍😍😍😍❤❤❤❤❤
@ammeali1054
11 ай бұрын
Masha alha❤❤❤
@fetherahman6318
11 ай бұрын
Ashikk..lenebiii..aregrg..lenebiii....madhalahhh...adhekee...srmayiiii❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbumahirWude-ce8ee
11 ай бұрын
Allah uchemrilh betam new miniwedih ❤❤❤❤ whibiya gedel egiba
@minaqun2796
Ай бұрын
❤❤❤❤ FUAD I love you
@user-cx2er9em7q
9 ай бұрын
Mashi. Ala
@kedirmohammed7554
11 ай бұрын
ኩራት ብሎ ማለት ሀቅን አልቀበልም ማለት ነዉ ይሄን እየሰማ አልቀበልም ማለት እንደ ኩራት ይቆጠራል
@badriyaumer3723
10 ай бұрын
Sellelahu allehim wesellem
@HassensuleimanHassen
10 ай бұрын
🎉❤❤❤ best menzuma jezakellah fuad brother heart touching poems..... 100% perfect
@Abulu-h3w
9 ай бұрын
Fuad king of menzuma
@FuadAbdela-wu8ui
11 ай бұрын
እኔ ሶስተኛው ፉአድ ነኝ የጅማው የድሬውች❤❤❤❤❤
@ADDISTUBE-hz5mv
11 ай бұрын
mashallah ejg yemigerm sera new allah bereka yargeh wendmachen
@Mahammed_
11 ай бұрын
❤❤Galamsiyyii ❤❤❤❤
@abdulqaadirmahammad9479
11 ай бұрын
I love you more than anyone else my favourite madih in the world
@abukiabuki9068
11 ай бұрын
Masha allah fuade gena bizu intebikalen🎉🎉🎉
@mahammedadem2546
10 ай бұрын
Masha Allah ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-wg4mj5jj2y
11 ай бұрын
ሱብሀን አላ እር እዴት ልግለጠው ማሻላ ፎአዴ አላህ ኢጠብቅህ ሰለላህ አለይህ ወሰለም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@WoWo-r4j
7 ай бұрын
ፋአድ እወድሀለሁ አንዋር ልዩ የጥርስ ህክምና ና በነፃ በጫት የተጎዱ ጥርሶችህን የደነበሩበት እንመልሳለን
@Fuad_Mohammed
11 ай бұрын
ሹክረን
@abderiyah
11 ай бұрын
አሏህ ይጠብቅህ ይጨምርልህ
@ZozoCan-z6v
11 ай бұрын
Ye amaregn etret alebek enji teru new habibi
@AhmedAreb-tz7cb
10 ай бұрын
Hadis new neshida? Masha❤❤❤allah
@habibimushavhi1065
9 ай бұрын
masha.allha❤❤❤
@kalidyahidayaw
11 ай бұрын
Mashalha wlhi liyu naw habibi
@HasinaAdem
11 ай бұрын
اللهم صل على محمد
@zulfiker-z4t
11 ай бұрын
መሻአለህ በጠም ደስ ይላል በርታ
@MuridBeshir-lw5tq
11 ай бұрын
mashallah❤
Пікірлер: 235