KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ያሳዝናል፤አረብ ሀገር ሁሉም ተዘጉ፤ሙሉ መረጃ
Күн бұрын
ያሳዝናል፤አረብ ሀገር ሁሉም ተዘጉ፤ሙሉ መረጃ
Рет қаралды
46,436
መርከዝ Tube
1
1
#ሰብስክራይብ
Жүктеу
Пікірлер: 483
@zainabyzz
2 ай бұрын
ስንት የድሀ ልጂ አለ ለቤተሰቦቹ ማሰለፍ የሚፈልግ😢😢😢😢
@wyimam9103
2 ай бұрын
ውነትነው
@wyimam9103
2 ай бұрын
ውነትነውእህእንደኔእሁንነውጂ
@marmaryeheyabenat1796
2 ай бұрын
😢😢😢በጣም ማርያምን ስደት ምንም ቢከብድም እንደ ሰው ለማውራት እያበቃኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ድካማችን ፍሬ ካፈራ ተመስገን ነው ኢትዮጵያ በልቶ ማደርም ይከብዳል ይቅር ሌላ ነገር
@tube-gn3mx
Ай бұрын
በጣም ውዴ😢
@TsigeHabtaSema
2 ай бұрын
እሰይ ጭራሽ አይከፈት ስደት በኛ ይብቃ እኛም ተሰቃይተናል እጀራችን በሀገራችን ይክፈትልን
@madina-vv7lo
Ай бұрын
እረ ተው አገር እኮ ሲኖረን ነው እምንረጋጋው አይዘጋ 😢😢😢
@AlemneshAdane
Ай бұрын
አይ እህት ስንት የተከሳከሱ አሉ በንሮ ውድነት እየጠበሰን ምን ያልፍል ሀገር ላይ በብሀር መሄዱን ቢዘጉት ይሻል ነበር ህዝብ ያልቃል በብሀር አይይይ😢😢😢
@hannagemechu1179
Ай бұрын
አይ አይዘጋ ስት የደሀ ልጅ አለ ከኔ ጨምሮ
@ToubaMohammed-l8t
Ай бұрын
ተሠደንም አልቻልነዉ እንኳን ተቀምጠን
@hm3674
2 ай бұрын
እኔ መቸም እንኮን ተዘጋ አልልም ሠው የሚሠደደው ሠርቶ ለመለወጥ ነው ሥለዚህ ሥንት አረብ ሀገረ ለመምጣት ብዙ የደከሙ አሉ ተዘጉ የባሀሩንን መንገድ ይዝጉት
@سبحناللهسبحناللهالحمدالله
2 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ በስደተኛ እኮነው እየተዳዳረ ያለዉ አገራቸን ሰላም ስለልሁን ሁሉም መሰደድነው ምርጫዉ
@mrn3878
2 ай бұрын
👍👍👍ልልልልልልልልልልልልልል
@lsrm-lq1eg
Ай бұрын
የባህሩን በዘጉት
@lsrm-lq1eg
Ай бұрын
አረ ለምን መተው ይለፋላቸውጄ ያረብ
@AlemneshAdane
Ай бұрын
ባየር ከመዝጋት የብሀሩን በዘጉት ይዝጋቸው እና ስንቱ ድሀ ድህነቱን ያላቀቀው በመሰደድ ነው
@አልኢሰላምዲኑሰላም
2 ай бұрын
አጂብ ይዘጋ የምትልቱ አረብ ሀገር ባይኖር ከአላህ በታች ኑሮን ለማሻሻል ኢትዪ ሰርተን ነበር የምንለወጠው ሰንት ሚሰኪን አለ
@SilsKar
2 ай бұрын
ሣህ
@nafesanafesa3632
2 ай бұрын
እዬተስገበገቡኮየዉ ስራ ዬጠፋዉ በጠለቡ ምክኒያት መሥሏቸዉ
@toybaoumer6080
2 ай бұрын
ሳህ
@አልኢሰላምዲኑሰላም
2 ай бұрын
@@nafesanafesa3632 ሁሉም ሰው የራሱን እሪዚቅነው የሚሰራው
@TyebaAhmed
2 ай бұрын
ትክክል
@simerasaed204
2 ай бұрын
ርዚቅያለውከአላህዘንድነው
@halimamohamed4297
2 ай бұрын
ሳህ
@FrdosJemal
27 күн бұрын
ይከፈት ስት ድሃ አለ ቢያስ ብንሰቃይም እንስራ በት
@jamila3850
2 ай бұрын
ይዘጋአ አላህ አድያርገን ባገራቺን
@hayattt-ov6np
2 ай бұрын
አርፋችሁተቀመጡ.እዉጭያለነዉምኀሮናል..መሞትየፈለገእዛዉአይሞትም.በባሀርመቶቤተሰብከሚስጨነቅ
@MeseretKolole
Ай бұрын
👍👍👍🙏
@khadeejajed7929
2 ай бұрын
ምነው አረብ ሀገር ብቻ ነው እርዚቅ ያለው አላችሁ አላህ ያለስበብ አይተወንም
@ኢክሩ
Ай бұрын
ኢሸአላህ በአላህ ፍቃዲ ይሰተካከላል
@ppall-jk1zk
2 ай бұрын
የባሀሩን ይዝጉ ከቻሉ እደት ህግአዊ ይዘጋሉ እኛን የለወጠን አብይ ነውዴ ሰርተን ለፍተንኮነው ያነውም ለፍተን የሰራነውን እያፈረሰ ነው ምን ለውጥ አሳየና ይዘጋ እሚለው እልቁንስ እሱ ከመጣ ስንት ወንድሞቻችን ስንት ምንም እማያቁ ሚስኪን ህዝብ አለቀብን አላህ ያንሳህና😢
@salamaragu2889
Ай бұрын
ነዉ ግን ደግሞ በሀገርሽ ሰሰለ ነብስሽ ስለ ስጋሽ ሁለቱን አስተባብረሽ መኖር ትችያለሽ ስደት ግን 😢😢😢 ለነብስሽ ስቅ የለውም
@Habeeba-jq7yf
Ай бұрын
ይገርማል 3:57
@Habeeba-jq7yf
Ай бұрын
በጣምያሣዝናል 5:04
@MeryemAli-ek3ro
2 ай бұрын
እሰይ ይዘጋ የምትሉ ግን ራስ ወዳድ ሌላው እድያልፍለት የማትፈልጉ ምቀኞች ናችሁ. ህገ ወጥ አይደለም ይዘጋ የተባለውኮ. አጠቃላይ አረብሀገራት ነው የተባለው. ስንት ምስኪን. ፕሮሰስ የጀመረ አለ ለመምጣት የፈለገ.
@HdbBseb-wx6we
2 ай бұрын
በጣም እራስ ወዳድ ናቸዉ እኛ ቸግሮን መተን ቤተሰብም እራሳችንንም የቀየርነዉ እረግጥ ነዉ እድሜአቺንን ጨርሶብን ይሆናል
@MeryemAli-ek3ro
2 ай бұрын
@@HdbBseb-wx6we በትክክል
@LeilaShamil
2 ай бұрын
@@MeryemAli-ek3ro ስቃይ እንዳታዩ ከማሠብ ነው ውዶችዬ.. በረከቱን በሀገራችን ይክፈትልን... አሚን...❤🎉❤
@NawaMawa-sw1zu
2 ай бұрын
ይዘጋ እህ እኛም ሀገር ሰላም ሆኖ መጥተን ባረፍነ ባገራችን እርዚቃችን ይከፈትልን❤😥
@حياهاحمد-غ1ش
2 ай бұрын
@@NawaMawa-sw1zu አሚን ያረቢ አላህ እረዝቃችንን ባገራችን ያረግልን
@RehmetYason
2 ай бұрын
ሕጋዊ መንገድ ከተዘጋኮ ሁሉም በብሃሩ ይመጣል
@حياهاحمد-غ1ش
2 ай бұрын
የባሀሩንም መገድ አላህ ይዝጋዉ ያረቢ
@nafesanafesa3632
2 ай бұрын
ዬባህሩ ቢዘጋ ሀሪፍነዉ ዬጠለቡግን መዘጋት ዬለበትም
@Zeineba-sq2bk
2 ай бұрын
አሚን ያረብ
@zinetaragie6261
2 ай бұрын
ረተው በሀገራችን እርዚቃችንን ይክፈትልን ያረብ
@muktartube1326
2 ай бұрын
ማውጣጣት የጀመሩትስ እኔ መዘጋቱ ሀሪፍ ነው ብየ ነው የማስበው ምክንያቱም ባገር ተረጋግተው ይኖራሉ የባሀሩንም አሏህ ይዝጋው
@ADd-hq6oi
2 ай бұрын
አችን ወይም አተን ይዝጋህ አለህ እኛ የድሀልጆች ሰርተን አንብላበት አለህ የሰሞኑ ተፊቲሽ አይለፍሽ
@hybye345
2 ай бұрын
ትክክልውነትአላህያረገውህዝብባላለቀበተዘጋ
@madinaomar6422
2 ай бұрын
@@ADd-hq6oi የበሃሩን በዘጉ
@haytomer9818
2 ай бұрын
ተይ እንጂ እሄቴ ያልሞከረችዉ ሰራ የለም ሱቅ ሰትከፍት ግብሩን እንዴት ትቻለዉ ተቀጥራ ሞከረች ለታክሲም አይበቃም ለጇን ለማሳደግ ልትመጣ ነበር ወደ አረብ ሀገር ይዘገማ አትበይ ሂዎት ከባድ ነዉ
@muktartube1326
2 ай бұрын
@@ADd-hq6oi ኦረ አንተን ወይም አንቺን አይለፍሽ ተራጋሚ እራሱን ደርጋሚ አሉ እኔ የስደትን አስከፊነት በማሰብ የቸገረውም ያልቸገረውም ስደት እያለ አለቀ ወላጅ ቀባሪ አጣ ወጣትነት ልጅነት በከንቱ አለፈ ብየ ነው ይህን ማሰብ መጥፎነት ስላልሆነ እርግማንሽን ወይም እርግማንህን አሏህ ለራስህ ያድርግልህ የሰው ሀገር የሰው ነው አሏህ አገራችነን አስተካክሎልን ሁላችንንም ለሀገር ያብቃን
@Lየልጇናፋቂ
2 ай бұрын
ይዘጋየሚሉጤናቸውያሣሥባል ብዙተለውጠንበታልተገዘቡእውቀቱብቻአላህያሥተካክለውእናየፈለገይምጣ
@AminaAmina-f6z
2 ай бұрын
በሌባ ደላላ እየመጡ ህዝቡ አለቀ
@HannaH-fz5lm
2 ай бұрын
እስይ እስይ እግዚአብሔር ይመስገን እውነት በሆነ በፈጣሪ እስከመጨርሽው አይከፈት ስደት ይብቃ ይብቃ ይብቃ ስደት ይብቃ ስደት ይብቃ😢😢
@sadyaoman
2 ай бұрын
አሚን ይብቀን ሁነት የርግልን
@Warka1010
2 ай бұрын
አይባልም አንች እየሠራሽ አደለ 😢
@qatar123q5
Ай бұрын
Aybalem sent yedeha lij ale lerasesh eyserash
@AmenhMuhamd
Ай бұрын
አይባልም የኢትዮጵያ ህዝብ የያዘው ስደት ነው ከአላህ በታች
@SadaFf-es1yi
Ай бұрын
አይ እህት ህጋውይ ቢዘጋ መቸ ህገወጡ ይዘጋል ብለሽ ህዝባችን እያለቀ ነው በየመን ምንገድ
@RakGirl-h3t
2 ай бұрын
ለዜላለምም ይዘጋ እውነት ሆኖ ነው ግን ስደትን ያልቀመሰ አላህ ያቅምሰው ምክናየቱም አገር ያላችሁ ሰውች እውጭ ላለን ሰውች በተለይ ለኛ ለሴቶች ያላችሁ አስተሳሰብ የውረደ ነው !!
@طيبهنور-ط7ح
2 ай бұрын
እምታወሩት አለቀባችሁ ምናምን ያሥደግጥህ አረደው አፈርብሉ የምንአባህ መርዶነው ላተ ያረግልህ
@TamirMohamed-dl5nr
2 ай бұрын
እሰይ ይዘጋ ወገኖቻችን አለቁ የባሕሩም ይዘጋ በባሕርም ያለውም ይዘጋ በተለይ ዱባይ ሰራየለም መተው ሰራ አተው እያለቀሡ ነው መዳሞችም ጥግብ ብለዋል ወላሒ😢
@selamlesewhulutube1992
2 ай бұрын
ውሸታም መረጃውን ከየት አመጣህ? እውነት መሆኑን ላረጋግጥ እኔ ሰርች አድርጌ ነበረ ይሄን መረጃ ግን ላገኘው አልቻልኩም እውነት ከሆነ ትክክለኛ መረጃ አቅርብ
@UuUu-r1s
2 ай бұрын
ምኑ ያሥደነግጣል በጣም ያሥደሣል።አላህ ይዝጋው ስደትን
@eteneshAdemas
2 ай бұрын
እግዚአብሔርን እዉነት በሆና ለሁልጊዜም አገራችን ሰርተን እንለወጥ አለን እግዚአብሔር ያቅልናል
@alemneshadane9901
2 ай бұрын
እውነት ስደት ይብቃ ይዝጋልን ሀገራችንን ሰላም አርጎ በሀገራችን ላይ ሰርተን እንድንለወጥ ያድርገን
@belaynshkuma9274
Ай бұрын
Anchi.yerasishn.nuro.eyanorsh.yikaft.hulum.yedlun.naw.😮
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
2 ай бұрын
ዋአሊኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አላህ እዉነት ያድርገዉ ይዘጋ እምትሉ አላህ ሪዝቃችንን በሀገራችን ያድርግልን
@MadeenaAli-f3w
2 ай бұрын
እረ ሰት ድሀአለ ይለፍለት ለምን ይዘጋእየመጡ አይደል
@Rahma.MuhammadMuhammad
2 ай бұрын
የመቼ መረጃ ነው ባክህ አይዞህ ክፍት ነው እየመጡም ነው
@HayathHyath
2 ай бұрын
ስደት መቸም አይዘጋ ለተወሰነ ግዜ ነው ምንግስት ለራሱ ገቢ ሲል ይከፍተዋል
@KlM-wp2ie
Ай бұрын
የአላህ እርዚቃችንን ባገራችን ያድርግልን
@Seada-o7q
Ай бұрын
ኧረለምንለምንይዘጋል፣ስንትየድሀልጆችአለን
@Lams-ev6bg
Ай бұрын
የአብይን ጎሮሮ፣መዳኒአለም ይዝጋው
@እናቴማርያም-ቐ5ቸ
2 ай бұрын
ወሸት ዛሬ የመጣች ልጅ አለች በፈረጁቹ27 ዱባይ መታለች😅
@hawa7349
2 ай бұрын
የምር 😮😮
@meazatefera-dz4hk
Ай бұрын
ተገላገላችሁ ለዘላለም ይዘጋ ❤❤❤❤
@derebederebe68
2 ай бұрын
እንኳን ተዘጋ
@Fggg-f2r
2 ай бұрын
መርከብ ትዩብ በጣም ጎበዝ ነህ ከምር አንተ የምትናገራቸው ነገሮች እውነት ናቸው ተባረክ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@ellainesabrosi6
Ай бұрын
የመቸነው ይክ የቆየነው ወይሰ??
@elsatilahun5241
2 ай бұрын
የኢትዮጵያን ቤተሠብ ንሮ ያረጋጋው የአረብ አገር ገንዘብ አደል አረ ፈጣሪ ስራ ለሚፈልግ ብዙ ስላለ በፍጥነት ይከፈት ፀልዩ ይዘጋ ምትሉ ሠይጣቶች ችግር ይብላቹና ታቆጣላቹ አፋቹን ያዙ ካልሄዳቹ መሄድ ሚፈልግ ብዙ አለ
@hopehopefully3058
Ай бұрын
ያሣዝናልብዙየተቸገረወገንአለምንሆሽእደመጣሽረስተሽእንተዘጋየምቲይወበጣምታሥጠላላችውአድአዳድቻሁ
@hm3674
2 ай бұрын
እንኮን ተዘጋ የምትሉ ጤነኛ ናችሁ
@سعادة-ح2ط
Ай бұрын
እዉነትነዉብዙለፉተንአልቅሰንነዉየመጣናዉግንእዚህምከሀገራችንአልተሻለምሀገራችንላይእርዚቅይስጠንሰደትይብቃ
@سبحناللهسبحناللهالحمدالله
2 ай бұрын
የህጋዉ ክፍት ይሁንእና የበሀሩን በዘጋ የየመን ጉዞነው ሰውን እየጎዳያለዉ
@خديجهالعنزي-ط7ل
Ай бұрын
አይ፣የለዩት፣እስከምየዩት፣ይበለል፣ሥደትበጠምከበድነውበመጀመሪየበበሀርየምመጡትን፣ብየቆምተተሸለነው፣ሥደትለዱደስተነውለዱስቀይነው
@zayanbWasw-fh1vg
2 ай бұрын
ይዘጋየምትሉጤነኛአመሰሉኝምሰትየድሀልጅአለመሥራትየሚፍልግየራሳችሁሲሳካላችሁይዘጋየምትሉት
@hayattt-ov6np
2 ай бұрын
እዉነትከሆነጥሩነዉ.ደግተዘጋ.ሁሉምባገሩተረጋግቶይኖራሉ..ግንዉሸትማስረጃአታቅርቡ.
@HdutufYdhrhrh
Ай бұрын
ኢትዮጲያበምንነዉያለችውበስደተኞችጉልበትእኮነውየመጨረሻዱሀአገር
@سعادثيوبي-ي1ه
Ай бұрын
እኳንምተዘግእዝህያለነውምአልተመቸንምነበርእስይእላህእስከመጨርሻውይዝጋው
@medinahamza-os7oo
Ай бұрын
ይዘጋእሠይሀገራችንሠላምይወረድሀገራችንሠላምተሆነችሀብታምናት❤ሀገራችንስራአለ❤❤❤❤
@ያርብኢቶጲያንሰላምአርጋት
2 ай бұрын
ጤነኛናቹህ እኳተዘጋእምትሉ በባሐር እህቶቻችእየሞቱብነነው እኳንእነሱእኛህጋውይመሆንእየፈለግነ ጭራሽተዘጋ አይለመታደል ስቱቀርበርሐላይ
@sunyaali2072
2 ай бұрын
እኔ ሒጃለሑ ሳውድ አልተዘጋም ውሸት ነው
@hawa7349
2 ай бұрын
መቸ ዉደ
@ZeynebWagaye
Ай бұрын
ዝግት ያድርጉው። እንደሥተዛሬው። መስሎችሁ። እንዲህ ተሳስታችዃል። አሥጠልቷል። እሽ
@y0hannesbereket607
Ай бұрын
Be ertirea yemibal hilim new ayikefetim by
@ፋጡማየወሎየዋ
Ай бұрын
አይይይዩቱበሮችእስከመቸውሸትአውርታችሁትዘልቁታላችሁ
@DetemoHamdala
Ай бұрын
መጊሥትይንጉዳይቶሎማላሥ፡ምንጮማዳደብማግሥትናዉያላንዉ
@newid5082
Ай бұрын
ወላሂ ይዘጋም እዳልል ስትየድሀልጅአለ ሰርቶለመለወጥ የሚፈልግ ሌላኛዉደሞ ብሄርን ከቢሄር በዘር በሀይማኖት ያባላሉ
@ErabiaSeid
Ай бұрын
ሥንትበህጋዊመተውቤተሠብመርዳትእሚፈልግአለ
@ውዴደቁሴ
Ай бұрын
እዚህ መተው መሣቂያ መሣለቂያ ናቸው ኢትዮዎች ሀገራችን ላይ ስራ ይከፈትልን
@HudyBjgjh-qw2wb
2 ай бұрын
ኧረበተዘጋወላሂ ወደሞቻችን እህቱቻችን እያለቁነው
@Awr111
Ай бұрын
መተው እዝህ ከገቢ በኋላ የሚሰቀያቱን መፍትሔ 10ወር ሙሉ ምን እንደኑ አይታወቅም
@hanaamokon1109
2 ай бұрын
ዝምብለህ አትለፍልፍ እዚጋ ደላላ ዝም ብሎ የሚልከውን እና በየኢጃዛቤትእና በየሰርቤቱ ሚሰቃየውን አይተሀል
@Dycg-fb2kc
Ай бұрын
ይዘጋ ልጅነታችንንነው የበላዎ ያየነው ያረባገርን የሚቀው😢😢😢😢
@hgggvvvvg4728
2 ай бұрын
ይዘጋ ይዘጋ
@HadeyaHadeya-d8b
Ай бұрын
ኤረ ኮመንት😅😅😅የሠራ ጠንክሮ ተለውጧል.ያላወቀበትም እንዲሁ ቀርቷል😢😢ስደት ያስተምራልም.ይለውጣልም.ለራሴ የሠጠኝን ነው 😢😢😢😢መሠደደን አልጠላም.ተቀይሬለሁ.ዲኔንም አሳውቆኛል.ኤረ ስደትማ ይዮት ያላዮት ለምን.የህድወት ት/ቤት ነው ለተማረበት😢😢😢😢ጀግና ይፈልጋል ስደት😢😢😢
@fatimacell8529
Ай бұрын
ኧረ አንኳን ተዘጋ ሀገራችን ሠላም አሏህ ያድርግልን እዛው ሠርተን እኖራለን
@HayathHyath
2 ай бұрын
የበሀሩ ይዘጋ
@ArsemaArsema-i7z
Ай бұрын
ግን ለምንደነው ስደትን የምታበረታታዉ አቁዋንም ተዘጋ ስንቱ አየሞተ ሲቀር ምን ይመስላቺሃል ደላላነቅ አደ
@عبيرالبطاينه
2 ай бұрын
አረ እዳይዘጋ በናታቹ ስት ድኸ ባለበትአገር ለዛውም ወጪአጥቶ ፖረሰስ ጨርሶ መቼይሁን ብሎሚጠባበቀው ህዝብስ ምንይሁን
@NseryaKader
2 ай бұрын
ለምዲነዉ ምዘገዉ አሊገደፌም መዘገተን ሲት እሄቶቸቺን እነ መዲሞቺ አሉ ጶረሰሲ የጀመሩ ከቸለቹ የበሂሩን ዚጉ
@ZhraMokonon
2 ай бұрын
እሰይ እውነት ያድርገው ይሄ ስደት መዘጋት አለበት
@ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ
2 ай бұрын
አረ የብሀሩን በዘጉት
@NjoudAlsubaie
Ай бұрын
እኛ ወተን ስላየነዉ ነዉ ሳናየዉ እማ ለመዉጣት በጠም እጓጓነበር ግን ለወጣ ሰዉ ከባድ ነዉ እኛ እየተጎዳን መቸም ሰዉ ይጣና ይጎዳ አይባል
@Zነኝ-b4h
2 ай бұрын
አረ ጥቁር ገበያ ሀዋላ ሊዘጋ ነው ብለውኝ ጨንቆኛል ከምር
@emoydseta2899
Ай бұрын
😢አረ😢አይዘጋ😢ኦ😢አረ😢ጉድ😢ማስተዋሉን😢ይስጣችሁ😢ይስጠን፡ውነት፡ነው፡ተዘግታል😢እኔራሱ፡ሀገር፡መግባት😢ፈልጌ፡ነበር፡በቅርቡ😢😭💔🙏🇪🇹🧎🥺🥹🫂💞
@ወሎ-ጐ7ዀ
Ай бұрын
እዉነትይሁን ያረብ ጨርሧይዘጋልን ፣በኛይብቃ
@አልሀምዱሊላ-ቈ3ጀ
2 ай бұрын
እህ ጨርሶ በተዘጋ ሰዴት መከራ ነው አላህ እርዝቃችንን ባገራችን ላይይክፋትልን
@Zeinab-gs9wm
2 ай бұрын
ይሄሠውየ የብሀርን መንገድ ማሥፍፍትነው እንደ አላማው
@AlemneshAdane
Ай бұрын
ልቁንስ ህገወጥ ደላሎችን አያስቆምም በጡሩ ደሞወዝ ቢያስቀጥሩን ስንት ሌባ መክተብ አለ ካረቦች ብዙ ብር ተቀብለው ደመወዛቸውን በርካሽ እሚያረጉባቸው እነዝህ ግፈኜች
@RahmahRahmah-qd5hh
2 ай бұрын
ይዘጋ የምትሉ ሰወች ግ ን ደናናቺሁ እደትናቺሁ
@bahrainapp3837
Ай бұрын
ይዘጋ የምትሉ ጤነኛ ናችሁ ግን ስንት የኔ ቢጤ ደሀ አለ ቤተሰብን የሚረዳ አለ መዝጋት ካለበት የባህሩ ይዘጋ ኧረ ተው ይምጡና ይስሩ እዚህ ይሻላል
@yfhh7776
2 ай бұрын
እንኳንምተዘጋከዝህያለዉምሥራአእቶተቀምጧል
@nafesanafesa3632
2 ай бұрын
ሁሉም ዬሪዝቁን አያጣም አትስገብገቡ
@TigstkasaKaber
Ай бұрын
ወይወይ,ምግሪሺን,ያለዱላብቻ,ይህመ,በዛብሎ,ጋው
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
2 ай бұрын
መቸም አይዘጋ በህጋዉ ቢዘጋ በህገወጥ
@Cell78Shop
2 ай бұрын
ሲጀመር ተከፍቷ ተብሎ አያዉቅም ግን ሰውም መሄዱን አቆሞ አያቅም
@መካሁሴን-ሸ6ጰ
Ай бұрын
አይይይይ ሥቱ ደሀ ምንም የለለዉ አፕሮሰሥ የጀመረ እደትነዉ የሚሆነዉ አይይይይ😢😢😢
@ZenatAs-mt9uh
Ай бұрын
ኧረ አላህ አብይን ድፍት ያርገው የድሀ ልጅ ሰርቶ እንዳይበላ
@MeryYosf
Ай бұрын
መምጣታ ያሰባቹህ ምንአይነት ሰሜት እደሚሰማቹህ መገመት አያቀትም ምክንያቱም በኔላይ ደረሶብኝ ሰለነበር እና አብሸሩ ቢዘጋም ለሁለት ሳምት ነዉ በዛ ክትባለ ለ አንደ ወረነዉ ይክፈታል
@Sarh1-xg3zh
2 ай бұрын
ያየርሩከሚዘጋ የባህሩ ነበር መዘጋት ናመከልከልየነበረበት 😢😢😢
@HAwHAwHAwHAw-m6f
2 ай бұрын
እንኮን ተዘጋ አንተም ስደትን ታበረታታለህ እንዴ ስደት ይብቃ ማለት አለብህ ምንም ይሁን ምንም አገር ይሻላል
@saidasaid467
Ай бұрын
አብይ ያምሀል እዴ አትዴ አትሂዱ የምሉው ኑሮውን አስወዲዲህ
@saadahussein-g2x
2 ай бұрын
እንደኔ የባህሩን ነበር መዝጋት የነበረባችዉ ሌቦች
@GbaG-w3w
Ай бұрын
እሰይ ጭራሽ አይከፈት የስንቴ ሄወት ተቀጠፍ
@ZaroMasama
Ай бұрын
ወሸታም ይኸው እየጎረፉ ነው አንድምቀን ቆሞ አያውቅም
@صوفي-د7ب
2 ай бұрын
እረኡኡኡኡ ምንይሻለናል ፈጠሪየሆይ አተህይርነገር አምጣልን
@MiseAnam
Ай бұрын
አልተዘጋም ሰው እዬደ ነው አጣርቻለው በመጀመርያ አጣራ
@አምላኬሆይእንደፍቃድህአኑ
2 ай бұрын
ይዘጋ የምር ጭራሽ በበሀር ለምን በበሀር የሚመጡትን አዘግም በአየር ምን ችግር አለዉ ወሬ ነዉ የሚታቁት የምር ሕዝባችኝ በበሀር ስመጣ ነዉ የሚሞተዉ እንጅ በአየር ምን ችግር አለዉ
@derebederebe68
2 ай бұрын
እልልልልልልልልል
@AaAa-rm7by
2 ай бұрын
የአልህ እህቴ በጣም ጎግታለች ለመህድ አልህ ያስከፍት
Пікірлер: 483